ቶኪዮ፤ የመሬት ነዉጥና ሱናሚ

ጃፓን ዛሬ ጠዋት የመታዉ ሱናሚ ያደረሰዉን ጉዳት የሚያጣራና በአደጋዉ የተጎዳዉን ሕዝብ የሚረዳ የባለሙያዎች ጓድ ለመላክ የተለያዩ መንግሥታትና ድርጅቶች እየተረባረቡ ነዉ።