እነ ብርሃኑ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ!

አንደኛ ተከሳሽ ብርሃኑ ተክለያሬድ፣ ‹‹ሀገሬ በፋሽስት አምባገነኖች ተይዛ ዜጎች በጨቋኝ ስርዓት ውስጥ ስላሉ ሀገሬንና ህዝቤን ነጻ ለማውጣት ወጣትነቴን ሰውቼ ለመታገል ግንቦት ሰባት ከሚባል ነጻ አውጭ ድርጅት ጋር ለመቀላቀል ወስኜ ወደዚያው አቅንቻለሁ፡፡ ስለዚህ ድርጊቱን ፈጽሜያለሁ፣ የግንቦት ሰባት አባል ነኝ፡፡ ወንጀለኛ ግን አይደለሁም›› ሲል ቃሉን ለፍርድ ቤቱ ሰጥቷል፡፡ ሁለተኛ ተከሳሽ እየሩሳሌም ተስፋው በበኩሏ፣ ‹‹ድርጊቱን ፈጽሜያለሁ፤ ነገር ግን […]

2 Comments on “እነ ብርሃኑ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ!”

  1. የህዳሤውን ነፃነት ግድብ የወያኔ ደለል አይሞላውም!!!
    ፍትህ
    ነፃነት
    አንድነትን ሢያመነጩ ይኖራሉ የፍትህ ብርሀን ትፈካለች ለዘላለም!!
    ሞት ለወያኔ !!
    ድምፃችን ይሠማል

  2. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    ቦርጫሙ ዲሲ ቦርጭህ ለንደን ደርሷል አሉ…መጀመርያ ከበሮ ቦርጭህን ነፃ አውጣ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*