የምሑራን የመረጃ ልውውጥ DW Amharic September 19, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በተለያዩ ምክንያቶች ከሃገራቸው ከሚሰደዱ የታዳጊው ዓለም ምሑራን ውስጥ ኢትዮጵያውያንም ይገኙበታል ። በተለያየ የዓለም ክፍል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሑራን ቁጥር ከፍተኛ ነው ።