የሕወሃት ቁንጮ ስብሃት ነጋ የተበደለ ህዝብ መነሳቱ እንደማይቀር ከዚህ ቀደም አረጋግጦ ነበር

ስብሃት ነጋ ከዚህ ቀደም የተበደለ ሕዝብ ማመጹና መነሳቱ  እንደማይቀር በግልጽና በማያሻማ ሁኔታ ተናግሮ ነበር።  ህወሃቶች ይህ የመስራቻቸውና የመሪያቸው ንግግር  የሚሰራው ለትግራይ ብቻ እንጅ ለሌላው እንዳልሆነ ባለፈው 25 ዓመታት በኢትዮጵያዊያን ላይ ከፈጸሙት ግድያ፣ ስቃይ፣በደልና ግፍ ለመረዳት ይቻላል። አማራ፣ ኦሮሞ፣ አፋር፣ ጋምቤላና ሌሎችም ኢትዮጵያዊያን እያሉ ያሉት በህወሃት ተበደልን፣ ተጨቆንን፣ ተጨፈጨፍን፣ ተዘረፍን ነው። ሕዝብ “ተበድያለሁ” ብሎ  ሲያማርርና ብሶቱን ሲናገር በዳዩና ጨቋኙ “አልተበደልክም” ብሎ መናገር የህወሃቶችን ጭፍነነትና አረመኔነትንና እራስ ወዳድነን ብቻ የሚያረጋግጥ ነው። ታዲያ ለምንድነው ሕወሃት ከዓለም ታሪክ ውጭና ከነባራዊ ዕውነታ ውጭ የወጣው? የህወሃት ነገር ወሬ ሌላ ተግባር ሌላ ነው። ስብሃት ነጋ በራሱ አንደበት የሚከተለውን ተናግሮ ነበር። ይህንን ቪዲዮ ተመልከቱና የራሳችሁን ትዝብት ውሰዱ።

  • አንድ ህዝብ ታምቆ ማለትም ተጨቁኖ ለዘመናት አይቆይም
  • አንድ ህዝብ፣ እንደ ሕዝብ መጠን በዓለም ታሪክ እንዳስቀመጡትና እንደፈለጉ የሚቀመጥ አይደለም፣ ሲመረው ይፈነዳል
  • ይህ “ዩኒቨርሳል ትሩዝ” ዓለም አቀፋዊ እውነታ ነው። ሲመረው የማይነሳ ሕዝብ የለም። በዓለ ታሪክ አሁንም ለወደፊትም….

https://www.youtube.com/watch?v=atTCqorVH8g

 

15 Comments on “የሕወሃት ቁንጮ ስብሃት ነጋ የተበደለ ህዝብ መነሳቱ እንደማይቀር ከዚህ ቀደም አረጋግጦ ነበር”

  1. የበሽታ ክፉ ፣ የሚሏት ሙጀሌ
    ከጠኔ ማህጸን ፣ ተወልዳ መቀሌ
    አገሩን በሙሉ ፣ አረገች ሸፋፋ
    እንኳን እግር ሊገኝ ፣ አይምሮውም ጠፋ ።
    የበሽታ ክፉ ፣ አይቀጡ እየቀጣ
    የትግሬ ሙጀሌ ፣ ካናት እየወጣ
    በጎጥ በመንደሩም ፣ ልዩነት አመጣ ።
    የአጋሜ ነገር ፣ አያልቅም ቢወራ
    ያሁኑ ይባስ ሆነች ፣ አመጣች ኮሌራ ።
    ስር እየሰደደ ፣ ሳይከፋ ነገሩ
    ኢትዮጵያን ያላችሁ ፣ ባንድነት ምከሩ ።
    ጎንደር የነደደው ፣ እሳት ተቀጣጥሎ
    የሻቢያን ግልገል ፣ ካላጠፋት ቶሎ
    የወያኔ ቅርናት ፣ ነገር ሳያከፋ
    ያለህ በምንሽር ፣ በዶማም ባካፋ
    ቅንቅናም ወያኔ ፤ ካገር አስኪጠፋ
    አሳድና በለው ፣ እንዳታንቀላፋ ።

  2. What a dynamic and timely message in amharic poem ! ! ! wawooo ! ! ! ! ዕውነትም ሙጀሌ ከመቀሌ ! ! !

  3. Ke Tigray Merzengochi ena Beshitengochi Sew yemimeslu kifu Awrewochi bebzat felsew bemeseded ye Ethiopian medr werewtal / moltewtal !!

    Death to TPLF !!

  4. ማንነት!!!!! ማንነት ማለት ትርጉሙ ያልገባቸው ጥቂት ጥገኛ ትግሬዎች የወልቃይትን የቦታ ስያሜዎችን ፊደል በመቀየር የትግራይን ህዝብ ልክ እንደ ባድሜ ተሳስተው ለማሳሳት እየሞከሩ ነው፡፡ ማንነት ማለት ቀብቲያን ወደ ቃፍታ መቀየር ማለት አይደለም ማንነት ማለት ጠገዴን ወደ ፀገዴ መቀየር ማለት አይደለም ማንነት በመወለድ የምታገኘው መገለጫህ ነው፡፡ እስኪ የወልቃይትን ህዝብ ስነ ልቦና እንመልከት 1).ለቅሶ ብንመለከት አማራዊ ነው!! የለቅሶ ሽለላው, ፉከራውና ቀረርቶው አጠቃላይ የእለቅሶ ስነ ስርአቱ አማራዊ ነው!! 2).ሠርጉና ደስታው ብንመለከት …የወልቃይት አማራ ሠርጉና ደስታውን በጎንደር እስክስታ እንጂ እንደ ትግሬዎች (ጦሰኛ ደሮ) አይሽከረከሩም ከበሮ በመንደል መዝለል የሚያውቅ አንድም ወልቃይት ጎንደሬ የለም 3). እህል ሲታጨድና አውድማ ሲወቃ….ፉከራው ቀረርቶው ጭፈራው አማራዊ ነው!! 4). አመጋገብ…. የወልቃይት ህዝብ አንደማንኛውም ጎንደሬ የጤፍ እንጀራ በደሮ ወጥ እንጂ “ቁልቋል ወይም ጥሎ(የበቆሎና የስራ ስር ገንፎ) አይበላም፡፡ 5).መጠሪያ ስሞች……የወልቃይቴ የመጠሪያ ስም…አማራዊ ነው ግርማየ, አዜብ, ቆንጂት, ተፈራ, ማማየ, አለማው, ተረፈ. መኩዋንንት, አለበል ወ.ዘ.ተ!! 6,) .የወልቃይት ህዝብ በአለባበሱ ከትግሬ ጋ ፈፅሞ ፈፅሞ አይገናኝም የትግሬ እና የወልቃይቴን አለባበስ ብናነፃፅር የናይጀሪያዊና የአሜሪካዊ የአለባበስ ልዮነትን ያህል ክፍተት አለ፡፡ 7.) ጀግንነት……. ወልቃይቴ ተኩሶ የማይስት ከገደለም……..ትግሬ ገዳይ እያለ የሚፎክር ጀግና ህዝብ ነው (በነገራችን ላይ ትግሬዎች በወልቃይት አንድ አባባል አለ አሳምራችሁ ታውቁታላችሁ አይደል?? ሠው ሲሞት……”ሠው ነው የሞተው ትግሬ”??) ወልቃይቴ ጎንደሬ ነው አሜሪካም ገባ አውስትራሊያ ወይም ዱባይ ተመልሶ ሲመጣ ለመኖር በእናት ምድሩ ጎንደር ከተማ እንጂ መቀሌ ሂዶ ቤት አይሰራም ምንስ ሊሠራ መቀሌ ይሄዳል ጎበዝ?? ይህ ተፈጥሮአዊ ማንነቱ ነው ይህን ተፈጥሮአዊ የሆነውን የደም ትስስር?? ለማፍረስ መሞከር ትርፉ ድካም ነው፡፡ በወልቃይት ታዋቂ የሆኑት የሀይማኖት አባት ከሶስት ወራት በፊት የሞቱት ከስድስት በላይ ቤተ ክርስቲያን በደጀና, በወለል, (ታች ወለልና ላይ ወለል), በከሳ ደጋ, በጠገዴ, ያሠሩ ዋልድባን ገዳም በቋሚነት ሲረዱ የነበሩ መልዐከ ገነት ዮሀንስ አንባው ከመለስና አዜብ መስፍን ጋ በተደጋጋሚ በወልቃይት ጉዳይ ተነጋግረው ነበር በግድ ያለ ህዝቡ ፈቃድ በጫካ ውሳኔ ለምን ወደ ትግራይ ይጠቃለላል (ይካለላል) ህዝቡን ወደ ማንነቱ መልሱት ብለው በተደጋጋሚ ቢከራከሩም ሠሚ አላገኙም አዜብ መስፍንም በነፃ ዝውውር የትግሬ ብሄራዊ አሸባሪ ቡድን አባል ሆነች፡፡ የብሄር ብሄረሠብ ተቆርቋሪ መሳዮች በተግባር ግን በዘር ተደራጂተው የትግሬ አፓርታይድ ስርአት ፈጥረው አገሪቷን አየዘረፉ ትግራይንና ኪሳቸውን የሚገነቡ ሴረኛ ትግሬዎች የአማራው ህዝብ ጥያቄን “ወንጀል ወይም አገር አቀፍ አደጋ” ለማስመሠል መራወጡ የሚፈይደው ነገር የለም አማራ በዚህ በሠለጠነ ዘመን ለየትኛውም ብሄር ህልውና ስጋት አልነበረም! አሁንም አይደለም! ከሁሉም ጋ ተዋልዶ ጠንካራ ሊበጠስ የማይችል የደም ገመድ የሠራ ህዝብ ነው፡፡ የወልቃይት ጉዳይን ከሌላው የብሔር ብሄረሰብ ጥያቄ በተለየ ሁኔታ በድርድር ይፈታል ብሎ አይንህን ጨፍን ላሞኝህ ጨዋታ ተቀባይነት የለውም ማንነት በድርድር የሚሸጥ ሠነድ አይደለም ለአንድነት ብለንም የምንገብረው ማንነት የለም!! አሁን ሁሉም አማራ እጂ ለእጂ ተያይዞ የአናሳ(ማይኖሪቲ) ትግሬዎችን አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲያከትም ትግሉን አፋፍሞታል በሃገሪቱ የእኩልነት ስርአት እንዲፈጠር ተግቶ ይፋለማል፡፡ የአማራን ህዝብ ማንኛውንም ጥያቄ “የትምክት ሃይሎች ጥያቄ!! የሻዕቢያ ጥያቄ!! ብሎም የግንቦት ሰባት ጥያቄ!!” ትሉታላችሁ!! በግልባጩ ስንመለከተው ደስ የሚለው ያ ሁሉ ግማሽ ሚልዮን የጎንደር ህዝብ የግንቦት ሰባት ደጋፊ ነው ማለት ነው???????????? ግንቦት ሰባትም #ህዝባዊ ነው ማለት ነው እናንተው ወያኔ ኢህአዴጎች በጎንደር ድጋፍ እንደሌላችሁ እራሳችሁ አመናችሁ ማለት ነው! ይሄ ሁሉ ህዝብ ሳይደግፋችሁ ሳይመርጣችሁ እንዴት ምርጫ አሸነፉችሁ????? ዛሬ ላይ የህውሓት የበላይነት እንደ መለስ ላይመለስ ወደ መቃብር ወርዷል አማራ ችሎ ችሎ ተነስቷል ከእንግዲህ ወደ ፊት እንጂ ወደ ኃላ አይመለስም፡፡ ድል ለአማራ ህዝብ!!

  5. SEBHAT NEGA IS GUILTY OF MISLEADING NOT ONLY HIS ENEMIES BUT HIS OWN ALLIES AS WELL. HE SUCKED THE LIFE OUT OF MELES ZENAWI MAKING HIM DO ALL HIS DIRTY WORKS. BOTH MELES AND MELES’S WIFE AZEB AND ALL THEIR THREE CHILDREN DID ALL THE CRIMES SEBHAT ASKED THEM TO DO . . SEBHAT SINGLE HANDEDLY MADE A PERSON LIKE LEGESSE ZENAWI WITH NO KNOWN SKILL OF LEADERSHIP GO AHEAD AND STEAL THE IDENTITY OF MELES THEN COACHED HIM TO BE A TYRANT HIDDEN IN A DEMOCRAT LEADERS MASKS. LEGESSE ZENAWI SPENT CLOSE TO A ECADE AFTER TPLF GOT TO POWER HOPING HE WILL SOMEHOW BE ABLE TO LEAD THE COUNTRY WITH THE KNOWLEDGE BUT IT DIDN’T HAPPEN. THE COUNTRY IS IN A WORST SITUATION EVER IN HISTORY WITH PEOPLE WALKING OUT THE COUNTRY EACH DAY IN DEADLY JOURNEYS SAYING OUR VILLAGE IS A NEVER ENDING DEADLY JOURNEY TOO DUE TO THIS PSYCHOTIC SEBHAT NEGA AND HIS TEACHINGS . ANY SENSIBLE PERSON WOULD NOT LISTEN TO THIS STUPID IGNORANT ASWIPE WHO IS AN AMERICAN BY CITIZENSHIP ANYWAY BUT SO TPLF REGARD HIM AS A GODFATHER LIKE MARLON BRANDO IS RESPECTED IN THAT MOVIE THE GODFATHER . MAFIA BOSS. BY THE WAY IT IS SAID SEBHAT NEGA LEARNT ALMOST ALL OF HIS KNOWLEDGE OF BUSINESS FROM WATCHING ALL THE FILM SERIES GODFATHER PART 1 , PART 2 AND PART 3

    https://en.wikipedia.org/wiki/The_Godfather_(film_series)

  6. I really like this one, “…..አመጋገብ…. የወልቃይት ህዝብ አንደማንኛውም ጎንደሬ የጤፍ እንጀራ በደሮ ወጥ እንጂ “ቁልቋል ወይም ጥሎ(የበቆሎና የስራስር ገንፎ) አይበላም….”

  7. ወያኔ ገና ቂጥ ቂጥህን እየገረፈ ልክ እንዳልጠራ ወይፈን ሳያጠራህ ይለቀኛል ብለህ አታስብ።
    ከየድረ ገጹ ጓዳ እየተደበቅሽ አዳሜ ቅራቅንቦሽን ብታቀርቢ ምንም ዕርባና የለውም።
    መሬቷን አደላድለው እንደሚሄዱ ትንቢት የተነገረላቸው ነው፤ ይህንን ከትላልቅ አባቶቻችሁ ወይም አያቶቻችሁ ጠይቃችሁ መረዳት ይገባችኋል።
    ሕግ ምን ማለት እንደሆነ፣ መከባበር ምን ማለት እንደሆነ፣ አብሮ መኖር የሚቻለው በምን መልክ እንደሆነ፣ ባጠቃላይ ሥነ ሥርዓት ምን ማለት እንደሆነ በተግባር ለማሳዬት ወያኔ የሚረዳውን በትምህርት እና በርጋታ፤ ያንን አልፈልግ ያለውን ደግሞ ልምጭም እየታከለበት ኮርስ ይሰጠዋል።
    ምንም እንኳን ወያኔ ራሱ በፈለገ ጊዜ ሁሉ ህግን እየጣሰ ብዙ ወንጀሎችን እየሠራ ያለ ቢሆንም ቅሉ፣ እኛም ራሳችን ሕግን በተደጋጋሚ እየጣስን ነው የምንገኘው። ለምሳሌ በዉጭ አገር የምንገኝ ኢትዮጵያዉያንና የሌላም አገር ዜግነት የወሰድን ሰዎች፣ የምንኖርበትን ሕግ እንዴት ተሽቆጥቁጠን እንደምናከብር ሁላችንም እናውቀዋለን። ነገር ግን ኢትዮጵያ ላይ ሲመጣ ሕጉን ያለ ማክበር፣ ጭራሹኑ እንዲጣስ ብሎም ሕገ መንግሥቱ ይፍረስ እያልን የምንጮህ ወገኖች በርካታ ነን። ታዲያ ይህ ሌላ ቅጣት አያስከትልም ወይ? በሌላ አገር የምናከብረውን ህግ ለምን በራሳችን ሲሆን እንደምንጥሰው ይገርመኛል። የማያሰሩ ሕጎች ወያኔ ህገ መንግሥቱ ውስጥ እየጨመረ ተቸግረናል፣ አዎ! ታዲያ በሥርዓት ነው ማስቀየር የሚገባን ወይስ ጭራሽ ሁሉንም አጥፍተን? ይህንን በማስተዋል ልንመልሰው ይገባናል።
    ባጠቃላይ ህግ እንዲከበር ከፈለግን መጀመሪያ ራሳችን ለህግ ተገዥ መሆን ይግባናል። አለበለዚያ የወያኔ ልምጭ አሁንም ቢሆን ከማግኘት አናመልጥም።
    አንዳንዶቻችንማ ትግሬ ለምን በብዛት ታዬ፣ ለምን ሃብት አገኘ፣ እንዲያውም የአማራ ተወካይ ነኝ የሚለው አቶ ተክሌ የሻው በቅርቡ በኢሣት ቴሌቪዥን በለቀቀው ቃለ መጠይቅ፣ ትግሬዎቹ ሃፍረት ሳይሰማቸው ወርቃቸውን በአደባባይ ነው ለብሰውት የሚታዩት፣ እኛ አማራዎች ግን ሰው አየን አላየን ብለን ነው ደብቀን ራሳችንን የምናኖረው ወዘተ… የሚል ዝባዝንኬ ሲያወራ ተደምጧል። በጣም የሚያሳዝን ግለ ሰብ ነው። መጀመሪያ ነገር ወርቅ በአደባባይ ለብሶ መሄድ ገና ወያኔ ሳይመጣ ሴት እህቶቻችን ጌጥ ለብሰው የሚወጡበት የቆዬ ባህላችን እንጅ ልክ አዲስ እንደመጣ አድርጎ ማቅረቡ ወይ ባህሉን ጠንቅቆ አያውቅም፣ አለበለዚያ ሰውና ሰውን ለማጋጨት ፈልጎ የተጠቀመበት ጉዳይ ነው። ያቅም ጉዳይ እንጅ ሰው ያለውን ለብሶ እንደሚውጣ እናውቀዋለን። በአማራ ያሉ ሴቶች እህቶቻችንም ሰው አየን አላየን ሲሉ አላየንም፣ አብረናቸው ስለኖርን ማለት ነው። ከዚያ በመለስ ግን ተደብቆ የሚደረግ ነገር እንዳይታ የፈራነው ነገር እንዳለ ያመላክት እንደሁ እንጅ፣ ማጌጥ ለሴቶቻችን አዲስ ነገር አይደለም።
    ትግሬው ይሁን ሌላው ዜጋ እኮ የታገለው የተሻለ ኑሮ ለመፍጠር እንጅ እዚያው ባለህበት ለመርገጥ አይደለም። ችግሩ ያለው ግልጽነት የተሞላበት አሠራር ይኑርና ሁሉም እኩል ተጠቃሚ ይሁን ነው መባል ያለበት እንጅ የሚዘርፈው ያለው ሁሉ ትግሬ ብቻ ነው ከሆነ፣ የጥላቻ እንጅ የሌላ ሊሆን አይችልም። ምክንያቱም ዘራፊዎቹ ከሁሉም ብሄር እንደሆኑ እያየናቸው ነው፣ ምናልባት የሌሎቹን ያህል ሊያዘርፉን ዕድል አልገኘንም ካልሆነ በስተቀር።
    ሥርዓቱን ስንገመግም ከወገንተኝነት ነጻ ሆነን እንጅ ራሳችንን ከዘርኝነቱ ልክፍት እና ጎራ ሳናወጣ ከሆነ የቅናትና የምቀኝነት ነው የሚያስመስለው።
    ስለዚህ ከዚህ አይነቱ አስተሳሰብ ወጣ ብለን ሁኔታዎችን ለመገምገም ብንሞክር ቢያንስ የበሽታችንን ግማሽ አወቅን ማለት ነውና ሚዛናዊ ትችት ብናቀርብ፣ ዘርን እየጠቀሱ ስለተሳደቡ መፍትሄ ቢያመጣ ኖሮ ወያኔና ትግሬ ድሮ ከዚህ ምድት ጠፍተው ነበር።

    ማንም ከሕግ በላይ የለም!

  8. To Hibstu and the likes. You TPLF thugs are truly dedebs, nefets, and dead Enders. Your fake TPLF masters and the whole mafia group has been and still are thiefs, racists, treasonous, murders, and fascists. You have committted crimes of genocide against the Amhara, Oromo, Somali, Gambela Ethiopians. Now Amharas from Gonder have started national uprising which will end with the dismantling and destroying TPLF thugs and supporters. These racist criminals do not deserve to live in Ethiopia let alone rule our country.

  9. ስራ ፈት ሁሉ፤
    ስራ አጥታችሁ ነው ይህን ሁሉ ዝባዝንኬ እያወራችሁ የምትውሉት፤
    ሁሉም የየራሱ ኣጀንዳ አለው፣ ነገ ጧት የዛሬዎቹ ነጻ እናወጣሃለን ባዮች ኮርቻው ላይ ቁጢጥ ሲሉ፣ መፈጠራችንን እንኳን አያስታውሱም እና ስራ ክቡር ነው፣ ስራ ላይ የዋለ አዕምሮ ለሃሜትና አሉባልታ ጊዜ ስለማያገኝ ኑሮውንና አገሩን እንዲሁም ቤተስቡን በኣግባቡ ይመራል።

    እግዚአብሄር ለሁሉም ሰላሙን ያብዛ፤

  10. Alamirew, what are saying. The current revolt is against the TPLF/ Woyane mafiasto that have been murdering Ethiopia and Ethiopians for the last 25 years. Ethiopians have had enough of these criminals that have been torturing the people giving up Ethiopian pot and territories, kidnapping Ethiopian heroes, murdering the innocent and dividing Ethiopians by race, language, and religion. Ethiopians have come to the conclusion that TPL/Woyane/EPRDF leaders, members and supporters must be destroyed and nothing will save your masters. Period.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*