መለስ (ለገሰ) ጀግና?! – ወገኖች ጀግንነት መቀለጃ ሆነ እንዴ? ተስፋዬ ገብረአብ

መለስ ፈሪው 1. በ 1980 ዓ.ም አጋማሽ በእንጥጮ በምትገኝ ወረዳ ከፍተኛ አመራሮች በሚስጥር በተሰበሰቡበት ቆርቆሮ ቤት አካባቢ ከሚጠብቁ ጓዶች አንዱ እንቅልፍ ይዞት ባርቆበት ጥይት ያጮሃል፥ ከዛም መለስየ ጀግናዋ የምትመራዉን ስብሰባ ዘንግታ ከባለሶስት ወንበር ላይ ወደኋላ ተንከባለለች ብሎ ኢያሱ በርሄ እየሳቀ አጫውቶኛል። ተሰብሳቢው ሳቁ አላበቃ በማለቱ መለስ ከወደቀበት ወንበሩ ላይ ለተወሰኑ ሰከንዶች ሳይነሳ ደርቆ ቆይቶ ነበር።

መለስ ፈሪ 2. አጠገቡ ያለ ስው ሁሉ ሲያስነጥስ በፍርሃት የሚነስረው መለስ: ማንበብ አለብኝ እያለ መሰሪያ ከሚጮህበት አካባቢዎች ሁሉ በዘዴ ይርቅ ነበር። ከፍተኛ ሰራዊት ተገድሎባቸው እንኳን በቃ እኛም እንታኮስ ሲሉት እንዴ ማን ሊመራው ነው ሰራዊቱን እያለ በማፈግፈግ ይታወቃል። ታዲያ በአንዱ የጦፈ ውጊያ ዕለት በተወጠረ ስብሰባ ተይዘው ቆይተው ወደ ማረፊያቸው ሲያመሩ የደርግ ሚግ 23 ድብለቅለቅ አርጋው ወደታች ብላ ወደላይ ስትመለስ የነበራት ድምጽ ሁሉንም መሬት ላይ አንከባሏቸው ነበር። መልስ እንደልማዱ በዛው ተኝቶ ቀረ ከዛም፥ ስዩም መስፍን” እረ ተነስ እንጅ ምንድነው ተጎዳህ እንዴ ሲለው” አጅሬው መለስም በማቃሰት ” ጭንቅላቴ ደህና ነው” ዳበስ ዳበስ እያደረገ ከዛም ቀጠል አድርጎ” አግሬ ተርፏል እንዴ?” ብሎ ሲጠይቅ በቃ ዙሪያውን ከበው ከት ከት ብለው ሲስቁ ምንም እንዳልሆነ አውቆ ብድግ አለ ” እንዲህ ነኝ እኔ ሰራውላችሁ “እያለ በቀልድ እንዳስመሰለ አርጎ አሳምኗቸው ልብሱን እያራገፈ ተነሳ። እንግዲህ የመለስ መሰሪ ባህሪ የሚባለው እንደዚህ እየሸወዳቸው ነው። ሚጓ ምንም ቦንብ ሳትጥል አስፈራርታ ብቻ ነበር የተመለሰችው።

መለስ ፈሪ 3. የአበበ ገላውን አልነግራችሁም። በሚቀጥለው ከፍርሃቱ የተነሳ ምን ምን እንዳደረገ በስፋት እመለስበታለሁ።

ተራ ካድሬዎች ግን ሰው እንዳይስቅባችሁ መለስን ጀግና አትበሉ እንኳን እናንተ ይቅርና ነባር ታጋዮች እንኳን ደፋርና ጀግና እንዳልሆነ ጠንቅቀው ያውቃሉ።
መለስ ፈሪ!!! በፍርሃት ኖሮ በፍርሃት የሞተ!!! – ተስፋዬ ገብረአብ

18 Comments on “መለስ (ለገሰ) ጀግና?! – ወገኖች ጀግንነት መቀለጃ ሆነ እንዴ? ተስፋዬ ገብረአብ”

  1. Tesfaye mishiti, here in Soest they are looking for you. Are you still hiding or will you come to Holland to prove that you are not a tief

  2. ተስፋዬ ገ/አብ ኣይደለም ስለ መለስ ስለ ማንም ሰው ትችት የማቅረብ የሞራል ብቃት የለውም እሱ እንደሚለው ጀግንነት መለኪያው ተኩስ ብቻ ከሆነም መለስ ፈርቶ ኣያውቅም ዋናው የጀግንነት መለኪያ ግን ህዝባዊነት ነው ደሞም መለስ ለትግል ከቤቱ ሲወጣ እኮ የትጥቅ ትግል ላይ ምንምን እንዳለ ጠንቅቆ ተረድቶና በቂ ግንዛቤ ይዞ መስዋእትነት ለመክፈል ፈቅዶ ነው እንግዲህ የመለስ ጀግንነት ካልተዋጠለት ተስፋዬ ገ/ኣብ የኣእምሮ ብቃቱ በጣም የወረደ ነው ይህን ደግሞ ብዙ ጊዜ እራሱ ገልፆልናል

  3. ተስፍሽ ~ ተስፋቢስ/ ይህች ጽሁፍ አሁን ማ ይሙት አስፈላጊና እንደዉ ማራኪ ጽሁፍ ሁና ነዉ እሬሳ ብእረህን እየጎተትክ ብቅ ያልከዉ ወይስ ኤሊያስ የተሽከመዉ የሽንፈት ስልቻ ስለከበደዉ ጭነቱን ልትካፈለዉ ከማታማታጅቦቹ ጋረ እየተጠራራችሁነብን ነዉ፟?
    ለማንኛዉም ይህቺን ቃፊር ሙንጭርጭርህን እዛዉ ከነ ቢቸሬህ ተኛበት ወደዚህ መመለስ አተችለም:፤
    በነገራችን ላይ ስነጽሁፍ በ ሀገርህ ሀገርህ ወይም በተጠመቅክበት ለምን አትጽፍም? ነዉ ወይስ በቃ የንግዴ ልጅ ሀገር ወገን ዘመድ ቋንቋ የለዉም? ሲያልቅ አያምር እዚያም ሄደሽ በላሽ፟-ጠጣሽ እዚም መጥተሽ በላሽ ሆነ ያንተ ነገር;
    እንደ ዉሻ አባረርንህ እረ በስ መ አብ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  4. በትግራይ በትግል ሜዳ እያሉ ነባር ሴት ታጋዮች የሴቶች ማህበር በማደራጀት ትልቅ ስራ ሲሰሩ ነበር። በሴቶች ህይወትም ትልቅ ለውጥ ኣምጥተዋል። ያን ለውጥ እኔ የሌለሁበት ስም እያስጠራ ነው በማለት መለስ ዜናዊ ማህበሩን ለማፍረስ ተነሳ። ይባስ ብሎ ለሴቶች ኮንፈረንስ ጠርቶ ራሱ መራው። እና ደበደባቸው። ከማለሊት ምስረታ በኃላ ነባሮቹን ጠንካራዎቹን ኣባሪራለሁ ብሎ እኔ የምላቹሁ ኣዳምጡ ማለት ጀብሮዋል። በዚህ የሴቶች ኮንፈረስ ግን በተለይ ታጋይ መንጀርኖ (በህይወት ኣለች) ኣይደለም ብላ ተከራከረችው። የያኔ ባልዋ ኣባይ ጸሃየም እውነትዋ ነው ብሎ መንጅርኖን ደግፎ ተከራከረ። መለስ ዜናዊ እየተሸነፈ መሆኑን ሲገናዘብ፣ እውነቱን ከመቀበል ሊበትናቸው ሰለፈለገ፤ ለኣባይ ጸሃየ ለካ ባለ ቤጥ መንጅርኖ የምታስቸግረኝ ያለችው ኣንተ ሌሊት ሌሊት ያስተማርካት ነው ብሎ ዘመተበት። ኣባይ ፈርቶ ዝም ኣለ፣ ሌሎችም ኣባይ ዝም ካለ ማን ያድነናል በማለት ሁሉም ዝምታ መረጡ። ከዚህ በኃላ የሴቶች ማህበር በመለስ ትዕዛዝ ኣፈረሰው። ታጋይ ሴቶችም ለህይወታቸው ህልውና ፈርተው ዝምታ መረጡ። መህበሩም እየደከመ ፈራረሰ። የመለስ ካድሬዎች ዘመቱባቸው። ኣሁንም በህይወት ያሉ መመስከር ይችላሉ እነ መንጀርኖ፣ ኣረጋሽ ኣዳነ፣ መብራት፣ ሮማን

  5. ከፕሬዚደንቱ እኩል ስለምትወዳት ኤርትራ ለምን አትፅፍም ። ነበርክ አይደለም እንዴ እዛ ። አንተ የኛ ሰው አይደለህም ። ሂድና የኦሮሞ ጡት ምናምን ሞጋሳ ጥባ ። በና በኢትዮጵያን ማሃል አንተ አያገባህም ። እኛ በራሳችን ሃገር ጉዳይ እንነጋገራለን ። አንተ አታስፈልገንም ። መለስ ፈሪ ነው ? በቃ ፈሪ ነው ። ምን ይጠበስ ። ፈሪው መለስ ግን አንተን ቀጥሮ አሰርትኋል ። አንተን አሽከር አድርጎ በማሰራቱ ብቻ ጀግና ነው ።

  6. ሀገርን የብተና ሥጋት ውሥጥ የከተተ ትውልድ ሢወቅሠውና የሢኦል የማያንቀላፉ ትል እሣት ምሥክር ይሆኑታል ግንቦት 7 ሥላሤ ይፍረዱት።

    የባንዳ ሥራ ኑ እዮ ለውጭ ባለ ሀብት ለ99 አመት ሽጦናል ልክ የኩባ መሬት በኪራይ አሜሪካኖቹ ጓንታናሞን እንደነጠቁ ማለት ነው ጎበዝ ንቃ የቀጣዮ ትውልድ እጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያቅትምና ።

    መለሥን ጅግና የሚል ካለ የጅግኖች አያቶቻችን አፅም ጦር ሆኖ ይውጋን
    ትውልዱ ተወግዟል በቃ።

  7. እውነት ነው የምትነግሩን ሁላ? እኔ ማንን ልመን በዚህ ፈሪ ስትሉ በዚህ የህዳሴው ማህንዲስ። መለስ እኔ እንዳየሆቸው ከሆነ ግን እዚህች ድሀ አገር ላይ ብቻቸውን ኑረው ሁሉንም ህዝብ ይዘዎት የሙቱ ሰልፊሽ ሰው ናቸው። ተተኪወቸው እኮ ግራ ገብቶቸው ፍዘዎል። መለስ ብቻውን ሲማር ኑረ እና ሙተ…….አለቀ

  8. @ክልል

    ግን እሡ ጅግና አይደለም !!!
    ይዞት የሞተው ድርጅቱን እንጂ ኢትዬጰያን አይደለም ብዙ ብርቅዬ ልጆች አሏት ግን የግድ ጫካ ካልተገባ አይሆንላቸውም ይሉናል ይህ ነው ወያኔን ጅግና የሚያሠኘው? እውነት ቀኗን ትጠብቃለች እንጂ አብራው አልተቀበረችም።

  9. ለትውሥታ ግንቦት 7 ለውጥ ግዜ በህይወቴ የማልረሣው ንግግር ያረጉት የጫካው መለስ በንግግራቸው ታሪክ የማይረሣው እኛ በምርጫ ከተሸነፍን ልክ እንደ ሩዋንዳ ኢትዬጵያ ትሆናልች እያሉ በድብቅ ያነገቡትን አጀንዳ ይፉ አረጉ ይህ አረመኔ ሠይጣን ሊሆን የማይችል ጠባሣ ተናግሮ አልፋል ይህ በኢትዬጵያ ታሪክ ሊታለም ሊናገሩት የማይገባ የታሪክ አተላነቱን መሥክሯል

    ሞት ለወያኔ
    ድል ለግ7 ጀግኖች

  10. ተስፋዬ ገብረአብ እዚህ ምን አገባህ? የሌባ አይነደረቅ አሉ? ወይስ አንድ የምትሰድበው አማራ ፍለጋ ነው የመጣኸው?

  11. ቅራቅንቦ ጽሁፍ ነው። ብሎጉን ቆሻሻ መጣያ አስመሰላችሁት። መለስን ወደድነውም ጠላነውም የሞተን ሰው ስም እያነሱ ማብጠልጠል ባህላችንም ሞራላችንም አይደለም። ለነገሩ ተስፋዬ መች ሞራል ታውቅና? መለስ እኮ አንተን ከበረሃ ከምርኮ አንስቶህ በወጣትነትህ ከአቅምህ በላይ ስልጣን ሰጥቶህ፣ በምንም መልኩ፣ በምንም ተአምር በማይገባህ ሃላፊነት አስቀምጦህ አብልቶሃል፣ አጠጥቶሃል። አንተ ግን መልሰህ ያገረሰህን ጣት ነከስከው። ለነገሩ እናንተ ከኤርትራ የሆናችሁ አንዳንዶቻችሁ እጅግ ያልተለመደ የከሃዲነትና የባንዳነት በሽታ አለባችሁ። ከጥንት ከአባቶቻችሁ ጀምራችሁ እስከ አሁን ትውልድ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ የከሃዲነትና የባንዳነት በሽታ አለባችሁ።
    በመለስ አስተዳደር ፖሊሲ የተነሳ ብዙ ኢትዮጵያውያን ተሰቃይተዋል። አንተን ግን አብልቶሃል፣ አጠጥቶሃል። ስለዚህ ከሞተ በኋላም ይወራ ከተባለ ስለመለስ በደል ለማውራት የሞራል ብቃት ያላቸው እነርሱ ናቸው እንጂ አንተ አይደለህም።
    ባህርይህ ሁሉ የሌባና የአጭበርባሪ ነው።

  12. ይህ ነው ጀግንነት እንዴ ድንቄም ዲሞክራሢ ሞቶም የሞት መንፈሥ የሚመራቸው ሙታን
    አጋንንት ወያኔዎች የልማት ጭምብል ለብሠው የሚርመሠመሡ ራሣቸው ፈንጂ ቀብረው
    ተቃዋሚ ፈፀመ የሚሉ ባንዳዎች ብርቅዬ ህዝቡን አይወክሉም ቢያለሙም ልማቱ የህዝቡ
    ነው ይህን አልሚ ህዝብ ደግሞ በሙሥና እየጠለፈ ሆን ብሎ የሢምንቶና ብረት ላይ ጫና
    ፈጥሮ የህዝቡን ልማት አግቶታል የመሬት ግዥ ሊዝ ከፍ አርጎል ለመቶ አመት ለውጭ
    ባለሀብቶች ሀገሩን ሽጧል በገዛ መሬቱ ገበሬውን ነፍጠኛ ሆነ መብራት ይኸው ድፍን 10
    አመት መሥተካከል አልቻለም በጭለማ ቶርች እያረገ ነው ……ሥንቱ ይዘክዘክለት።
    ብቻ መልካም ቀንን እ/ር ያምጣ የፍትህ እንባ አባይን ትሙላ!!!
    ሞት ለወያኔ ድል ለኢትዬጵያ ልጆች!!!
    ክቡር ጀግና ወታደር ሆይ ያሥተላለፍንልህ መልእክት በሆድህ ይዘህ ባንዳውን ወያኔ አብረን
    እንገንድሠው የደርግ ሠራዊትን የጣልከውም አንተ ነህ ሳትሣቀቅ መረጃውን አሥተላልፍ
    ደምህን ለወያኔ ሤጣን አትገብር በአንተ ወኔና ደም ወያኔ ዛሬ ከፍተኛ ዶላር እያግበሠበሠ
    ነው ሞተህም ለቤተሠህ እንኳ አንድ ጣት ያጣ የማሽን ሠራተኛ የማያገኘውን ክፍያ ካሣ
    ደብቀውህ ሢከፍሉ አይተናል ይህ ነው የሠላም አሥከባሪ ተልኮ ድራማ ንቃ ይችህ አገር
    ጠላቷ አንድ ነው ረሀብና ወያኔ ሌላው የጥጋብ ምልክቶች ናቸው በቀለም ይመለሣሉ ክቡር
    ሆይ የምንፈልገውን መንግሥት ለመምረጥ ተቸገርን ተሠደድን ተገደልን ይህ ሉጎሙን
    አኝኮ የጨረሠው የወያኔ ጥቁር ፈረሥ ግልቢያ የገደል አፉፍ ደርሥሷል ሥንዴውን ማዶ
    ሆነን እናሣየው ኦሮማይ!!
    [ Reply]

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*