ኢትዮጵያና ጎንደር
እንደሚታወቀው ሀገራችን የረጅም ጊዜ የታሪክ ገጽታ እንዳላት በእኛ በሃገሬው ሰዎች ብቻ ሳይሆን በዓለም ደረጃ በቀዳሚነት የታወቀ ነው። የዚህ ጽሑፍ ዓላማ በጎንደር ክፍለ ሀገር ውስጥ የተፈጠረውን ሕዝባዊ የማንነትና የሕግ የበላይነት ጥያቄ አስመልክቶ ከሚደረገው ወቅታዊ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ
- ኢትዮጵያና ጎንደር፣
- ወልቃይትና ጎንደር፣
- ትግራይና ጎንደር፣
በሚሉ ርዕሶች ለአንባብያን በአጭር በአጭሩ የቀረበ ነው። ጽሁፉን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ኢትዮጵያና ጎንደር፣ ጎንደርና ወልቃይት፣ ትግራይና ጎንደር
መይሳው ታጠቅ
Then what?
Aye Elias diqala, in that very tiny brain of urs u think u can deceive Ethiopians by mud slinging and tarnishing the name of the exceptional Ethiopian hero, Yohannes IV who is known for his unmatchable integrity, unflinching strength,unheard-of heroism and remarkable selflessness and who never hastated to give his irreplaceable life for his nation, Ethiopia. U can regurgitate what ur uncles have been showering us with the usual fabricated history of their nonexistent heroism for over 120 years to stay in power but the fact is the real heroes are the true sons of Ethiopia like king Yohannes IV and Ras Alula; the selfless heroes who stood firm in front of invaders and defended their people with unbelievable bravery and unflinching principle until their last breath. Unlike ur idol kings like the self-centered and immortal king Minelik II who sold his land to the Italians and betrayed his own people to save his selfish ass and the coward Hailesilassie who ran away abandoning his own people while Ethiopia was in life and death struggle against fascist italy, the exceptional king IV never relinquish an inch of land to his enemies and willingly gave his life defending his people. U and ur uncles have buried this history of unbelievable heroism of king Yohannes IV for those years but no more. No matter how many new lies ur masters come up with and how devious tactics they try to use to deceive the public as ur uncles have been doing for years, the truth is out, the story of the real heroes is out in the open for Ethiopians to judge. So keep lying and fabricating nonexistent merit for ur uncles who were never there to deserve it because history have taught us ur only good for fabricating nonexistent bedtime stories.
Fristly No one discradited Bezebiz, however he was hangery for power and sold out his brother King Tewodrose.
Secondly who killed rad Alula,Tegrians themselves killed him whilst he was sat dawn in the tent for dinner time.
በእውነቱ ታሪካዊ ዳራውን ባጭሩና ግልፅ በሆነ መልኩ አቅርበኽዋል የማደንቅህና የማከብርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ወያኔዎች የሚሰሙ ከሆነ እውነተኛው ታሪክ ይህ ነው ነገሩ ቢሰሙም እድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰሥ ነው ወይም እውነታን አይቀበሉም ምክንያቱም እያንዳንዱ ወያኔ ሆዱን ለመ ሙላት ነው ሲቃዥ የሚያድረው እንጅ ሀገርንና ህብን ለማሥተዳደርና ለመምራት አሥቦ አያቅም ቢያሥብም ችሎተውና አቅሙ የለውም
The Amharas are anti-Peace, anti-Development and the main enemies of the heroic people of Tigray. I am 100% sure that the democratic and popular EPRDF government will put down the Amhara uprising and punish those behind it. The great Emeperor Yohannes was killed by the Amhara traitors who were sent from Shoa, Menelik.
ለመይሳው ታጠቅ፡
ኣንተ ይህን እጅግ ኋላ ቀር፣ ዘረኛና የማይረባ ሞጫጭረህ ምን ልታመጣ ነው? በወንድሟሟቾች ማሃከል ፍጅት፣ ችግር። ኣይበቃም! ለዚህ ለረጂም ጊዜ የተሰቃዬውና ሰላም ላጣው ህዝብ እርስ በርስ ተገዳደል ትጠፋፋ ነው ዬምትለው። እባክህ በዚህ ዓለም ያለን ጊዜ ኣጭር ነውና ለኣስፈላጊና ለበጎ ነገር ተጥቀምበት። ከዘረኝነት ብክለት ተገላገል። ለሃገርም ለኣንተን ኣይጥቅምም ኣሁን ዬጻፍከው።
It is too much now! We do not care what you said, if you belive they are brothers tell TPLF to change theirs stupied mined. Let them to be chaged mentally. Logically and pshicologicaly. We are not tolerate it is too much. all of us we shall struggle once our at most to removed very single and narrow nationalist Woyane!!!
Ethiopia is 79 years old yes or no.
Ademas Bashager, Stupied Woyane. Zeregna woyane becha new! Lela manem Yelem. Kemalam Anebeta koretami! Who are you in the first place? Ekekam Asemesay ! Kerechechetam !
Little Ethiopia is 25 years old under Woyane Tigray, Meles Zenawi mind of thinking !!
ማነህ አንት መይሳዉ ነው ያልከኝ ወግድ አንተ መጥፎ ባንዳ!!!!!!
የጽሁፍ ጭብጥ አደገኛ ነው አንተ ያሰብከውን ጻፍክ እንጅ በአሁኑ ሰዓት ላለው ችግር መፍተሄ አይደለም ፡፡እንዳዉም ጽሁፍህ ባንዳ ባንዳ ይሸታል ፡፡ ኢትዮጵያ ብዙ ነገስታት አልፈውባታል አንተ እንደምታወራው ግን አጼ ዮሀንስም ይሁኑ አጼ ሚኒልክ በአንድነቷ ላይ በሃሳብ ልዩነት እንደነበራቸው የሚያስረዳ አንድም መረጃ የለም ከአንድ ምዕተ አመት በፊት ነበረህነ የባነዳ ከፋፍለህ ግዛው አስተሳሰብ አሁንም ልታንጸባረቅ አትሞክር ልክ ነው አሁን በአንዳንድ ችግሮች ተተብትባ ይሆናል ግን አሁንም ጀግና ልጆች እንዳላት
ተንቤን ጨረቻ ወንዝ ዳር እና አደዋ ሶሎዳ ተራራ ስር ቀባሪ አጥቶ የበሰበሰውን ባንዳ አጎትህን አጎትህን መንፈስ ጠይቀው ማን እነደገደለው ለማነ ሲዋጋ እንደሞተ ፡፡ አሁንም እነዛ ቀያይ አንበሶች የአደዋ ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን መንፈስ አለ ፡፡አታምታታ እራስህን ግለጽ ፡፡ ዛሬ በኢትዮጵያ ሃብት የደለበ ስጋህን በጨርቅ ሸፍነህ አዋቂ ብትመስል ነገ ትሸናበታለህ
Bezbiz፦የማን ጭንጋፍ ነህ ደሞ አንተ ዮሐንስ አራተኛ በሱዳን ደርቡሽ የተገደለውን አንገቱ ታርዶ ጭንቅላቱ በገባያ መሃል የዞረውን ጀግና አልከው? ጀግኖችማ እነ ቴዎድሮስ እነ ምንይልክ እነ ሃይለሥላሴ ኢትዬጵያን አንድ አድርገው አፋቅረው አጋብተው ያስተዳደሩ ከጀግኖችም ጀግኖች የዐለም ጥቁር ህዝቦች የሚኮሩባቸው ጎበዞች ነበሩ። አፈር ብላና ያንተ አባት ወይም አያትህ ጀግናው ምንይልክ ጣልያንን በጦር በጎራዴ አንገት ሲቀላ ዘመዶችህ የጣልያንን እግር ያጥቡ ነበር የማታፍር ጥፍራም ባለጌ። የሀው አሁንም የዘርህ አለቅህ ብሎሀ የጎንደርን መሬት የዮሐንስን አንገት ለቆረጡት ሱዳኖች እየሸጣችሁ ነው። ዳፍንታም ደም አንተን ብሎ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ አዋቂ ናጩርቲያም ወሮበላ።”every human being is the product of its inviroment” ሰለዚህ ማን እንደሆንክ ስለምናውቅ ብዙም አይደንቀንም። ኩታራ ሌባ። ለዛሬ ይበቃሃል።
በጎንደር የተቀሰቀሰው የማንነት ጥያቄን ከሽብርተኝነት ጋር ያያያዙ የመንግስት አካላት ይቅርታን እንዲጠይቋቸው የጎንደር ነዋሪዎች ጠየቁ የመንግስት ቃል አቀባይ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳና፣ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን በነዋሪው የቀረበን ጥያቄ ከሽብርተኛ ድርጊት ጋር አመሳስለው ማቅረባቸው በነዋሪዎቹ ዘንድ ተጨማሪ ቁጣን እንዲቀሰቅስና በስብሰባው ወቅት አጀንዳ ሆኖ መቅረቡ ታውቋል።
በዚሁ ስብሰባ ላይ የታደሙ የከተማዋ ነዋሪዎች ተቃውሞን ከሽብርተኛ ድርጊት ጋር አያይዘው ያቀረቡ አካላት በይፋ ይቅርታን እንዲጠይቁ አበክረው መጠየቃቸውን ለደህንነታቸው ሲሉ ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ የስብሰባው ተሳታፊዎች አስረድተዋል።
አቶ በረከት ስምዖን፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ ሌሎች የብዓዴን አባላት ተሳታፊ በነበሩት በዚሁ ልዩ ህዝባዊ ስብሰባ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በህዝቡ የተነሳው የነጻነትና የማንነት ጥያቄ ህጋዊ ምላሽን እንዲያገኝ መጠየቃቸውም ታውቋል።
የብአዴን አመራሮች ከነዋሪው የቀረበን ጥያቄ አግባብነት ያለው ነው በማለት በቀላሉ ለማለፍ ቢሞክሩም ነዋሪዎች አመራሮቹ የሚያደርጉት ንግግር በማቋረጥ ተቃውሞ ሲያሰሙ መዋላቸውን እማኞች አክለው አስረድተዋል።
ብአዴን ተላላኪ ድርጅት ነው በማለት የሰላ ትችትን አቅርበዋል የተባሉ የከተማዋ ነዋሪዎች በክልሉ የሚነሱ ህዝባዊ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ እንዲያገኙ አበክረው መጠየቃቸውንም በስብሰባው የታደሙ ምንጮች ለኢሳት አስታውሰዋል።
በቅርቡ በጎንደር ከተማ የወልቃይት ኮሚቴ አባላትን ለመያዝ የተደረገ ጥረት በነዋሪው ዘንድ ተቃውሞን ቀስቅሶ ከአምስት በላይ የፖሊስ አባላት መገደላቸው ይታወቃል።
በነዋሪው ዘንግ የተቀሰቀሰውን ይህንኑ ተቃውሞ ተከትሎ ከፍተኛ የብዓዴን አመራሮች የጎንደር ከተማ ነዋሪዎችን ሲያወያዩ መቆየታቸው ታውቋል።የቀድሞዋ የህወሃት ታጋይ የነበሩት ታጋይ ርስቴ መብራቱ በአካባቢው ህዝብ ከፍተኛ ተቀባይነት ማገኘቱዋና መነቃቃት መፍጠሩዋ ታውቋል። ግለሰቡዋን በቅርበት የሚያውቋት ሰዎች እንደተናገሩት ታጋይ ርስቴ የወልቃይትን ህዝብ ከጨፈጨፈው ህወሃት ጎን ቆማ በመታገሏ የአካባቢው ህዝብ አዝኖባት የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ግን ህዝቡን መካሱዋን እና ከፍተኛ የመነቃቃት ስሜት መፍጠሯን ተናግረዋል።
ታጋይ ርስቴ ”ከህወሀት ጎን ተሰልፌ የተዋጋሁት ለህዝቤ ባርነትን ለማምጣት አልነበረም። ማንነቴ ተቀይሮ ሌላ ለመሆን አልነበረም። ይጸጽተኛል። ለህዝቤ ባርነትን ካመጣ ስርዓት ጋር ተሰልፌ የልጅነት እድሜዬን መጨረሴ ይቆጨኛል። የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ” ማለቷ ይታወቃል።
የአካባቢው ህዝብ የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር ባለቤትና የኢፈርት ስራ አስኪያጅ አዜብ መስፍንም በተመሳሳይ መንገድ ወልቃይት ጠገዴ አማራ እንጅ ትግሬ አለመሆኑን እንድትናገርና የተሰራውን ደባ እንደ ታጋይ ርስቴ ታጋልጣላች ወደ ማንነቷም ትመለሳለች ብሎ እየጠበቀ ነው። ወ/ሮ አዜብ ቀድሞ ወልቃይት ጠገዴ ትግሬ ነው የሚል አቋም ሲያራምዱ ከቆዩ በሁዋላ፣ ካለፉት ሁለት አመታት ጀምሮ ግን ይዘውት በነበረው የተሳሳተ አቋም እያዘኑ እንደሚገኙና የኮሚቴው አባላትንም ሆነ ጥያቄውን የሚያቀረቡ ሰዎችን መተቸትና መንቀፍ ማቆማቸውን ከቤተሰቦቻቸው አካባቢ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
በእናታቸውም በአባታቸውም የወልቃይት ተወላጅ የሆኑት ወ/ሮ አዜብ በድፍረት ወጥተው አቋማቸውን ለህዝብ ግልጽ ባያደርጉም ከፍተኛ ብዥታ ውስጥ መግባታቸው ታውቋል።
ወልቃይት አማራ ነው ካለችማ ዘርፋ ያግበሠበሰችውን ብር ይቀማታል።አሳማ ወስፋታም።
Thank you Meysaw, for let us know what we don’t know before.
i know some people they want hear what they want. they don’t want to hear what’s true.
you blunt and trash minded “Asama” try to know history yohans is my hero defending Egypt and Turkish from missawa aggression together with his general R.Alula.but Melese zenawi and his compatriot sebhat nega……… are bandas.don’t stear up history .we have by now got lesson that you and people like you are working for your belly and sexual consumption .All kings and kings of kings in Ethiopia were not working like you but for Ethiopian unity.But by now you have given an assignment from your ghosts(Alamudin and sebehat nega)to dismantle Ethio.by writing false history.go away we are united now.
በቪድዮና ፎቶ ያልተደገፈ ታሪክ ሁሉ ውሸት ነው። መፅሐፍ ቅዱስም ቁርዓንም ቢሆን።
የአሁኗ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር የቆመችው ከ2ኛው የዓለም ጦርነት በሁዋላ ነው። መሪዎቿ ደግሞ፦
ሃይለስላሴ፣ መንግስቱ፣ መለስና ሃይለማርያም ናቸው።
I thank you for all editors of the websites of Ethiopianism. I thank you for all bad and good comments and criticism about the article Ethiopia & Gondar..but that is the reality no onle can’t changed, still any thing what you want to say just say it you are well most welcome. the next article will the the Strugle of Gonderians since Woyane empower. Talk to you soon. Meyesaw Tatek!!
I thank you for all editors of the websites of Ethiopianism. I thank you for all bad and good comments and criticism about the article ETHIOPIA & GONDAR but that is the reality no one can’t changed, still any thing what you want to say just say it! you are well most welcome, no hard feeling. the next article will be THE STRUGGLE OF GONDERIANS SINCE WOYANE EMPOWER talk to you soon. *********
Meyesaw Tateke
To: TPLF thugs and terrorists including Bezbiz, G.Mequanent, Ke Admas Bashager, Anonymous, Roman, and Ante Niftam;
First of all, I would like to congratulate and thank the author. Indeed, the piece is both factual and comprehensive. It is amazing how the thugs I addressed my comment are stupid, ignorant, racists, and lairs. Through your useless comments you have accomplished nothing but showed and told us how pathetic, ignorant, and stupid you are. You are both hopelessly delusional and suffer from dementia. TPLF from its very inception was and still is a group that thrives in terrorism, thievery, racism, and treason. In fact TPLF is typical Italian mafia who does not abide by, believe in, and respect the very stupid and fake constitution and law. It gave up Ethiopia’s own Afar region and port. As a true treasonous group it begged and allowed to dismember an Ethiopian province. It divided Ethiopia and Ethiopians by race and language. It killed hundreds of thousands of Ethiopian democrats and nationalists. It designed, planned, and executed genocides of Ethiopians from Oromo to Amhara, from Gambela to Afar, from Gonder to Ogaden.
Ethiopians have finally understood the monster that is TPLF and its leaders, members, and supporters that must be destroyed and eliminated. The current upraising of Ethiopians in Gonder, Oromia, and other places is the beginning of the end for TPLF and its members.
Long Live Ethiopia and Ethiopians
G.Mequanent, i Have one word for you donkoro agame, go to school, wait i take it back, you are not capable of learning. so go back to selling luwach……..kimalam
LISTEN!
LISTEN?
Listen
DR. Fekere wonderful matured Ethiopian historian.
Thank you Dr, Fekere. All peoples are talking and talking, but no ones to lucky to listen!!!!!!!!!!!!!!!!