ምሩቃን እና የሥራ ዕድል
በኢትዮጵያ ከሚገኙት ከ30 ከሚበልጡት የመንግሥት እና በብዛት ከተከፈቱት የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዘንድሮ ከ90 ሺህ የሚበልጡ ተማሪዎች ተመርቀዋል። ዩኒቨርሲቲዎቸች እና የኮሌጆች ምሩቃን የቀሰሙትን እውቀት እና በሥልጠና ያገኙትን ሙያዊ ክሂሎት የተሻለ ኑሮ እድል ከፋች አድርገው ተመልክተውታል። ይሁንና፣ ገሀዱ እንደጠበቁት ሆና ሳያገኙት ቀርተው ብዙዎች ለስራ አጥነት መዳረጋቸውን ይናገራሉ። ምሩቃኑ ሥራ የማግኘት እድላቸው እስከምን ድረስ ነው? ችግራቸውን ለማቃለል ምን ሊደረግ ይቻላል? ውይይት አካሂደናል። Listen
I am one of them
የትምህርት ፖሊሢው በሥጣም በርካታ ውሥብሥብ ጉድለቶች አሉበት ለምሣሌ በአፍ መፍቻ ቋንቋ ካልሆነ ተብሎ ያመጣውን ጣጣ ልግለፅ በትንሹ አንድ በአካውንቲንግ የተማረ መፍቻው አማርኛ የሆነ ባንክ ለመቀጠር ቢያሥብ ለምሣሌ አዋሽ ባንክ ኦሮምያ ባንክ በእነዚህ ባንኮች ቋንቋውን ካልተናገረና ካልፃፈ እንዲሁም ብሄሩ ዋነኛ መሥፈርት ናቸው ይህ ወሬ እንዳይመሥላችሁ መሬት ላይ ያለ ህቅ ነው በሌሎችም ክልል ይህን መሠል ትፅእኖ በንግዱ በኢንቨሥትመንቱ የሚታይ ችግር ነው ትውልዱ ይህን እንዴት እያየው ነው? አሁን ድንጋይ ይጥረብ ወይሥ ይሠደድ? እነዚህን መሠል መዘዞች ወጣት ተመራቂያንን የሚፈታተኑ ናቸው።
Safi hasab wade hulet bank awaredk. Lenegeru language bichulum Hulunim Teketari mastenaged lehulet bankoch kebad new.
@Anonymous
ማዋረድ አይደለም ፋክት ነው አጥበህ አታሥብ ለተማሩት በጣም እንደባህር ይሠፋል እናንተ በጥድፊያ ዋና ጀመራችሁ እንጂ የሚሠጥመውና የሚንሣፈፈውን አብረን እያየነው ነው አትቸኩል ቀሪዎቹ ባንኮች የናንተው ….ናቸው።