የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበረሰብ በሰሜን አሜሪካ 6ኛ ዓመታዊ በዓል ዋሽንግተን ውስጥ ይካሄዳል Meheret Setegn July 22, 2016 የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበረሰብ በሰሜን አሜሪካ 6ኛ ዓመታዊ በዓል ዋሽንግተን ጆርጅ ታውን ዩኒቨርስቲ ውስጥ ጁላይ 31 ቀን 2016 እንደሚካሄድ ታውቋል። ስለዝግጅቱ የተላከውን እራሱ አስረጅ የሆነውን የጥሪ ወረቀት ይመልከቱ።