የሃዋሳ ከተማ በግራፊቲ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች ::(PHOTOS)

የደቡብ ክልል ዋና ከተማ የሆነችው ውቧ ሃዋሳ ከተማ በኮሚቴው ላይ መፈረዱን ተከትሎ በግራፊቲ ፅሁፎች አሸብርቃ ማደሯን የቢቢኤን ምንጮች ገለፁ።

የአካባቢ ፖሊስ ማእከላትን ጨምሮ፣ በግድግዳዎች፣ በኤሌክትሪክ ፖሎች ላይ ድምፃችን ይሰማ የተፈረደው በኛ ላይ ነው እና ሌሎች መልእክቶቹም በቀይ ቀለም በስፋት ተፅፈው አድርዋል።

 

 

5 Comments on “የሃዋሳ ከተማ በግራፊቲ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች ::(PHOTOS)”

  1. ይህ የሚያሣየው ፍትህ ነፃነት የገደል አፋፍ ላይ እንዳለች አበባ ብርቅ እንደሆነችብንና ይህን ሥቦ የሚያሥቀር ግራቪቲ ይችህ ሀገር ያሥፈልጋታልና።

    ሁሉም ለነፃነቱን ለአንድነቱን ለፍትህ ይታገላል

  2. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    መፎከር ውጤት ሁኖ አያውቅም ሁልጊዜ አሉታዊ ነገር ማቅረብ ውስጣችሁ ልማትን እንዲጠላ አድርጎታል:እኛ ከለለን አገር አታድግም ማለትም በቁም መክሸፍን ያመላክታል:

  3. ሠብአዊ መብት ረገጣው ይቁም!!!

    ዝሆን ረጅም ጆሮ አላት ከሩቅ አትሠማም ግን የውሥጥ ትኩሣቷን ታበርድበታለች።

    መንግሥትም ፍትህን ለትኩሣት ማብረጃነት አይገልገልበት

    ድምፃችን ይሠማ

  4. @ከዘንድሮ…..

    በልማት ሥም ሀገር አትሸጥም የውሥጥ ባርነትን ያሥፋፋል ለዚህ ምሣሌ ዝንቡዋቤን በውጭ ልማታዊ ባለሀብቶች ሣብያ የተከሠተውን ለውጥ እናሥታውሥ በቂ ሙህራንን ያላሣተፈ ጥናት የለሽ ልማት መዘዙ ብዙ ነው።

    ሌላ ማሥረጃ የአበባንም ልማት ብናይ የመሬት ሙቀት መጨመርን እንዲሁም መካን መሬት ሆኖ እየታየ ነው ወቶ ለማየት ካሥፈለገ ሆለታን እዩ።

    የወያኔን የድንጋይ ወፍጮ መውቀር ትውልዱ ታክቶታል ግርድፉ በዛ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*