“ሀገር የተቀማ ትውልድ” የተሰኘው የዳንኤል ተፈራ መጽሐፍ ለገበያ ዋለ ::

“ሀገር የተቀማ ትውልድ” የተሰኘው የዳንኤል ተፈራ መጽሐፍ ለገበያ ዋለ ::

“ሀገር የተቀማ ትውልድ” የተሰኘው የዳንኤል ተፈራ ወጥ የፖለቲካ መጽሐፍ ዛሬ ከሰአት በኋላ የመጽሐፍ ገበያውን ተቀላቅሏል፡፡ ዳንኤል ተፈራ ከዚህ ቀደም በሳምንት ብቻ 20 ሺህ ኮፒ የተሸጠውን “ዳንዲ የነጋሶ መንገድ” እና “ከፓርላማው በስተጀርባ” የተሰኙ መጽሐፍትን ለአንባብያን አብቅቷል፡፡

እነሆ አሁን ደግሞ ወጣቱ ባለብዕር ዳንኤል ሶስተኛ ስራው የሆነውን “ሀገር የተቀማ ትውልድ” የሚል ርዕስ የተሰጠውን መጽሐፍን ጀባ ብሎናል፤ በጽሐፉን በብር 60.80 ከአዟሪዎችና ከመጽሐፍት መደብሮች ያገኙታል፡፡