በአፋር የተከሰተው የዝናብ እጥረት ያስከተለው ጉዳት – ከአፋር ክልል ሚሌ ወረዳ ሀርሲስ ቀበሌ (ቪኦኤ)

በሚሌ ወረዳ የሀርሲስ ቀበሌ ነዋሪዎች በድርቅ መጎዳታቸውን የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ግርማይ ጋብሩ በአፋር ክልል ታዘዋውሮ ዘግቧል። Listen