በአሸባሪነት የተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ችሎት DW Amharic November 3, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት የፌዴራሉ ዓቃቤ ሕግ በሽብር ድርጊት ዋና ተሳታፊ በመሆን አራት የተለያዩ ክሶች በመሰረተባቸው ሁለት ኢትዮጵያውያን እና ሁለት የስዊድን ጋዜጠኞች ላይ ዛሬ የተለያየ ብይን ሰጥቶዋል።