እመኑኝ ወያኔዎች ራሳቸውን በራሳቸው ያፈራርሳሉ – ግርማ ካሳ
እመኑኝ ወያኔዎች ራሳቸውን በራሳቸው ያፈራርሳሉ – #ግርማ_ካሳ
ከሶስት አመታት በፊት ከተወሰኑ የተከበሩ ኢትዮጵያዉያን ጋር አንድ ኮሚቴ አቋቋምን። በ2007 ምርጫ፣ ደም ሳይፈስ፣ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ የፖለቲካ ልዩነቶች እንዲፈቱ ከወዲሁ ኢሕአዴግ እና ተቃዋሚዎች የድርሻቸዉን እንዲወጡ ለማግባባት። በ1997 የነበረው አይነትም ደም መፋሰስ እንዳይኖር። ብዙ ተሞከረ፣ ብዙ ተደከመ። ከተቃዋሚዎች ዘንድ ሙሉ ፍቃደኝነት ነበር።
ነገር ግን በሕወሃት/ኢሕአዴግ በኩል ግን በቃል ጥረታችን ጥሩ እንደሆነ ከመግለጽ ዉጭ ለዉይይት በተግባር ፍቃደኝነት አላሳዩም። በድርጅት ደረጃ አፍራሽ የሆኑ ተግባራትን መፈጸም ጀመሩ። ከዚህ ኮሚቴ መካከል የተወሰኑ፣ ለማግባባት ሥራ፣ ወደ ኢትዮጵያ ሄዱ። የኮሚቴው አባላት በኢትዮጵያ እያሉ፣ ከመድረክ አብርሃ ደስታ፣ ከአንድነት ዳነል ሺበሺና ሃብታሙ አያሌው፣ ከሰማያዊ የሽዋስ አሰፋ እንዲሆም ሌሎች በርካቶች “ሽብርተኞች ናችሁ” በሚል ታሰሩ። እነ እስክደርንን አንዱዋለም አራጌን እስናፈታለን ስንል ሌሎች ታሰሩ።
ብዙም አልቆየም ምርጫው ከመደረጉ አራት ወራት በፊት ጠንካራ የሆነውን የአንድነት ፓርቲን በፖለቲካ ዉሳኔ አገዱ። ጥረታችን ድካማችን በሙሉ መና ቀበሩት ማለት ይችላል።
አላማችን በምርጫው ቢያንስ የ97ቱን አይነት በአንጻራዊነት ዴሞክራሲያዊ የሆነ ምርጫ ተደርጎ፣ የፖለቲካ ማሻሻያዎች ታይተው ሁላችንም እንደ ሕዝብ አገራችንን በፍቅር መገንባቱ ላይ እናተኩራለን የሚል ነበር። ጭራሹኑ ግን ሞቶ በሞቶ አሸነፍን ብለው የሰላሙን በር ሙሉ ለሙሉ ዘጉት።
“የሰላም በር ሲዘጋ የአመጽ በሮች ይከፈታሉ” እንዳለው አብሃ ደስታ፣ ምርጫው ከተደረግ ከስድስት ወራት በኋላ በኦሮሚያ የኦሮሞዎች ተቃዉሞ ተጀመረ። ይኸው ዘጠኝ ወራት ሆነው። በተለይም በምራብ ሸዋ፣ በወለጋ፣ በምራብ አርሲና በሐረረጌ በአገዛዙ ላይ ከፍተኛ ተቃዉሞ ይሰማ ጀመር። በአማራው ክልል የአማራው ተጋድሎ በሚል፣ በጎንደር እና በጎጃም በመልኩና በአይነቱ ከኦሮሞው ተቃዉሞ የተለየ እንቅስቃሴ ተጀመረ።
በኦሮሚያ ላለፉት ሶስት ወራት፣ ቢያንስ ከዘጠኝ መቶ በላይ፣ ኦሮሞ ኢትዮጱያዉይን በአጋዚ ጦር ተገድለዋል። በአማራው ክልል ላለፉት አንድ ወር ብቻ ቢያንስ ከመቶ በላይ ከህዝብ ወገን ህይወታቸው ሲጠፋ ከአጋዚ ወገን ደግሞ ሁለት ወይንም ሶስት እጠፍ የሚሆን በህዝብ ታጣቂዎች ወድቀዋል።
ዛሬ ተራው የወሎና የሸዋ ነበር። እነዚህን ክፍል ሃገራት የጦር አዉድማ ነበር የሚመስሉት። በቆቦ፣ በደሴ፣ በኮምቦልቻ በደብረ ብርሃን፣ በወልዲያ፣ በሸዋ ሮቢት…ምንም አይነት እንቅስቃሴ አልነበረም። ሁሉ ነገር ተዘግቶ ነበር። ብዙ ወጣቶች ሰለፎችን ለማጨናገፍ ታፍሰዋል።
አንዷ የወያኔ ካድሬ ” የወሎና የሸዋ ሕዝብ የነፍጠኖጭን ጥሩ ዉድ አደረገ” ብላ እንደጻፈችው፣ ወያኔዎች በወሎና በሸዋ እንደ ጎንደርና እና እንደ ጎጃም፣ ሕዝቡ በብዛት አለመውጣቱን እንደ “ድል” እየቆጠሩ በመፎከር ላይ ናቸው። ነገ፣ ተነገ ወዲያ …ምን ሊሆን እንደሚችል ካለመገንዘብ ። መቼም እንደ ዛሬ ሰዉ ከቤቱ እንዳይወጣ አያስገድዱትም !!!!….ያኔ ምን ሊያደረጉ ነው ? ? ? እንደዉም ዛሬ የወሰዱት እርምጃና ያደረጉት ደርጊት ከመቼዉም በላይ ነው ኩሩዎቹን ሸዋና ወሎን የሚያስቆጣው።
ከሶስት አመታት በፊት እኛን ቢሰሙን ኖሮ ፣ ያን አስተዋይ ቢሆኑ ኖሮ ይሄን ጊዜ ችግር ዉስጥ ባልገቡ ነበር።
ከዚህ በኋላ ምን ሊሆን እንደሚችል መተንበዩ አስቸጋሪ ነው። እኔ እነርሱን ብሆን ነገሮች ወደ ባሰ የከፋ ዴረጃ ሳይደርሱ፣ ተኩስ አቁም አውጄ፣ ያሉ ችግሮችን በሰላም ለመፍታት ፍቃደኛ እንደሆንኩ አወጃለሁ። ዛቻና ማስፈራራቴን አቆማለሁ። የታሰሩትን ሁሉ እፈታለሁ። አገርን ወደ ቀዉስ በማስገባቴ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም አደርጋለሁ። ግን ችግሩ እነርሱ እንደ ሰው ሳይሆን እንደ እንስሳ የሚያስቡ ስለሆነ ፣ በጥጋብ ስለተሞላ፣ ራሳቸውን በራሳቸው ማፈራረሳቸው አይቀሬ ነው።
tbeda
ተነፋ የኔ ዋልጌ
ስድብ ምን ይጠቅማል!!!!! በጨዋነት ተገቢ አስፈላጊና ወቅታዊ እንዲሁም ተመጣጣኝ ምላሽ መስጠት ነው፡፡ መገንዘብ የሚጠበቅብን ሐቅ ቢኖር ሁላችንም ኢትዮጵያውያን መሆናችንን ነው፡፡ እንደ እንስሳ እያሰብን እንዳንበላላ …………….ስጋት አለኝ፡
I am waiting & the peace loving majority Ethiopians spoke. Peaceful government change Now! TPLF that represents only 1% of Tigre
region must stop killing children and pack it’s loots to go back home, where the terrorists TPLF hail from.
GETACHEW REDA can not will not remedies the wanton destructions TPLF brought with them from Northern tip of the country to our homes.
Goodbye TPLF/Woyanes go home now.
I feared… Genocide….
Weapons are infiltrating fast.
We must assume that TPLF leaders will not hand over power voluntarily,
1. dictators normally never hand over power voluntarily because, while in power, they developed habits and gained privileges that they are not willing to give up voluntarily.
2. because of the horrible crimes they committed while in power they fear to be held accountable if they give up power. So they prefer death than giving up power.
Who is fearing?
There is no a word
fear in the dictionary of
E P R F.
Alecawoce. Qiznhn
belebeskw Atera.
በቀረበው ሃሳብ የማትስማማ ከሆነ ለምን እንደማትስማማ ሃሳብ መስጠት ተገቢ ነበር ኣንተ ግን መሳደብ ጀመርክ ስለዚ ያለንበት 21ክፍለዘመን እቤትህ የገባ ኣይመስለኝም ስለዚህ ቤትህን ከፍተህ ካለንበትን ግዜ ጋር መተዋወቅ ይገባሃል ጸሃፊው በምሳሌ ያጋጠመውን ነገራት ቁልጭ ኣድርጎ ማቅረቡ ሊመሰገን ይገባዋል
why 99 percent tegrea tribe support tplf it teach us tgre have a blood to be mercenery for the outsider they inferior
የሌባው መሪ መለስ ዜናዊ ሬሳ ከፊንፊኔ ሊነሳ ነው።
እልልልልልልልል,……..
ሞት ለወያኔ
ህወሀት ይፈራርሳል በቅርቡ….
yemogne zefen hulgize ashshe gedame new! ! tplf !!
Alah awaki new legna yemimechen hizbe Ethiopiawian sayadala ende enat yemiazin mery ysten
E/R Yadrgew
Tigers are nomadic and inferior. We were decieved in the name of their Christianity. I really afraid for them.
We wonder what ginbot 7 Arbegnochginbar is waiting for while mass insurrection all over the country is going on.Is it the the fertile conditions to break through and to join the mass struggle? Or is there some thing hidden motive we don’t understand ? We really are sorry: Any way God is with Ethiopians and we shall win !!!
Where is Ginbot 7Arbegnochginbar while peoples all over the country are fighting to over throw the fascist Tplf regime?
Iwntun lemnager xeru agases leshekim kemagilgl
lela lemenm yemixaqim fexur aymeslegnem.
These woyanes they know only kkkkk?these criminal backwards
Poor unblesed peopel.they are poor peopel.that’s ehy they st ealing &killing the rest of reach and proud people.
Steal land from gonder,wallo,afar.steal money and other resources from the rest of the peopel.
Why ethiopia born with this parasites?
ትግላችሁ ሁሌም ግሩም ነው። እንደ ኢትዮዽያን ላለመገዛት ታጋይ አይተነው አናውቅም። ለመግዛት ካለን ጥልቅ ፍላጎት፡ በኤትዮዽያን ብዙ ዕቅዶቻችን መና ሆነውብናል። ይኄውም ለመጀመሪያ ጣሊያኖችን አከርካሪውን በመምታት የተኮላሸው ዕቅድ ጉድ አሰኝቶል፤ በእውነትም አሳፋሪ ነገር ነው። አሁንም ደካማዋን ኢትዮጵያ ለማየት ብዙ ደክመንበታል፤ ከልፋታችን ጋራ ሲነፃፀር፡ ውጤቱ ይሄን ያክል ነው፤ ይኄውም የመገንጠሉ ጉዳይ ነው፤ እሱም ቢሆን ወዳጅነታችሁን ስናይ፡ የጸና ስለመሆኑ አስተማማኝ አይደለም። ለዚሁም ረጅም አመታትን ፈጅቶብናል። አሁንም በሌላ አካሔድ ብንሞክር አንድነታችሁና የአንገዛም ጥንካሬአችሁ ከምን ጊዘም በላይ ሆኗል። ኧረ ለመሆኑ ይኼ ኢትዮጵያ የሚባል አገር የኢግዚአብሔር አገር ኖሯል ለካስ።
መቼ ነው? ነገሮች እየተባባሰ ባለበት ለማን ይጠቅም ይሆን ?
የእኛ ጉዳይ አላህ ከኢትዮጵያ ጋር ይሁን! እንጂ በጣም አሳሳቢና አስጀጋር ሁኔታ ላይ ያለነው እንደሰው መታሰብ የሚጀመረው ማን ይሆን?
ወንድማችን ግርማ ካሳ ከዚህ በላይ የዘለፈህን ትግሬ ነው ብለህ እለፈው እንጅ ቅሬታ አይግባህ። አብረሀ ደስታ ላልከው አልተመቸሀኝም ሲጀመር እሱ የአንድነት እንቅስቃሴ ውስጥ ምን ይሰራል? ሰው ካገር ምድሩ እንደፋ ሁሉ ዛሬም መቅለስለስን ምን አመጣው? ባለፈው ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው ሰው እንደጠፋ ሁሉ አንድ ሻቢያ ጋብዞ ልክ ልኩን ነግሮት ወረደ (ቪዥን ኤርትራ ላይ) አብረሀ ደስታ የትግሬ ድርጅት አባል እንጅ የአንድነት አባል አይደለም የሚፅፈው ጽሁፍ ውስጥም ትግሬነት እንጅ ኢትዮጽያዊነትን አናይም ጽሁን በደምብ መመርመር ያስፈልጋል። በቅርቡ ስለ ወልቃይት የጻፈውንም አብሮ ማየት መልካም ነው። ሰውዬው የትግሬ ቅምጥል እንጅ ኢትዮጵያዊ መፍትሄ ፈላጊ አይደለም። እርግጥ መፍትሄ ያገኘህ መስሎህ እንጅ የትግሬዎችን ተንኮል አጥተህ አይመስለኝም በእርግጥ ጥረትህ ይደነቃል። ከዚህ አረጋዊ በርሄ አብረሀ በላይ…. ከዛ ደግሞ አብረሀ ደስታ ገብሩ አስራት ሁሉም ያው መለስ ናቸው ዋናውን ቦታ ስለ ተነጠቁ ነው ኢትዮጵያዊ የሆኑት።
Betame dese yelaleTEMSGANE NAW
ቤተሰቦቻቸው እንዴት እንዳሳደጎዋቸው ነው የሚገርመው ስራአት ባለው መልኩ ሃሳባቸውን መግለጽ ሲችሉ ዘለው ስድብ ላይ ነው የሚያተኩሩት። መሃበራዊ ግንዛቢያቸው በጣም የወረደ መሆኑን ነው የሚጠቁመው። ያ የበታችነት ስሜታቸው ደማቸው ውስጥ ግብቶ እንደ አሲድ ሲበላቸው ነው የሚኖረው ጭራሽ ግንቤ ሃሳብ ከነሱ መጠበቅ አይቻልም።
እግዚአብሄር ደጉን ቀን ያምጣ
ከፀሀፊው ጀምሮ ሁላቹም ቅዠታሞች ናቹ
ኢትዮጵያውያን እናሸንፋለን።ወያኔ ወዳቂ መሆኑን ሁላችንም ማመን ይኖርብናል።አንዳንዶች እባካችሁ ውደሰፊው ህዝብ እንመለስ ለውድቀቱም ከሁላችንም አስተዋፅኦ ይጠበቃል።