የአውሮፓ ህብረት የልማት እርዳታ ማሻሻያ
የአውሮፓ ህብረት የልማት ኮሚሽን የልማት እርዳታ አሰጣጡ ላይ ለውጥ ለማድረግ ማሰቡን ባለፈው ሳምንት አስታውቋል ።
የአውሮፓ ህብረት የልማት ኮሚሽን የልማት እርዳታ አሰጣጡ ላይ ለውጥ ለማድረግ ማሰቡን ባለፈው ሳምንት አስታውቋል ።
አፈር በጎርፍና ነፋስ ሲታጠብና ሲወሰድ፤ ከአካባቢዉ ዛፎች ሲራቆቱ፤ ያለእረፍት ሲታረስ ለምነቱን እንደሚያጣ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።
የሽብር ክስ የተመሠረተባቸዉ ሁለቱ የስዊድን ጋዜጠኞች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዉ ጉዳያቸዉ ለሐሙስ እንዲታይ መቀጠሩን አዣንስ ፍርናስ ፕረስ ከአዲስ አበባ ዘ
እሥራኤል እና ሀማስ ባለፈው ሣምንት በደረሱት ስምምነት መሠረት፡ ዛሬ የመጀመሪያዎቹን እሥረኞች ተለዋወጡ።
አራተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀድሞ የቤንሻንጉል ቭሔራዊ ክልል ፕሬዚደንት አሁን ደግሞ የማህበራት ማደራጃ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ያረጋል አይሸ
ባለፈው ሳምንት ማለቂያ ላይ ፤ ቅዳሜ ከቀትር በኋላ፣ በብሪታንያ የሚኖሩ፤ የኢትዮጵያ ማኅበሰብ አባላትና የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ደጋፊዎች ፣ እንዲሁ…
በግብጽ የቀድሞው ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ ከስልጣን ከተወገዱ ከስድስት ወር በኋላ ግብፅ ውስጥ ብርቱ ግጭት ተፈጥሮ ከሀያ የሚበልጡ ሰዎች ተገድለውዋል።
ዓለም ዓቀፉ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት በእንግሊዘኛው ምህፃር IOM እንዳስታወቀው የ3ተኛ ዓለም ሃገራት ስደተኞች በየዓመቱ ወደ ሃገራቸው የሚልኩት ገንዘብ በ
በማድመጥ መማር በሚል ርዕስ ዘውትር ዓርብ ከዶይቸ ቬለ ራዲዮ የሚቀርብላችሁ የሬዲዮ ጭውውት አዳዲስ ክፍሎች ላለፉት ሳምንታት በአዲስ አበባ ሲቀረፁ ሰንብ
የዕለቱ ዜና
የዕለቱ ዜና
በዓለም የምግብ እአቅርቦት እና የረሀብ ሁኔታን የሚገመግም አንድ ዘገባ ከሰሀራ በስተደቡብ የሚገኙ ሀገሮችና እና የደቡብ እስያ ሀገሮችን ለከፍተኛ የረሀብ…
በአለም ግዙፉ እንደሆነ የሚነገርለት በጀርመን የፍራንክፈርቱ የመጽሃፍ አዉደ ርዕይ ከአለም ዙርያ የተሰባሰቡ ሰባት ሽህ ያህል የመጽሃፍ አሳታሚዎችን እና …
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አደረጃጀቱን ከቅንጅት ወደ ግንባር ማሸጋገሩን ዛሬ ይፋ አደረገ።
አምና መጋቢት 2 ቀን 2003 (11,03 2011)፤ ከ 7 ወራት ገደማ በፊት፤ ሰሜን ምዕራብ ጃፓንን እጅግ ኃይለኛ የውቅያኖስ ማዕበል(ሱናሚ)ካጥለቀለቀና 20,000 ህዝብ ደብዛው እን
ያለፉት ሁለት አሠርተ-ዓመታት አዳጊ እየተባለ በሚጠራው የዓለም ክፍል ከመቼውም የበለጠ የኤኮኖሚ ዕድገት የታየባቸው ናቸው። በተለይ በእሢያ ክፍለ-ዓለም
የአሜሪካ ባለሥልጣናት እንደሚሉት የኢራን መንግሥት አካላት ሴራዉን በበላይነት ሲመሩና ሲያቀነባብሩ ነበር።የኢራን ባለሥልጣናት ግን የዩናይትድ ስቴትስ
በሶማሊያ የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል በምህፃሩ AMISOM ና የሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች መቅዲሾ የሚገኙ የሶማሊያውን ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብን
ተወካዮቹ እንደሚሉት የአካባቢያዊ መስተዳድሮች ባለሥልጣናት የማሕበረሰቡ አባላትን ይበድላሉ፥ከሥራ ያፈናቅላሉ፥ የማሕበረሰቡ አባላት በብዛት በሚኖርበ…
በካንሰር የተጠቁ ወገኖችን ቁጥር ኢትዮጵያ ዉስጥ ይሄን ያህል ነዉ፤ በየዓመቱም በዚህ ያህል ቁጥር ይጨምራል ብሎ ለመናገር፤
ባለፈው እሑድ በተካሄደው የፖላንድ ምክር ቤታዊ ምርጫ የፖላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶናልድ ቱስክ ድል ቀንቸዋቷል ።
ዓለም ዓቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች አሠራራቸው እንዲቀናጅና ሥራቸውም ቀጣይነት እንዲኖረው ተጠየቀ ።
የአፍሪቃዊቱ ደሴት ኬፕ ቬርዴ የቀድሞ ፕሬዚደንት ፔድሮ ቬሮና ፒሬስ የዘንድሮው የሞ ኢብራሂም የመልካም አስተዳደር ሽልማት አሸናፊ ሆኑ።
የኢሳት የአጭር ሞገድ ራድዮ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ በየቀኑ የአንድ ሰዓት ዝግጅት ማሰራጨት ጀመረ።
የቀድሞዉ የኬፕ ቨርዴ ፕሪዝደንት ፔድሮ ፔረስ በአፍሪቃ መሪዎች መልካም አስተዳደር ምክንያት የሚሰጠዉን የሞአ ኢብራሂም ሽልማትን ማግኘታቸዉ ተገጸ።
የኢትዮጵያ ፓርላማ፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልት ከሶስት ወራት የእረፍት ግዜ በኋላ ተመልሰዉ በዛሪዉ እለት ስራቸዉን ጀምረዋል።
የዕለቱ ዜና
ሁለት የምዕራብ አፍሪቃ ሀገሮች፡ ማለትም የካሜሩን እና የላይቤርያ ሕዝቦች በሚቀጥሉት አራት ቀናት ፕሬዚደንታዊ እና ምክር ቤታዊ ምርጫዎች ያካሄዳሉ። ካሜ…
የዘንድሮዉ የሰላም ኖቤል ተሸላሚዎች ሶስት ሴቶች መሆናቸዉን የሽልማት ሰጪዉ ተቋም ያሳታወቀዉ በአዉሮጳ ከእኩለ ቀን በፊት ነዉ።
ኢትዮጵያ ነባር ነገዶች
ተወላጆች የሆኑ 100 ያህል ሰዎች «ሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል» የተሰኘው ድርጅት እንደገለጸው ፣ የግቤውን ወንዝ 3ኛ ግድብ ሥራ በመቃ
የትምህርት ጥራት ጉዳይ በኢትዮጵያ ዛሬም ብዙ እያነጋገረ ነው። ወላጆችና ተማሪዎች በትምህርት አሰጣጡ ላይ ይታያል በሚሉት ጉድለት አኳያ ወቀሳ ይሰነዝራሉ።
የዕለቱ ዜና
ካለፉት 6 ወራት ወዲህ በሰሜን አፍሪቃ በተቀጣጠሉት ህዝባዊ ንቅናቄዎች ምክንያት በየሃገሩ መውጫ አጥተው የሚሰቃዩ እንዲሁም ህይወታቸውን ለአደጋ አጋልጠው…
ዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ድርጅት በእንግሊዘኛ ምህፃሩ IMF ባላፈው ሳምንት ባወጣው የዓለምን የኢኮኖሚ እድገት በዳሰሰበት ዘገባ እጎ.አ በ 2010 የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ…
ጠንካራ ሠራተኛ ነበሩ።አይበገሬ።ከርካሳ ጋራዥ ዉስጥ ጀምረዉ ሰዉ ከሚደርስበት ከሰዉም በጣም ጥቂት ሰዉ በዚሕ ዘመን ሊደርስበት የሚችልዉን የቴክኖሎጂ፥
የዓለም ዜናዎች
የዓለም ዜናዎች
በደርግ የአገዛዝ ዘመን ከፍተኛ ኀላፊነት ከነበራቸው 23 ባለሥልጣናት መካከል፣16 ቱ ትናንት መፈታታቸው ተገልጿል። ባለሥልጣናቱ የተፈቱት፤ በሃይማኖት ተጠ
በተፈጥሮ የሳይንስ ዘርፎች፤ ፊዚክስ፤ ሥነ-ቅመማና ሥነ -ህይወት (BIOLOGY)፣ በተለይ የህክምና ምርምር ፣ የዘንድሮዎቹ የኖቤል ሽልማት አሸናፊዎች ማንነት፤ ከ
ቀድሞ የጀርመን ኩባንያዎች ነበሩ በቻይና በመስፈር የመዋዕለ-ነዋይ አቅርቦት የሚየደርጉት። ዛሬ ግን ጊዜው ተለውጦ ወደ አውሮፓ የሚመጡት የቻይና ኩባንያዎ…
በሶሪያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የጠየቀውን ፣ ለፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የቀረበ የውሳኔ ሃሳብ ሩስያ እና ቻይና ድምፅን በድምፅ የመሻር መብታቸውን በመጠቀም ት…
የዕለቱ ዜና
«ወል እስትሪትን፣ በቁጥጥር ሥር አውሉ!» በሚል መፈክር ሲካሄድ የሰነበተው የተቃውሞ ሰልፍ ምንም እንኳን 700 ግድም የሚሆኑ ተሳታፊዎች በቁጥጥር ስር ቢውሉም…
በኢትዮጵያ ለደን መመናመን እንደምክንያት ከሚጠቀሱ ዓበይት መንስኤዎች የኅብረተሰቡ ለኃይል ምንጭነት እነሱን መጠቀሙና ለእርሻ መሬት ማስፋፋት ሲባል አ