የጀርመን ዳግም ውህደት 21 ኛ ዓመት
የጀርመንን መዲና በርሊንን ለ 29 ዓመታት ለሁለት ከፍሎ የቆየውን ግንብ መፍረስ የተከተለው የሁለቱ ጀርመኖች ውህደት ለብዙዎች ያልታሰበ ግን በጀርመናውያን …
የጀርመንን መዲና በርሊንን ለ 29 ዓመታት ለሁለት ከፍሎ የቆየውን ግንብ መፍረስ የተከተለው የሁለቱ ጀርመኖች ውህደት ለብዙዎች ያልታሰበ ግን በጀርመናውያን …
በኢትዮጵያ ለደን መመናመን እንደምክንያት ከሚጠቀሱ ዓበይት መንስኤዎች የኅብረተሰቡ ለኃይል ምንጭነት እነሱን መጠቀሙና ለእርሻ መሬት ማስፋፋት ሲባል አ
የኢትዮጵያ መንግሥት ለዘንድሮዉ የትምሕርት ዘመን በቂ የመማሪያ መፅሐፍት ማሰተሙን በሚቆጣጠራቸዉ መገናኛ ዘዴዎች እያስታወቀ ነዉ።የአዲስ አባባዉ ወኪላ…
በምስራቅ አፍሪቃ የተነሳው ድርቅ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱን የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት በምህፃሩ UNICEF ገልፀ።
በአዉሮጳዉያኑ 1961ዓ,ም ነሐሴ 13 ማለዳ በርሊኖች ከእንቅልፋቸዉ ሲነሱ ያዩት አስደንጋጭ ህልም እንጂ እዉን አልመሰላቸዉም ነበር። ሌሊቱን ተገንብቶ ምስራቅ
የሜድትራኒያን ደሴቲቱ ትንሽ ሐገር ሞልታ ደግሞ የአዉሮጳ ሕብረት አባል ናት።እዚያ የደረሱ ኢትዮጵያዉያን እንደሚሉት የሞልታ የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን ባ
በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን ማጂ ወረዳ የሚኖሩ አንዳንድ አርሶአደሮች ከአስር ዓመታት በላይ ስንገብርበት የነበረ የእርሻ መሬታችን ለአንድ መዋዕለነዋይ…
አንድ የናሚቢያ የልዑካን ቡድን ሰሞኑን ወደ በርሊን መጥቶ ነበር።
ተከታዩ ዘገባ በSMS በደረሰን ጥቆማ ላይ የተመሠረተ ነዉ።ትናንት ከኢትዮጵያ የደረሰን አስተያየት ምሥራቅ ሸዋ መተሐራ ከተማ የሚኖሩ የአርባ ብሔረሠብ ተወላ…
ትናንት በስዑዲ ዐረቢያ፣ ያለሴቶች ተሳትፎ ፤ በአገሪቱ ታሪክ 2ኛው አገር አቀፍ የአካባቢያዊ የማዘጋጃ ቤቶች ምርጫ ተካሂዷል።
አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትኅ ፓርቲ ፤ በሽብርተኛነት ስም የታሠሩ አባላቱን ሌሎችም ዜጎች፤ ህገ-መንግሥታዊ መብታቸው ይከበር! ሲል፤
በርካታ ኢትዮጵያውያን «ማፊ» በሚለው መጠሪያዋ ያውቋታል ሙሉ ስሟ ማህሌት አፈወርቅ ነው። የልብስ ቅድ ባለሙያ፣ እንዲሁም የመድረክ ሰው ነች።
የዘንድሮው የ Right Livelyhood Award አንዷ ተሸላሚ የ 54 ዓመቷ ቻዳዊቷ ዣክሊን ሙዴይና ሰብዓዊ መብትን ለማስከበርና ዲሞክራሲን ለማስፈን በሚያደርጉት እንቅስቃሴ የ…
የዕለቱ ዜና
በመጪዉ ጥቅምት ወር አጋማሽ ገደማ አጠቃላይ ምርጫ ለማካሄድ የተዘጋጀችዉ ማዕከላዊ አፍሪቃዊቷ አገር ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ ከወዲሁ የፖለቲካ ዉጥረት …
እዩት እዝያ ላይ የግራሩን መንታ፣ አይንሽ ያበራል እንደ ሎሚታ
ከሎሚታዉስ ያንቺ አይን ይበልጣል፣ እንደመስታወት ከሩቅ ያበራል።
ካንቺማ ወዳጅ ይሻላል ት…
የቱኒዝያ የግብፅና የሊቢያ ህዝባዊ አመፅ ፣ የአውሮፓን የጥገኝነት አሰጣጥና የስደተኞች አቀባበል ፖሊሲን ጉዳይ ወደ ፖለቲካው አጀንዳ ማዕከል መልሶታል ።
ከኅትመት ወደ ኮምፒዩተር፤ ተሸጋግረው፤ በ Unicode ዓለም አቀፍ ደረጃ ይዘው ከሚገኙት ፊደላት መካከል፤ አንዱ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የጋራ መገልገያ ለመሆ
የዓለም ባንክና የዓለምአቀፉ ምንዛሪ ተቋም የአይ.ኤም.ኤፍ ዓመታዊ የበልግ ጉባዔ የመንግሥታት የዕዳ ችግርና የአዲስ የዓለም ኤኮኖሚ ቀውስ ፍርሃቻ በጋረደ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በደነገገው መሰረት በየዓመቱ መስከረም 17 የሚውለው ዓለም ዓቀፍ የቱሪዝም ቀን ዛሬ ለ32 ተኛ ጊዜ ተከብሯል ።
ዩሮን ከውድቀት ለመከላከል እና የገንዘብ ቀውስ ያጋጠማቸውን ግሪክን የመሳሰሉ የዩሮ ተጠቃሚ ሃገራት ምጣኔ ሃብታዊ ችግር ለማቃለል በወጣው መርሃ ግብር ላ
በሱዳን ብሉናይል ግዛት ከተቀሰቀሰዉ ግጭት ሸሽተዉ ወደጎረቤት ኢትዮጵያ የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር ማሻቀቡን የተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን UNHCR አመለከተ።
የዛፎች እናት ነው ቅፅል ስማቸው- ወይዘሮ ዋንጋሪ ማታይ! በ71 ዓመታቸው በካንሰር ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ከተለዩ ሶስት ቀናትን አስቆጠሩ። ማታይ
የዓለም ባንክ በድርቅ ለተጎዱት የአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች የሚሰጠውን ድጋፍ ወደ አንድ ነጥብ ስምንት ቢልየን ዶላር ማሳደጉን አስታወቀ።
ዩሮን ከክስረት ለማዳን በተለይ ደግሞ የጀርመን መንግሥት ለግሪክ ለመስጠት ያቀደው ብድር ጀርመን ውስጥ ማወዛገቡን ቀጥሏል ።
በዋሽንግተን ዲ ሲ እና ባካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን መንግሥት በመቃወም ትናንት በዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በር ላይ ሠላማዊ ሠ
የዓለም ዜና
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ በትውልድ አገራቸው ጀርመን ያደረጉትን የአራት ቀናት ይፋ ጉብኝት ትናንት አጠናቀዋል።
ባለፈው ማክሰኞ በተደረገው የዛምብያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉት መሪ ሚካኤል ሳታ አርብ ዕለት ቃለ መሃላ ፈፀመዋል። አሸናፊው የ 74 ዓመቱ ሳታ አንደበተ ር
ትናንት ፣ ከ 40 ሺ በላይ ሯጮች በተሳተፉበት 38ኛው የበርሊን ማራቶን፣ ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ሳይቀናው ቀርቷል።
የዕለቱ ዜና
ከተቋቋመ ሶስተኛ አመቱን የያዘዉ ኢትዮጽያ ጀርመን ፎሩም ኤፋዉ የተሰኘዉ ድርጅት ከትናንት በስትያ ሃሙስ ምሽት በኮለኝ ከተማ «የአፍሪቃ ሁለተኛ ነጻነት? »…
አባስ ንግግር ለማድረግ ወደ አዳራሽ ከመግባታቸዉ በፊት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለፍልስጤም ሙሉ የመንግሥትነት እዉቅና እንዲሰጥ መስተዳድራቸዉ የ
ትምህርት ከአለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር ምን ለውጥ አለው? ተማሪዎች እንዴት እየተዘጋጁ ነው? ተማሪዎችና ወላጆች በዚህ ላይ ያላቸውን አመለካከት፤
የዕለቱ ዜና
ዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ ፤ ጆርጂያ ፣ በተባለው ደቡባዊ ፌደራል ክፍለ ሀገር ፣አንድ ፖሊስ ገድለሃል ተብሎ 22 ዓመት በእሥራት ላይ የቆየውና ባልተረጋገጠ ም
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳ̎ጳሳት ቤኔዲክት 16 ተኛ ዛሬ ጀርመንን በይፋ መጎብኘት ጀምረዋል ።
የድሬዳዋው ደቻቱ ወንዝ ከተፈጥሮ መስህብነቱ በተጨማሪ ለአካባቢው ነዋሪዎች ብዙ ግልጋሎት የሚሰጥ ወንዝ ነው ።
የፍልስጤሙ ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤው ለፍልስጤም የመንግሥትነት እውቅና እንዲሰጥ ነገ በይፋ ይጠይቃሉ ተብ
ያዳምጡ [podcast]http://radio-download.dw.de/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/7B416397_1-podcast-4347-6624029.mp3[/podcast]
አስናቀች ተዋናይ የባህል ሙዚቀኛ፣ ክራር ተጫዋች፣ ድምጻዊት፣ የባህል ተወዛዋዥ፣ ዘመናዊ ዳንሰኛ፣ ገጣሚ ሁለገብ የጥበብ እመቤት ነበረች፣ ላትመለስ መስከረም አራት ሁለት ሽ አራት አመተ ምህረት ከዚህ አለም በሞት ተለይታናለች። በጀርመናዊዉ ፒት ቡደ በአስናቀች የክራር ድርደራ ተመስጠዉ፣ ዜማዋን አፍቅረዉ የአስናቀችን ሙዚቃ በዘመናዊዉ …
ለሁለት ሳምንት የዘለቀዉ የመላ አፍሪቃ የስፖርት ዉድድር ባለፈዉ እሁድ የተጥናቀቀ ሲሆን እንደ ሞዛንቢክ ፖሊስ ገለጻ አትሌቶቹ ወደ ደቡብ አፍሪቃ ኮብልለ
በ 20 አገሮች የተመሠረተውና አሁን 34 አገሮችን ያቀፈው ወደፊትም 5 መንግሥታትን ፤( ብራዚል፤ ቻይና ህንድ ኢንዶኔሺያንና ደቡብ አፍሪቃን ) ለመጨመር የተነሣሣ…
የዕለቱ ዜና
የኤውሮ ምንዛሪ አገሮች በግሪክና በሌሎች ዓባል ሃገራት ዘንድ ለተፈጠረው የዕዳ ቀውስ መፍትሄ ለማግኘት መባከናቸውን ቀጥለዋል።
የየመን መንግስት በዋና ከተማዋ ሰነአ ጸጥታ አስከባሪዎች የፕሪዝደንት አብደላ ሳሌን መንግስት አገዛዝ በሚቃወመዉ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ ማነጣጠራቸዉን ቀ