ሰብዓዊ መብት በኢትዮጵያና የጀርመን ምክር ቤት
የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እንደሚያሳስባቸው የጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት አስታወቁ ።
የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እንደሚያሳስባቸው የጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት አስታወቁ ።
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ዳዊት ከበደ ወየሳ – ከአትላንታ)
አንዳንድ ጊዜ የኃየሎም አርአያ ጉዳይ ሲነሳ እንባ የሚተናነቃቸው ሰዎች አጋጥሞኛል። እንባ እየተናነቃቸው ሻዕቢያ ያስገ
“Occupy Wall Street” በሚል መፈክር አንድ በመቶ የሚሆኑ ባለፀጎች የሚመሩትን የኢኮኖሚ ፖለቲካ 99 በመቶዎቹ ሊንዱት እየተፍጨረጨሩ ባለበት በዚህ ቀውጢ ሰዓት፣ In T…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የዛሬ አስር ወር አካባቢ ለግል ጉዳይ ወደ ዩጋንዳ ተጉዤ ነበር። አንድ የፌብሩዋሪ 2011 የመጀመሪያ ሰንበት ጠዋት ወካምፓላ መካነሰላም መድሀኔዓለም ቤተክርስቲያን አመራሁ። ባጋጣሚ ከአገልግሎት በኋላ ምርጫ ነበርና አስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ ሲያደርግ፡ ሪፖርት ሲቀርብና የሰዎች ስም ዝርዝር ቀርቦ፡ ሰዎቹ በቤቱ ሲጸድቁ ታዝቤያለሁ። በሰዓቱ፡ በገንዘብ ሪፖረት እንዲሁም በቀጣይ አመት በጀት ላይ ከተነሱ አንዳንድ ጥያቄዎች በስተቀር፡ ምርጫውን ተቃውሞ ምንም […]
ካምፓላም ታመመ፡ ታመሰ እኮ !!
ተክለሚካኤል፡ አበበ (ቶሮንቶ)
የዛሬ አስር ወር አካባቢ ለግል ጉዳይ ወደ ዩጋንዳ ተጉዤ ነበር። አንድ የፌብሩዋሪ 2011 የመጀ
• አየር መንገዱ ተቃውሞውን እየገለጸ ነውበጥር 2002 ዓ.ም. በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት አቅራቢያ ድንገተኛ አደጋ የደረሰበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦ
“የልማታዊ ታክስ አስተዳደር ሠራዊት” ለመፍጠር ካሳለፍነው ሣምንት አጋማሽ ጀምሮ በሚካሄደው የሥራ አመራሮች ግምገማ ነክ ሥልጠና፣ ከሙስና ጋር የተያያዙ …
– ተገቢውን ሥራ ባላከናወኑ ኩባንያዎች ላይ ዕርምጃ ይወሰዳል ተብሏል
የማዕድን ሚኒስቴር ለአገር ውስጥና ለውጪ ኩባንያዎች የማዕድን ምርመራ የሚሰጠውን ፈ
ባለፈው ሣምንት ጋዳፊ በሊቢያ ተግባራዊ ስላደረጉት አረንጓዴው አብዮትና በሊቢያ ምድር ስለፈጸሙት ተግባር በስፋት ተወስቷል፡፡
– ወርቅ ቤቶች አሁን እየሸጡ ያሉት ወርቅ ምንጩ አይታወቅም
በወርቅ ግብይት የተሰማሩ የጌጣጌጥ አምራቾችና ጌጣጌጥ ለማምረት ማረጋገጫ የተሰጣቸው ወርቅ ቤቶ
በአሁኑ ጊዜ በተጨባጭ ያለው የዓለም የኢኮኖሚ ሁኔታ ሲጠና በእጅጉ አሳሳቢ ነው፡፡
የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ሕግ ከሚፈቅደው ውጪ የሰበሰበው ስምንት ሚሊዮን ብር ነው በሚል፣ …
ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በ1993 ዓ.ም. ባካሄደው ጥናት በአገሪቱ ውስጥ ከሚታዩ ዋና ዋና ችግሮች መካከል ሙስና አንዱ መሆኑ
የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚያስተዳድሯቸው ቤቶች ተፈጸሙ የተባሉትን ሕገወጥ ተግባራትን ሥርዓት ለማስያዝ እንዲቻል፣
ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና መሠረተ ልማት ሥራዎች ማካሄጃ ዩኒሴፍ በዕርዳታ የሰጠውን ገንዘብ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት አፈ ጉባዔና አም…
የልዑል ራስ እምሩ ሃይለ ሥላሴን “ካየሁት ከማስታውሰው” እያነበብኩ አስቀድሞ በተመሳሳይ ዘመን ታሪክ ዙሪያ ባጠነጠኑ ኦቶባዮግራፊዎች ላይ ያነበብኳቸው
የሰወነት አካላቸው በጥቁር ገበያ ይቸበቸባል
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ጥቅምት 25 ቀን 2004 ዓ.ም. November 5, 2011)፦ በግብጽ በኩል አቋርጠው ወደ እስራኤል ሀገር ለመሻገር የሚ…
ሰሜን ሱዳን እና ደቡብ ሱዳንን በሚያዋስነው የጋራ ድንበር አካባቢ ውጊያው እንደቀጠለ ነው። የሱዳን ጦር ኃይላት በብሉ ናይል ግዛት በአንጻሩ የሚዋጋው ያማ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሉሉ ከበደ
ኖቬምበር 5 / 2006 ሳዳም ሁሴን በሞት እንዲቀጣ ሲፈረድበትና ዲሴምበር 30 / 2006 ሲሰቀል ለስቅላቱ ፍርድ ዋና ወንጀል ሆኖ የቀረበው የክስ ጭብጥ፡ የሚቃ…
ካሩቱሪ ህንዳውያን ገበሬዎችን በሽርክና አላሳተፍኩም አለ
የፌደራል አቃቤ ህግ 3 ተኛ ወንጀል ችሎት የፌደራሉ አቃቤ ህግ በዋና ሽብር ፈፃሚነትና ተሳታፊነት ክሥ የመሠረተባቸውና ትናንት የጥፋተኝነት ብይን በተላለፈ
ትናንት ተከፍቶ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የቡድን 20 አባል ሃገራት ጉባኤ ዛሬ ተጠናቀቀ።
የዓለም ዜናዎች
ስትተውን ብዙውን ጊዜ ያልተጠበቁ ድርጊቶችን ታከናውናለች። አንዳንድ ጊዜ እንደውም አብረዋት የሚጫወቱ ተዋንያን ድንገት በምትፈጥራቸው ድርጊቶች ሲበዛ
በርግጥ ይሄ የአገሪቱ ቅርጽም ኢሕአዴግ አመጣሽ ነው:: ስጦታ ወይስ ንፍገት የሚለውን ግን እናንተው ፍረዱ::ኢሕአዴግ (ሕወሓት) ከአሸባሪነት ወደ አሸባሪ ሰ
ጥቅምት ወር ሲመጣ … “በግንቦት 7 1997 የሰጠነው የምርጫ ድምፃችን ይቆጠርልን!” በማለታቸው በጥቅምት 1998 ዓ.ም. በአዲስ አበባና ሌሎችም ከተሞች ጎዳናዎች በአጋዚ ጥይት በግፍ የተገደሉ፤ ለአካል ጉዳት የተዳረጉ፤ የተደበደቡ እና የተጋዙ ወገኖቻችንን በሃዘንና በቁጭት እናስታውሳለን። ዘንድሮ የጥቅምት 98 ሰማዕታትን በምንዘክርበት ወቅት ሶስት አዳዲስ ኩነቶች ተደራርበው መጥተዋል። እነዚህ ኩነቶች የተለያዩ ቢመስሉም በአንድነት ሲጤኑ እየሄድንበት ያለውን መንገድ የሚያሳዩ […]
የኢትዮጵያ ህዝብ ያለፉት ሀያ አመታት ታሪክ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ከወያኔና ወያኔ ተሸክሞ ካመጣቸዉ ኮተቶች ጋር የተያያዘ ነዉ። ይህ ደግሞ ወደንና ፈቅደን ያቀፍነዉ የታሪክ ምዕራፍ ሳይሆን እንደ ቀንበር በግድ የተጫነብን ዕዳ ነዉ። ለዚህም ይመስላል ወያኔ የተባለዉ ቃል በተነሳ ቁጥር የኢትዮጵያ ህዝብ “ተዉ ስማኝ አገሬ ሲከፋኝ ነዉ መኖሬ” እያለ አንጀቱ ዉስጥ የሚነደዉ እሳት የሚቀዘቅዝ እየመሰለዉ በአፉ […]
በያረጋል አይሸሹምና በህወሀት ባለስልጣናት መካከል በተነሳው የፖለቲካ ውዝግብ ምክንያት ቀደም ሲል ታማኝነቱንና ታዛዥነቱን ለማግኘት ሲባል በተከፈተለት የሙስና በር በራሱና በቤተሰብቹ ስም እስከዛሬ ያከማቸው ሃብትና ንብረት እንዳይንቀሳቀስ የወያኔ ፍርድ ቤት ማገዱን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ በላከልን ሪፖርት ገለጸ። ፍርድ ቤት ተብዬው የወያኔ የማጥቂያ መሳሪያ፤ በያረጋል አይሸሹም፤ በባለቤቱ በትግስት በቃልና፣ በልጆቹ ስም ተመዝግበው የሚገኙ ንብረቶችን ያገደው፤ በአሶሳ በ1200 […]
በከፋፍለህ ግዛ የቅኝ ገዥዎች ፖሊሲ የተለከፈው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በብሄር ብሄረሰቦች መካከል የፈጠረው ክፍፍል የታሰበውን ውጤት ስላላመጣለት ፊትን ወደ ሃይማኖት ተቋማት በመመለስ የሙስሊሙን ህብረተሰብ ለሁለት ጎራ የሚከፍል ተግባር እያራመደ መሆኑን በዚህም አብዛኛው የሙስሊም ሃይማኖት ተከታዮች ከፍተኛ የሆነ ቅሬታ እንዳደረባቸው የግንቦት 7 ዘጋቢ ገለጸ። እንደዘጋቢያችን ሪፖርት በአገራችን ሙስሊሞች ዘንድ ቀደም ሲል እውቅና ያልነበረው አህባሽ የሚባል የእምነት […]
ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ወደ ስልጣን ከመጣበት ጊዜ አንስቶ ሃገራቸውን ለቀው ለስደት የሚዳረጉት ኢትዮጵያዊያን ቁጥር እጂግ እያሻቀበ መምጣቱና በታሪክ ታይቶ ከማይታወቅ ደረጃ ላይ መድረሱ ታወቀ። ሃገሪቱን ለቀው ወደውጪ ሃገራት በሚሰደዱ ኢትዮጵያዊያን ዙሪያ ለሚጠናቀረው መረጃ ቅርብ የሆኑ የውስጥ ምንጮቻችን እንዳረጋገጡት በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያን በመልቀቅ ወደ የመንና ሱዳን የሚሰደዱት ኢትዮጵያዊያን ብዛት በእጅጉ አስደንጋጭ እየሆነ መጥቱአል። ዘጋቢያችን የውስጥ ምንጮቹን […]
ድህረ ምርጫ 97 የሰጠነው የምርጫ ድምፃችን ይከበርልን በማለታቸው ልክ የዛሬ 6 አመት ጥቅምት 22 ቀን 1998 . በአዲስ አበባና ሌሎች ከተሞች ጎዳናዎች ላይ በአረመኔው የወያኔ አገዛዝ አጋዚ ጥይት በግፍ የተጨፈጨፉ፤ አካሎቻቸውን ያጡ፤ የተደበደቡ እና የተጋዙት ሰማእታት ወገኖቻችን 6ኛ አመት በሚሊየኖች በሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ እየተዘከረ ነው። የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በወርሃ ጥቅምት 1998 በንጹሃን ወገኖቻችን ላይ የፈጸመውን […]
በአገር ውስጥ ያጣውን ድጋፍ በኢኮኖሚ ችግር ከተሰደዱትና ከወያኔ በመጠጋት ሊገኝ በሚችለው የጥቅም ትርፍራፊ ሊደለሉ የሚችሉ ግለሰቦችን በማሰባብሰብ ሊያገኝ ደፋ ቀና እያለ ያለው የፋሽስቱ መለስ ዜናዊ አገዛዝ፤ ባለፈው ቅዳሜ ጥቅምት 18 በብራስልስ ከተማ ድል ያለ ድግስ አዘጋጅቶ ግብር ማብላቱን የግንቦት 7 ዘጋቢ ከሥፍራው ከላከልን ዜና ለማወቅ ተችሎአል። በካሱ ኢላላ የሚመራው የቤልጂዬም የወያኔ ኤምባሲ ቀደም ሲል ለተጋባዦቹ […]
አረመኔው የመለስ ወያኔ አገዛዝ የእስር ጥቃቱን ሊያካሄድ ዝግጅቱን ያጠናቀቀው በዋነኛነት በኦሮሞ፣ ኦጋዴንና አማራ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች እነዲሁም ተወላጆች ላይ መሆኑ ታውቅዋል። ይህ እቅድ ወያኔ ከሀምሌ ወር 2011 ጀምሮ እየተገበራቸው ካሉት ግዙፍ እኩይ ድርጊቶች ኢምንቱ እነደሆነ የታወቀ ሲሆን ይህም ሀገር ውስጥ የሚገኙ የተቃዋሚ ሀይላትን ከሀገር ጠራርጎ የማውጠት አላማን የተንተራሰ ዘዴ ነው። መለስ ዜናዊ በቅርቡ በፓርላማ […]
ሲ ኤን ኤን እንደዘገበው የሳይናይ በረሀን በማቋረጥ ወደ እስረኤል ለመጓዝ ሙከራ የሚያደርጉ ኢትዮጵያውያን፣ ሱዳንያውያንና ኤርትራዊያን አስፈላጊውን ክፍያ መፈጸም ካልቻሉ፣ የሆድ እቃቸው ተከፍቶ ኩላሊታቸው ና ጉበታቸው ከወጣ በሁዋላ፣ በዚያው እንዲሞቱ እንደሚደረጉ ዘግቧል። ዘ ኒው ጄኔሬሺን ፋውንዴሽን ፎር ሁማን ራይትስ እናዘ ኤቭሪዋን ግሩፕ የተሰኙትን ድርጅቶች በመጥቀስ ሲኤን ኤን እንደዘገበው፣ ስደተኞቹ የተጠየቁትን በብዙ ሺ የሚቆጠር ክፍያ ለመፈጸም ካልቻሉ […]
በቦረና ዞን በተለያዩ ወረዳዎችና በጉጂ ዞን ሊበን ወረዳ የሚኖሩት የዋዩ ኦሮሞ የሀገር ሽማግሌዎች ዋታ የሚለው መጠሪያ እንደማይወክላቸው እየገለጹ ነው።አ…
የኬንያ መገናኛ ብዙሀን ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ጥቂት ቀናት የጦር መሣሪያ የጫኑ አውሮፕላኖች በተከታታይ ሶማሊያ ማረፋቸውን በመዘገብ ላይ ናቸው ።
አንድ ሰው የሁለት ባህል መሰረት ካላቸው ወላጆች ሲወለድ ምን ዓይነት ፈተናዎች ይገጥሙታል? አንድን ወላጅንስ? እነዚህ እና ሌሎች ጥያቄዎች ለዛሬው የባህል
ግሪክ የአውሮፓ ህብረት ስበፈቀደላት ብድር ላይ ህዝብ ድምፀ ይሰጥበታል ካለች በኋላ ከአውሮፓ መንግሥታት ልዩ ልዩ ማስጠንቀቂያዎች እየደረሷት ነው ።
በዓለማችን ውስጥ የተከሰቱትንና እየተከሰቱ ያሉትን የሙስና ጠባዮች የሚከታተሉ ምሁራን፣ ተመራማሪዎችና እንዲሁም ጉዳዩን በጥብቅ የሚከታተሉት ግለሰቦችና ለጋሽ ድርጅቶች እንደ ጎርጐርሳውያን አቆጣጠር ከ1990ዎቹ በኋላ፤ በሁለት ፅንፍ መልክ የሚታዩ ሙስናዎች የተከሰቱ መሆኑን ያስገነዝባሉ፤ ስምምነትም ላይ ደርሰዋል። እነዚህም (1) በመንግሥታዊ አስተዳደር ብልሹነት መስክ የሚሰባሰቡ/የሚገለፁ/የሚከሰቱ ሙስናዎች (administrative corruption) እና፤ (2) የመንግሥቱን የሥልጣን አውታር፤ አስተዳደሩን፤ ህጎቹን፤ ወ.ዘ.ተ. በመማረክ የሚገለፁ የሙስና ጠባዮች […]
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት የፌዴራሉ ዓቃቤ ሕግ በሽብር ድርጊት ዋና ተሳታፊ በመሆን አራት የተለያዩ ክሶች በመሰረተባቸው ሁለት ኢት
ፈረንሳይ ካን በተሰኘችዉ ከተማዋ የምታስተናግደዉ ቡድን 20 በመባል የሚጠሩት የበለፀጉ አገሮች ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል።
የዕለቱ ዜና
የረድዔት ድርጅቶች የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ ሰለባዎችን ለመታደግ ሲሞክሩ ብዙ ጊዜ ችግር እንደሚያጋጥማቸው ይዘገባል።