“ኃይማኖታችን የደም ስራችን ናት” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

“ኃይማኖታችን የደም ስራችን ናት” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

አቡነ ማቲያስ ከጥቂት አመታት በፊት ይማኖታችን የደም ራችን ናት” የምትለው ሀረግ በድንገት ካፋቸው ወጣች፡፡ ከፓትርያርኩ ይህን ነገር ሲነገር የሰሙት ኢትዮጵያውያን ምን ማለታቸው ነው በማለት ተነጋገሩበት፡፡ ቀሲስ አስተርአየ ተጠይቀው ከአብነቱ መምህሮቻቸው የሰሙትንና የቀሰሙትን “የአብነቱ መምህሮቻችን እንደነገሩን” ብለው “የኃይማኖታችን የደም ስር መሆን እንደ ተራ ነገር አፍ እንዳመጣ የሚወራ አይደለም፡፡ የደም ስሮቻችን ብዙ ናቸው፡፡ በሃይማኖት ብቻ የሚወሰኑ አይደሉም፡፡ በኢትዮጵያዊነት የተሳሰርናባቸው አሥራው ወይም  ሥርዎ ሕብረተሳባዊነት ይባላሉ፡፡ ቢያንስ በአምስት ዐበይት ኃይላተ ቃላት ይገለጻሉ” ብለው ቀሲስ አስተርአየ ኢትዮጵያ በጠላት ከፈረሰች በኋላ ኦርቶዶክሳውያን ሊቃውንት እየመለሱ የገነቡባቸው እሴቶችን አስመልክተው የጻፏትን ጦማር አቅርበናት በሰፊው ተነባ ነበር፡፡ አሁንም ጉዳዩ አንገብጋቢና አስፈላጊ ስለሆነ ጦማሯን በድጋሚ አቅርበንላችኋል። ጽሁፉን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ ኃይማኖታችን የደም ስራችን ናት