ለአባይ ወልዱ ታሪክ ይቀር የማይለው ስህተት ከመስራት እንድትቆጠብ የቀረበ ማስጠንቀቂያ

በትግራይ ክፍለ ሐገር ውስጥ የሚኖረው ህዝብ በሌሎቹ የኢትዮጵያ ክፍለ ሐገሮች ውስጥ እንደሚኖረው ህዝብ የስቃይ ዓመታትን አሳልፏል፡ ከነዚያ የስቃይ ዓመታት በኃላ የሚፈልገው በሰላም መኖር ነው።  አሁን ለትግራይ ህዝብ ጠላቱ ድህነትና ድህነት ብቻ ነው። ምናልባትም እንተና መሰሎቸዎችህ ተጨማሪ ጣላት ሳትሆኑ አትቀሩም። ለትውልድ የሚተርፍ፣ ታሪክን የሚያጎድፍ ፣የቅር የማይባል ስተት እየሰራህ እንደሆነ ሊገባህ ይገባል። እኔ ብዙ የትግራይ ልጆች ጓደኞቼ ናቸው። የእነሱ ወንድሞች የእኔን ወንድሞች እየገደሉ አብርን መጫወት አንችልም።  እኔ ሳለቅስ ፣ እነሱ እየሳቁ  ባህሉ አይፈቅድም።  እንደኔ አያለቅሱም ምን ሙቶባቸው?  የትግራይ ለእጆች  ጎንደርን  እንደ ሁለተኛ የትውልድ መንደር እንጅ እንደ ጠላት ወረዳ መቁጠር ነበረባቸው ወይ?  ለመሆኑ ጎንደርን ከትግራይ የሚነጣጥለው አሁን እናተ በስልጣን ያላቹት ካልሆነ በስተቀር  ባህሉ ነውን? መልክዐ        ምድሩ ነው ? የህዝቡ አሰፋፈር ነው? አባይ አንተ አታውቀው ከሆነ እንጅ እኮ የአኩስም ትልቁ ህንጻ ቤተ ክርስቲያን የሰራው ፋሲል ጎንደሬው  ነው። በጎንደር ያሉ በርካታ አብያተክርስቲያናት  አቡነ ሀራ ገዳንም ጨምሮ በአጼ ዮሐንስ የተሰሩ ነበሩ ፡፡ በጋብቻ ይሁን በተለያየ ዝምድና ዓይነት ለትግራይ ከጎንደር የቀረበ አልነበረውም።  የአጼ ዮሐንስ ቤተ መንግስት 4 ወር መቀሌ ሲሆን 8 ወር  ጎንደር ደብረ ታቦር ነበር።   አንተ አሁን ያን ታሪክ እንድታስታውስ  ወይም  እንድትሰራ አይደለም የምጠይቅህ የተሰራው ከማፍረስ አቁም ነው የምልህ!!

ታሪክ ነጋሪ ትውልድን በመግደል ታሪክ አትአጥፋ፤  እያልኩ ነው የማስጠነቅቅህ።ጊዜ ተገለባባጭ ነውና ለትግራይ የትውልድ ጠላት አታስቀምጥ።አንተ ሃላፊነህ እድሜም ይገድብሃል። የማያልፍ በደል አትስራ፤ የጥል ግድግዳም አትገንባ።እባክህ እያልኩ በእንባ ጽፌልህአለሁ። ማን ያውቃል የራሄል እንባ ቸል ያላለ፤ የፈርኦንን የግፍ አገዛዝ የተበቀለ፤ አምላከ እስረኤል አንተን አንድ ቀን ይጎበኝህ ይሆናል። ከቲዎድሮስ መንደር እጅና እግር አስረህ ለመውሰድ ሰራዊት ትልካለህ? ጊዜ እንጅ የሰው ትንሽ የለውም። ከጀግና መንድር ቢበዛ ሞት እንጅ እጅ መስጠት አልተለመደም ።ሞት ደግሞ የተፈጥሮ አንድ ገጽታ እንጅ አንተ አልፈጠርከውም፡፡ የሟቹን ደም  ከእጅህ እንፈልጋለሁ እንዳለ መጽሐፍ ከአንተ እጅ በጎንደርና በወልቃይት የፈሰሰው ደም እንፈልጋለን፡፡

ከአብራራው በጊዜው

10 Comments on “ለአባይ ወልዱ ታሪክ ይቀር የማይለው ስህተት ከመስራት እንድትቆጠብ የቀረበ ማስጠንቀቂያ”

  1. Brlie keneqa ayhonm eqa.
    Ye teneqaneqe xrs mewleq alebet.
    Ye tgrie woyanie kebesebesena liwedq ke zememe qoytual.
    Hulu ye ethiopia hzb be tgrie woyanie tebedlual, tezerfual, habtnbretun atual, bietu fersual, tedebdbual, demtual, tasrual, tesedual, tegelual, etc.
    Gondern magez alebn. Beyalenbet amex magagal alebn. Hail sibeten ynsh sihon memtat yichalal.
    Ya malet nexanet new.

  2. YOU NEVER GET FREEDOM BY BEGGING.Stand up for your right.Face the hostage takers
    forcefully demand your freedom by all means.TPLF does what they want,robbings,gutting lootings.

  3. Mr. Gebru is not stupid person he knows exactly what he is diong he just like to play with fire and he is not the kind of person who could take advice from no body.And I’m sure he knows the the price to pay for retaliation is so heavy, I believe the reason how he get the job is because the way he act and he is lifeless dog. I don’t think the people of Tigray support him the way he does his job at all. But judgement day is not far And I ‘m sure he knows that too!!!

  4. Mr. Gebru is not stupid person he knows exactly what he is diong he just like to play with fire and he is not the kind of person who could take advice from no body.And I’m sure he knows the the price to pay for retaliation is so heavy, I believe the reason how he get the job is because the way he act and he is lifeless dog. I don’t think the people of Tigray support him the way he does his job at all. But the judgement day is not far And I ‘m sure he knows that too!!!

  5. ሰበር ዜና በጎንደር ክፍለ ሃገር
    ነጻ ነበርን አሁን ግን ነጻነት በሀገራችን ናፈቀኝ!ናፈቀን!
    ነባር ሕዝብ ከሃገሩ ሲባረር፣ሲገደል፣ስንገደል ወያኔ ትግሬዎችን በመሬታችን ገደሉ አጠፉን
    ሌለት ከትግራይ የመጣው አጋዜ በአባይ ወልዱ የሚመራው አፋኝ ቡድን ጎንደርን ወረሩይህች ናት ሃገር

    ሙሉ

  6. ሰበር ዜና በጎንደር ክፍለ ሃገር
    ነጻ ነበርን አሁን ግን ነጻነት በሀገራችን ናፈቀኝ!ናፈቀን!
    ነባር ሕዝብ ከሃገሩ ሲባረር፣ሲገደል፣ስንገደል ወያኔ ትግሬዎችን በመሬታችን ገደሉ አጠፉን ሌለት ከትግራይ የመጣው አጋዜ በአባይ ወልዱ የሚመራው አፋኝ ቡድን ጎንደርን ወረሩይህች ናት ሃገር!
    ውድ የኢትዮጵያን ልጆች እየበሉ እያስበሉና እየገደሉን ስንቱ ተገደለ!
    ውድ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ሃገራችን ሰው ሰው የምትፈልግበት ወቅት ነው! ሰው የሚፈተሸበት ወቅት ወያኔና ተባባሪዎቹ ጎጠኞች ሃገርን እያደሙ ነው!
    ራያና፣አለማጣ፣ኮረምም ትግሬ አይደለንም እያለ ባለበት ቀውጢ ጊዜ ነው ሕዝብ ጥንቃቃ ማድረግ አለበት! አደራ!አደራ!

    ሙሉ

  7. መች ይህ ብቻ ወንድም የወያኔ መሰሪ ስራ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር/ሽያጪ/ በይፋ/በግልጽ/ በድብቅ ዜጎች የሚያዘዋውረው ራሱ ወያኔና ተቀባዩቹ በአረቡ አለም፣ወደምዕራቡ አለም የሚያሸጡት ሽጠው የጦር መሳሪያ የሚሽምቱት ማን መሰላችሁ
    የሰውን ልጆች ለመሽጥ ስምምነት ያደረገው እኮ ወያኔ ማንም አይደለም!
    የጥፋት ግብና አላማ ያለው ሕገውጥ የሰውዎች ዝውውር፣ዘመናዊ ባርነት፣በገንዘብ ሰውን ሽጦ ኑሮን ማሻሻል ነው ስግብግበነት ነው፡፡ ብልጠት የጥላቻ ልጅ ነው! ሰው ገንዘቡን ከፍሎ ግደሉኝ የሚባልባት ሃገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት!
    መግባሩ

  8. Selling their own people is not something new idea woyane started doing this back in 1970 they were selling their own sisters to Sudanese and to another arb countries that is the fact and truth that ‘s how they were supporting their struggle it is not that only the women from Tigray they were also forced to have children to replace the arm forces who died in struggle and today we have so called agazen arm forces those are the children who were born and raised in jangle they only speak one language tigrigna. Business continues as usual today our brothers and sisters are vtimes to this business selling people for profit is golden business ( for woyane the evil empire).

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*