ትግሬዎችን ከጎንደር በቦይንግ ማሸሹ ቀጥሏል፤ ወያኔ ጎንደርና ሌሎችም የአማራ ግዛቶች ላይ የጅምላ የዘር ጭፍጨፋ (ጀኖሳይድ) ለማድረግ እንደተዘጋጀ ጠቋሚ መረጃዎች እየወጡ ነው

- ሻንጣ ሸክፎ በምሽት መውጣት አይደለም መልሱ! መልሱ የበደሉትን ህዝብ ይቅርታ ጠይቆ ስልጣን መልቀቅ ነው !
- አማራ ጎንደር ብቻ አይደለም ያለው! ኦሮሞ ወለጋ ብቻ አይደለም ያለው ። እንደ አባይ ወንዝ ከጫፍ ጫፍ የተዘረጋን ግንደ መለሎ ህዝብ ነን!
ሄኖክ የሺጥላ

