ከ100 በላይ ኢትዮጵያዊያን በኬንያ ፖሊስ ተያዙ
በኬንያ ፖሊሶች በቁጥጥር ስር የዋሉት 100 ኢትዮጵያዊያን ትናንት አመሻሽ ላይ ነው፡፡በወጣትነት የእድሜ ክልል የሚገኙት ታሳሪዎቹ በተፋፈነ ሁኔታ በአንድ ትልቅ መኪና ተሳፍረው ወደ ናይሮቢ በመገስገስ ላይ እንዳሉ በፖሊሶች በተደረገ ፍተሻ መያዛቸው ታውቋል፡፡ታሳሪዎቹ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለማቅናት አቅደው የነበሩ መሆናቸውም ተነግሯል፡፡ እንደ ዴይሊ ኔሽን ዘገባ ከሆነም ስደተኞቹ በሞያሌ በኩል በድብቅ በማለፍ ወደ መሩ ካውንቲ ማምራታቸውን መረጃ የነበራቸው የኬንያ ፖሊሶች በቀላሉ በቁጥጥር ስር ሊያውሏቸው […]
The vehicle belongs to the General Service Unit-Government of Kenya. Video attached. http://www.nation.co.ke/news/GK-lorry-seized-ferrying-100-Ethiopians/-/1056/2837656/-/13bhinj/-/index.html
ከዚህ ጋር አያይዘን የኛ ጀነራል ከኬንያ አቻቸው ጋር የጋራ ድንበር ፀጥታ የሚል ሥምምነት ባሣለፍነው ሣምንት ተፈራርመው እንደነበር ይታወሥ የዜጎች ነፃ የመንቀሣቅሥ መብትን የሚፃረር ተግባር ይመሥላል ወጣቱ ለውጥን ይሻል ተመርቆ ድንጋይ ነው የቀረበለት ኢ ሞራላዊ የማይጣጣም በመሆኑ ግድ ሊለው ይችላል በተቃራኒው ደግሞ ወያኔን ወንድነቱን የሚፈታተን ሀይል እንዳይቀላቀል ታሥቦም ይሆናል።