የ ESFNA ዓመታዊ ዝግጅት ባማረና በደመቀ ሁኔታ መካሄድ ጀመረ

የኢትዮጵያ ስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ በየዓመቱ የሚካሂደውን የስፖርትና የባሕል ዝግጅት ቶሮንቶ፣ ካናዳ ውስጥ በደመቀና ባማረ ሁኔታ እልፍ አዕላፍ ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት በዛሬው ዕለት መጀመሩን ከስፍራው የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። ፌዴሬሽኑ ዘንድሮ  የሚያካሂደው ዝግጅት ለ33ኛ ጊዜ መሆኑም ታውቋል። በተለይም ከ5 ዓመት በፊት አላሙዲ ገንዘብ አስታቅፎ ያዘመታቸው ጥቂት የቀድሞው የፌዴሬሽኑ አባላት ድርጅቱን በወያኔ ጉያ ለመወሸቅ ያደረጉት ጥረት በጠንካራና እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ትግል የከሸፈ ሲሆን ህዝብ ኃይል መሆኑንን ፍንትው አድርጎ ማሳየቱን የሚናገሩ በርካቶች ናቸው። የመክፈቻውን ዝግጅት የሚሳይ ቪዲዮ በ ECADF ድረገጽ ላይ የተለቀቀውን ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ። http://ecadforum.com/2016/07/03/ethiopia-esfna-toronto-2016-opening-day-2/

 

6 Comments on “የ ESFNA ዓመታዊ ዝግጅት ባማረና በደመቀ ሁኔታ መካሄድ ጀመረ”

  1. The success of ESFNA shows people power!!! people power can not matched with money power. I am proud that I am Ethiopian! This shows TPLF is dead.

  2. Clean yourself from any kind of Shabia
    affiliated Gimatam 7 is trying to infiltrate
    the tournament . Whatch out the the Shabia
    barriyawoch.

  3. ሃ ሃ ሃ ሃ አታ ወዲ ዘ ለማኒት ሻቢኣ is your master.you remember you opened your stinky ass hole in ናቅፋ።ቁስላም ! !

  4. ዛሬ ኢትዮጵያ የማን ናት? እናቴ የማን ናት? ሃገሬ የማን ናት? በሰፈር፣በጎጥ፣በወያኔዎች ክፋትና ተንኮል የተሸረፈችው ብቻ ናት!?
    ማሞ በለጠ

  5. ትምህርት ቤቶች የነፍሰ ገዳዩች ሆነች! በሰው ደም ታጠበች!

    ተዋበ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*