አንድ የወያኔ አባል 5 ሚሊዮን የእንግሊዝ ፓውንድ የሚገመት ጥሬ ገንዘብና ወርቅ በሻንጣው ይዞ ወደ ለንደን ሲገባ ተያዘ

ወደ 150 ሚሊዮን የሚጠጋ ብር በሻንጣ ጠርቆ ለንደን የገባ የሀገራችን ዘራፊ የወያኔ ባልደረባ በእንግሊዝ ፖሊሶች ክትትል እጅ ከፈጅ ተያዘ።ከፍርድ ቤት ጋር በተያያዘ ለጊዜው ስሙ እንዳይገለጽ የጠየቁ ምንጮች እንደገለጹት ፣ አንድ የህወሃት አባል 5 ሚሊዮን የእንግሊዝ ፓውንድ የሚገመት ጥሬ ገንዘብና ወርቅ በሻንጣው ይዞ ወደ ለንደን ሲገባ ጋትዊክ አየር ማረፊያ ላይ በፖሊሶች ተይዟል። ግለሰቡ ፍርድ ቤት ቀርቦአል። […]

10 Comments on “አንድ የወያኔ አባል 5 ሚሊዮን የእንግሊዝ ፓውንድ የሚገመት ጥሬ ገንዘብና ወርቅ በሻንጣው ይዞ ወደ ለንደን ሲገባ ተያዘ”

  1. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    the years two best commenter!!!?

  2. THANK YOU @ ተንኮሉ ንእና የዘንድሮ…. ባህሪያችሁን አሥተካክሉ ለእውነት ቁሙ

  3. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    @w/change አህያ ጭነቱ ሲበዛባት መፍሳቷ አይቀርም ለመፍሳቷ ተጠያቂው ጭነቱ ነው ወይስ የጫነው ሰዉ?

  4. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    abcdefghigklmnopqrst

  5. @ተንኮሉ/የዘንድሮ….

    ይህን ላንተ ልተወው ሥሜትህን ይጎዳል ጠፍቶህ አይደለም የጦጣን ፍርድ አሥመሠልከው የፀሀፊውን ሀሣብ አትበትን አርሥቱን ጠብቅ።

  6. @ተንኮሉ/የዘንድሮ….

    ይህን ላንተ ልተወው ሥሜትህን ይጎዳል ጠፍቶህ አይደለም የጦጣን ፍርድ አሥመሠልከው የፀሀፊውን ሀሣብ አትበትን አርሥቱን ጠብቅ።

  7. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    @w/change የስነፅሁፍ መምህር መሆንህ ጥሩ ነው አዲስ አበባ የስነ-ፅሁፍ መምህር እጥረት ስላለ አንተ ታስፈልጋለህ ርእስ መደባለቅ እንደዚህ ነው-marter yang

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*