የጳጳሳት ሹመትና ተቸዎች ያላወቁት እውነት

የጳጳሳት ሹመትና ተቸዎች ያላወቁትእውነት በሚል ርዕስ የተላከልንን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ጳጳሳት

 

 

7 Comments on “የጳጳሳት ሹመትና ተቸዎች ያላወቁት እውነት”

  1. yehenin tesleklake ebab DSaniel kebret

    ke wechem kewistim , kebete kiresteyan akababi debzawin matfat yasfelgal !!

    egna and ken weyane sehed and enhonalen

    eskezeyaw Daniel kebretin tetenqequ !

  2. This is reality & facts about the two Syndos:-

    ዘመድኩን ተሐድሶዎችን አጋለጠ ማለት ተሳስታችኋል ተመለሱ ከውስጥ ሆናችሁ አታድሟት ነው ያለው ምክንያቱም በአንድ ወቅት እነዚህ ስዎች የቤተክርስቲያኗ ጌጦች ነበሩ። ዛሬ ግን ዲያቢሎስ ምላሳቸውን፣ ልባቸውን ተቆጣጥሮ ገንዘብ እንደ አሞሌ ጨው እያሳየ ከመንገድ አወጣቸው ያሳዝናል አይ የስምንተኛ ሺ የካህናት ፈተና? እግዚአብሔር ይርዳቸው ወደ ትክክለኛ መንገድ ይመልሳቸው። ይገርማል ዲያቢሎስ ካህናትን ከመንገድ ሲያወጣ ሎተሪ እንደደረሰው ነው የሚቆጥረው ምክንያቱም አንደኛ ከእውነተኛው ነጠለው እንዲሁም በሱ ላይ ያለው በሜዳ ላይ ያሉትን ሁሉ ያሳሰታል።

    በአጭሩ እራሳችዎን መመርመር አለባቸው።
    1ኛ አቡነ ማትያስ በውሸት ተመረጡ ከዚያ የኢሐዲግ አባላትን ና የታሐድሶ አቀንቃኞች አስተዳዳሪ አርገው ብሩን ከየቤቱ ክርስትያኑ ዘረፈ አዳራጆች ሌባው ብጹዕ እድ አልያስ የስንት ፎቅ ባለቤት። ለቤተ ክርስቲያን የሚሰሩትን ማኅበራት እና ጥሩ አባቶችን በየቦታው አገለሉ። አሁን ማንኛውም ደብዳቤ ስፅፍ ግልባጭ ለኢሕአዴግ ሆነ ምሳም እንኳን ሲበሉ ግልባጭ ነው ነገሩ። ይገርማል ያሁሉ ሕዝባችን በኢትዮጵያ ሲያልቅ ፍታት እንኳን አላደረጉም። እነዚህ አይነቶቹ የተሰጣቸውን የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ አስሱደዎል። ከእነሱ በረከት አገኛለሁ ብለህ ግዜህን አታጥፈ ነው የምለው ግን ሐይማኖትህን ጠብቅ ነው የምለው ለህዝባችን ጌታችን የለው እርስ በእርሳቹ ተዋደዱ እንደ እርግብ ሁኑ ግን ጠላትን ስታዩ እንደ እባብ ሁኑ ነው ያለው።
    2ኛ አቡነ መርቅሪዎስ ህጋዊ ጳጳስ ናቸው። እድሜ ለዛሬው አስመሳዪ ፓስተር ታምራት ላይኔ ዛሬ የሚናገረው ሁሉ ፍሬ ከርስኪ የሆነ እና ባክኖ ያለው በዚሁ ግፍ ነው። አገር ውስም ሆኑ ውጭ ህጋዊ ስለሆኑ እውነትን መናገር፣ ቡራኬ መስጠት መንጋውን ያለውን የተሐድሶ አመለካከት አስወግደው በፍቅር መንጋውን በውጭ ያለውን ሁሉ በአንድ ቤተክርስቲያን መሰባሰብ አለባቸው። እንደዚህ ሲሆን ነው እግዚአብሔር የሚለመነን እና ጥሩ ነገ ኢትዮጵያ የምትለው ምድር ላይ በፍቅር የምንሰባሰበው አለበለዚያ የመከራችን ግዜ እየረዘመ ይሄዳል ማለት ነው።
    ለማንኛውም የእነ አቡነ ጰጥሮስ፣ የእነ አቡነ ተክለኃይማኖት ዘኢትዮጵያ አምላክ ይርዳን እላለሁ። አየህ ወንድሜ እግዚአብሔር የፈለገውን አስነስቶ ያስተምራል እንዳንጠፈ ግን የኛ ድርሻ ነጋ ጠባ ወደ ፈጣሪ መበርከክ ነው ከዚያ ለውጡን ከቤተስብ እስከ አገር ታዩታላቹ። እግዚአብሔር ይርዳን ቻው።
    ለማን ማድላት ይበልጣል ለነፍስ ወይስ ለነዋየ ስጋ?
    Watch ከቻላቹ?
    https://youtu.be/SOKcPeAux-M

    [Reply]

  3. awaki negn bilo yeminesa sew dirom kezih yalefe yasibal bilo metebek mogninet new. hulum ewnetun eyawek ayinachihun chefinu lamognachihu yilenal. Esti politica ena bête Christian leyitachihu lemayte mokru. yebetechristian siratin yemiyafers sadik new eyalachihu kemitaweru esti lehilinachihu ewnetun emenulet. yelelen neger ale atibelu.
    Yesew sim kemetikes ena yemayihone neger kemawrat esti letenesaw hasab beki mels situ. …… ewket yiteyikal esu. ewket sayihon milas yalew sew baza ena techegerin eko gobez!!!!

  4. The time has change donot be inocent like before and you have to tell to every KES or PAPAS. Your founders relgion is first and if anything u see outside the rule and regulation tell them u are wrong. If u are not do your part to correct today and you are also responsible on our freedom day following the judgment day. Speak up the truth for what u see for it is not about u are from Tigeri or Gonder and your relgion is first than trash politics!!!!!!!!!

  5. June 30, 2016 at 10:24 pm

    እውነትን በእውነት መመስከሩ መልካም ነው።በጅምላ ግምት ጳጳስ ሁሉ መመለክ አለበት ከሚሉት ጋር አልሰለፍም። በተለይ የምንወያየው በባዕድ አገር ስለከተመው ስኖዶስ ከሆነ በአንድ ጀልባ እይተሳፈፍን ነው።እንሰምጥ ዳርቻ እንድረስ መለኮት ነው አዋቂው።

    በተለምዶ ስደተኛው ሲኖዶስ፣ መሐከላዊነት የለውም።የዓመት በጀት የወር ፍጆቱ አልቦ ነው።ጳጳሳቱ አገር ስብከት ሊኖራቸው ቀርቶ አጥቢያ ቤተ ክርስትያነቸውን ማስተዳደር አልቻሉም።ሲኖዶሱ በየስድስት ወራት ከመሰብሰብ የበልጠ የሚፈይደውም የለ።ሲኖዶሱን በተግባር የምንለካው ከሆነ ትንሹ ሚዛን ይኽው ነው።

    ጳጳሳቱን ከነሳን አይቀር ሰማዕት የሆኑትን አቡነ ሚካኤልን ሳይሆን በተመሳሳይ ስም የሚጠሩትን የምዕራብ ካናዳውን ጳጳስ በተግባር ምን አደረጉ እንበል።በመጀመሪያ ወደ ቫንኩቨር ካናዳ አንደኛው ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በመደወል እንዴት ቤተክስቲያናቱን እንደከፋፈሉ፣በኢትጵያውያን መካከል ጥላቻ እዳሰፈኑ፣ለክርስትናው ምንም ግድ እደሌላቸው ማስረጃ ማአግኘት ይቻላል።ዛሬ አንደኛው ቤተ ክርስቲያን ምዕራብ ካናዳ ጳጳስም አገረ ስብከትም የለም ብሎ አሜሪካ ሰያትል ካለው አገረ ስብከት ጋር ተጠቃሏል።
    እራሳቸው ወደ ሚያስተዳድሩት የካሊገሪው ቅዱስ ገብርኤል ስንቃኝ እስከዛሬ ለመድሐኒ ዓለም ታማኒ ሆነው በሐቅ ቤተ ክርስቲያኑን ያስተዳደሩ ሁሉ ከቤተ ክርስቲያኑ እንዲርቁ ተደርጓል። ይህም በነገር በማወሳሰብ፣ ተሳዳቢዎችን ቹ በማለት የሚደረግ ነው።ሲያመች እሳቸውም ሰው ለማዋረድ አይሰንፉም። የቤተክርስያን ሕግ አፍርሰው፣ተመራጩ ሳይጠሩት አቤት የሚል ነፈዝ ካሰባሰቡ ሰነበቱ።ስለዚህ ጳጳስ ገለባ ገለባውን ብቻ ሳይሆን በወንጀል የሚያስጠይቃቸው ምን አለ? ብሎ መጠየቁም በፖሊስ ሥራ መግባት እንዳይሆን። ምናልባት በአማኑኤል እውነት የተቃጠለ ከመድረኩ በቃዎት ብሎ ከሚወስደው እርምጃ ያድነን። አሜን

  6. አንተ የታየህ የአባ ወልደ ትንሳይ ጉዳይ ነው። የወቅታችን አወዛጋቤ አባት ብየ ብናገር አልሳሳትም
    ከኔ የላቀ አንተ በደንብ ታውቃቸዋለህ ምክንያቱም ወግነሀልና ይህ በወገናዊነት የተመሰረተ የጳጳሳት ጥርቅም (ይቅርታ እኔ ሲኖድዮስ ብየ አልጠራም በጣም ትልቅ ከብር ስለሚሰጠው እኔም አከብረዋለሁ በክንቱ አላነሳም) ቤተ ከርስቲያን አልተሰደደችም እኔና አንተ ነን የተሰደድነው እንኻንስ አሁን ቀላውጠን ባመጣነው ካፒታሊዝም ይቅርና በግፍና በጉልበት በመጣብን በሞሶሎኒ ግዜም ቤተክርስትያን አልተሰደደችም ለምስክርነት ከፈለክ መስቀላቸውን በደረታቸው የዘው ሀገሬንም ህዝቤንም ትቼ አልሸሽም ብለው በመትረየስ የተደበደቡትን አባት አትርሳ አቡነ ጴጥሮስን ንጉሡን ለምን ሸሹብለው አልተረበሹም የራሳቸውም ሀገራዊ አባትነት እና መንፈሳዊ አባትነት ነው ያሳዩን።
    እግዚአብሔር የቀደሙትን አባቶች ልቦና ይሰጠን!!!
    አብዝተን አሜን እንበል።

  7. በመድሐኒያለም ወንድሜ ብሶትህ ይገባኛል፤ለመፍትሔው ግን በግድ በየአጥቢያችን ሐቅ ከኛ ጋር ነው የምንል ወገኖች ሁሉ መሰባሰብ አለብን።በየስንጥሩ፣በየጥቃቅኑ ከመሟገት፣መሰረታዊ ጉዳዮችን እያነሳን በመወያየት ጠቃሚነው። በተለይ በባዕድ አገር ያለነው አቅማችን ባለንበት ብቻ ስለሆነ፣ኦርቶዶክሱ እኛ ካልጠበቅነው፣ካልተከላከልንልት እንዚህ ደብተራዎች ሸጠውት ወደ ቫቲካን ቢያቀኑ እንዳይገርመን።ሹመቱ ግርምታን የሚፈጥር ነው።የኤድመንተን(ካናዳው)አባ ሳሙኤል ዛሬ ጳጳስ ሆኑ ማለት ትላንትና በደሞዝ አነሰኝ ኦቶዋ(ካናዳ)ቤተ ክርስቲያን ዘግተው ሥራ ፍለጋ ወደ ካሊገሪ(ካናዳ)የኮበለሉ ናቸው።ውለው አድረው ከሥጋዊ ሥራችው ጨምረው ለክህነት ሥራ ካሊገሪ ቅዱስ ገብርኤል ቢያመለክቱ አልተፈቀደላቸውም። ይህም ትክክል እርምጃ መሆኑን አቡነ መልከ ጼዴቅ በጊዜ የተቀበሉት ነው።በሰው እጦት ምክንያት ኤድመተን የክህነት ሥራ ሲጀምሩ ይበልጥ ጊዜቸውን የሚያጠፉት የግል ሥራ በመስራት ገንዘብ በማሳደድ፣ብቻ ሳይሆን ለነገር በመጫርም ይታወቃሉ።በዚያም ምክንያት ተቃዋሚያቸው ብዛቱ እንደ ሰማይ ኮከብ የበዛ ነው።ዛሬ ጳጳስ ተብለዋል።
    የሚገርመው ብዙዎቹ በካናዳ በኩል ሰሜን አሜሪካ ያቀኑት መለኩሴዎች፣የመለኮሱት የካናዳ ቪዛ ለማግኘት እንደሆነ፣ ይህንንም በማጣራት ላይ ያለ ግብረ ኃይል ሕጋዊ እርምጃ ለመውሰድ እንቅስቃሴውን በጊዜው እንሰማዋለን።መድሐኒ ዓለም ለኦርቶዶክሱ ጥናት፣ ለእኛም እውነቱን ይስጠን።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*