ኤርትራ ለአሸባብ መሣሪያ በማቀበል መወንጀሏ DW Amharic November 3, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኬንያ መገናኛ ብዙሀን ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ጥቂት ቀናት የጦር መሣሪያ የጫኑ አውሮፕላኖች በተከታታይ ሶማሊያ ማረፋቸውን በመዘገብ ላይ ናቸው ።