ዘንድሮ የተዋረድነው ያላንዳች አይደለም። የኢትዮጵያ ሳይሆን የአንድ መንደር ሰዎች የትግራይ ስፖርት ፌዴሬሽን ይመስላል!

የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን አመራሮች እነማን ናቸው?

1. የኢትዮጵያ አኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት – ብርሃነ ኪዳነ ማሪያም
2. የኢትዮጵያ ቴኩዋንዶ ማህበር ፕሬዝዳንት – ኪሮስ ገብረ መስቀል
3. የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ማህበር ፕሬዝዳንት – ኪሮስ ሐብቴ
4. የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት – ተስፋይ አስገዶም
5. የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት -ረዘነ በየነ
6. የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዋና አሰልጣኝ -ገ/መድህን ሃይሌ
7. የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ምክትል ፕሬዝደንት- ተክለወይኒ አሰፋ
8. የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮምቴ ዋና ጸሀፊ -ዳግማዊት ግርማይ
9. የኢትዮጵያ ቼዝ ፌድሬሽን ፕሬዝደንት- ግደይ ገብረመድህን
…
ሁሉም የአንድ መንደር ሰዎች ናቸው። ፌድሬሽኑ የኢትዮጵያ ሳይሆን የትግራይ ስፖርት ፌዴሬሽን ይመስላል! ለካ ዘንድሮ የተዋረድነው ያላንዳች አይደለም።

10 Comments on “ዘንድሮ የተዋረድነው ያላንዳች አይደለም። የኢትዮጵያ ሳይሆን የአንድ መንደር ሰዎች የትግራይ ስፖርት ፌዴሬሽን ይመስላል!”

  1. They sent Robel to Brazil.
    Purposely, just to demoralize nationalist lEthiopians.

    They don’t think about tomorrow, next generation.

    Keyet new yemetu.

    Thanks God we know them very well.

  2. Oh, were were you? Did you just notes? But it’s alright they are going to be history soon I mean so soon!!!

  3. they lose their mind in oll over thing in the countries in economically, politics & social afairs are controlled by one ethnic group not exagrate look every thing
    GOD BLESS ETHIOPIA

  4. Mehayem nachew eko kkkkkkkkkkkkk

    ayto yemayawkewin siltan agignto

    kezenubin

    ahun yebelutin yetefale

    tiglu yefafam !

  5. እስኪ ከሮቤል የበለጠ የትግሬ ዋናተኛ ፈልጉ። እርሱም በባትሪ ተፈልጎ ነው የተገኜ። ሮቤል ከእውር ቤት ተፈልጎ የተገኜ ፩ አይና ነው።

  6. ኦሮሞ ሲተርት “ኢልሞ ቢኔሳ ቢኔሱማ” ይላል ከጅብ ልጅ ጅብ እንጂ ምን ይጠበቃል ለማለት ነው።

  7. እነዚህ ጡት ነካሾች የተሰባሰቡት ኢትዮጵያን አደክመው፣አዋርደው፣ሃገሪቱን ድንበር አልባ አድረገው፣ ለማጥፋት የተሰጣቸው የቤት ስራ አድርገው ጡት የጣሉት ኢትዮጵያን በመጥላት ላይ የተመሰረቱ ናቸው!
    በአሁኑ ጊዜ በሃገሪቱ ውስጥ ከፍተኛውን የሥለላ እና የግድያ ስራ የሚሰሩት እነዚህ የመንደር ስብስቦች የበላነታቸውን አረጋግጠው ሌላውን ባሪያና ሰውን እንደሸቀጥ ለመሽጥ ሃብት ለማካበት ዋና አላማቸው ስለሆነ ነው፡፡
    ሳሚ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*