የኤርትራ የፀጥታ ኃላፊ ከወያኔ ጋር በመረጃ መለዋወጥ ጥርጣሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል
” ወያኔ ቀኝ እጁን አጣ::” በሚል ርእስ የተለያዩ ከኢትዮጵያውያን ድህረ ገጾች ከለቀቁት መረጃ የተገኘ ፕሬዝዳንት ኢሳይያስን ከስልጣን ለማውረድ አሲረዋል በሚል አስራ አምስት ባለስልጣናት ወህኒ አስገብተው የነበሩት የኤርትራው የፀጥታ ሹም ወዲ ካሳ ተራቸው ደርሶ ወህኒ ወርደዋል። ከአስመራ እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት …
የኤርትራ የፀጥታ ኃላፊ ከወያኔ ጋር በመረጃ መለዋወጥ ጥርጣሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል Read more »