ጎንደሮች በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕት ወንድምና እህቶቻቻችንን ጧፍ በማብራት እያሰቡ ነው። Photo Gonder Protests

ጀግኖቹ የጎንደር አማሮች የቤት ውስጥ ተቃውሟቸውን ጨርሰው በአሁኑ ሰዓት በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕት ወንድምና እህቶቻቻችንን ጧፍ በማብራት እያሰቡ ነው። ግፈኛው የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድንን ስናስወግድ ሰው ለማዳን ለወደቁት ሰማዕቶቻችን የክብር ሀውልት አቁመን በየእለቱ እንዘክራቸዋለን።

7 Comments on “ጎንደሮች በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕት ወንድምና እህቶቻቻችንን ጧፍ በማብራት እያሰቡ ነው። Photo Gonder Protests”

  1. የጅግና ምድር በወያኔ ተደፍሮ አይቀርም።

    ለዘረኛው የህወሀት መሪ ምለስ ዜናዊ ሬሳ ከፊንፊኔ ይነሳል ትውልድ ሊያየው አይገባም።

  2. የጎንደሮች እና የኦሮሚይያ ትግል፥ የወጣቶቹ አይበገሬነት አዲስ የአርበኝነት ታሪክ እየፃፈ ነው።ጎጃሞችም እየጀመሩት ነው።ሽዋ እና ወሎ ሲከተሉ ኦሮሚያና ጎንደሮች ከላይ ከሰሜን እና ከታች ከደቡብ the genocide criminal tplf will be saffocated to its last breath.You mother fucker woyane there will be a terrible price to pay for every hero you kill.We are millions against you.yankee will not save you.

  3. የእኛ ጀግና ወንዳታ ተመስገን እናት አንትን ወልዳለች! በእውነት ኮራሁብህ ወንድምህ ከእስር ስትፈታ አይን ፊትለፊት እንገናኛለን አክባሪ ወንድምህ ነኝ!

    ወያኔ ምን ነው አንድነት ፈራ? ሕብረትን ፈራ ወያኔ? ወንድም ወንድሙ ገድሎ ሃውልት ከበሮ ጭፈራ እስከ መቼ? ሃገርን አስገንጥሎ የጎንደርን መሬት ለትግራይ ሕዝብ ከሳ ነው አማራ ከጎንደር ለቅህ ውጣ ያሉ ፍጡራን
    ሳሚ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*