የቻይናና የጀርመን ትብብር በኅዋ ምርምር ፤
ቻይና፣ በጎቢ በረሃ ከሚገኘው የኅዋ ጉዞ ማደራጃ ጣቢያዋ፣ ከጂኳን ፣ ትናንት ፤ «ሸንቺው 8» (ተዓምረኛ መርከብ እንደማለት ነው ትርጉሙ)የተባለችውን የጠፈር …
ቻይና፣ በጎቢ በረሃ ከሚገኘው የኅዋ ጉዞ ማደራጃ ጣቢያዋ፣ ከጂኳን ፣ ትናንት ፤ «ሸንቺው 8» (ተዓምረኛ መርከብ እንደማለት ነው ትርጉሙ)የተባለችውን የጠፈር …
የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሶስተኛዉ የወንጀል ችሎት የፌደራሉ አቃቤ ህግ ክስ በመሠረተባቸዉ፤
የቡድን-ሃያ መንግሥታት መሪዎች በፈረንሣይ መዝናኛ ስፍራ በካን ነገና ከነገ በስቲያ ተሰብስበው በተለይም የኤውሮ ምንዛሪ ሃገራት የዕዳ ቀውስን ለመቋቋም
አሜሪካ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኝ የአዉሮፕላን ማረፊያን በመጠቀም በሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች በአሸባብ ላይ ዘመቻ መጀመሯ ተሰምቷል።
የዕለቱ ዜና
ረሀብ ማለት ምግብ በፍፁም የለም ማለት አይደለም። ረሀብ የአንድ ጆንያ ሩዝ ወይም የአንድ ጄሪካን ነዳጅ ዘይት ዋጋ አዘውትሮ በሚወደድበት ጊዜ የሚታይ ክስተ…
ስርጭታችንን በሚከተሉት የሞገድ እና የሳተላይት መስመሮች ለማዳመጥ ትችላላችሁ።
ትችላላችሁ።
ከ 2ተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ በጀርመን ግብዣ የልዩ ልዩ ሃገራት ዜጎች ከመንግስታቶቻቸው ጋር በተደረጉ ስምምነቶች ጀርመን ውስጥ ሲሰሩ ቆይተዋል ።
የግሪክ ሕዝብ የሀገሩ መንግሥት ባወጣው አዲስ የቁጠባ መርሐግብር እና የአውሮጳ ህብረት ባለፈው ሳምንት በሰጠው ርዳታ ላይ በሬፈረንደም እንደሚወስን ተገለ…
የግሪክ ሕዝብ የሀገሩ መንግሥት ባወጣው አዲስ የቁጠባ መርሐግብር እና የአውሮጳ ህብረት ባለፈው ሳምንት በሰጠው ርዳታ ላይ በሬፈረንደም እንደሚወስን ተገለ…
ዓለማችን ሰባት ቢሊዮነኛ ኗሪዎቿን ትናንት ስትቀበል አንግታ አርፍዳለች።
የተባበሩት መንግስታት የትምሕርት የሳይንስና የባህል ድርጅት ዩኔስኮ ትናንት ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ፍልስጤምን በሙሉ አባልነት ለመቀበል ወስኗል ።
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአሸባሪነት የተከሰሱ የሁለት ስዊድናዊ ጋዜጠኞችንና ሁለት ኢትዮጵያውያንን ክስ ዛሬ ሲያደምጥ ነው የዋለው ።
የዓለም ዜና
የኬንያ ወታደሮች የሶማልያ ዓማጽያን ቡድን አሸባብን ለመዋጋት ወደ ሶማሊያ ከገቡ ከሁለት ሣምንታት በኋላ ትናንት በተዋጊ አይሮፕላኖቻቸው በጣሉት የቦምብ …
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ከሁለት ሣምንት ገደማ በፊት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሰጡትን ማብ…
ኔቶ ከኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊ ተቃዋሚዎች ጎን ሆኖ መዋጋቱ ግን በርግጥ የፈጠጠ ሐቅ ነዉ።የሰዉ ልጅ በእስከ ዛሬ እድገቱ ሊያመርት የሚችለዉን ልዩ የጦር መሳሪ…
መስከረም 17 ቀን የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ አይይል ውድድር ለበርካታ ወጣቶች ተሰጦዋቸውን እንዲያስተዋውቁ ዕድል ከፍቷል።ለመሆኑ በተመልካች ዘንድ ምን አይ…
ተመራማሪዎች ከ24ዓመት ጥረት በኋላ ለወባ በሽታዉ ክትባት ማግኘታቸዉን ሰሞኑን ተሰምቷል።
ባለፈው ሳምንት የተገደሉት የቀድሞው የሊቢያ መሪ የሞአመር ጋዳፊ ልጅ ሰይፍይ አልኢስላም ጋዳፊ ፣ ለሄጉ ዓለም ዓቀፍ የጦር ወንጀለኞች ፍርድቤት እጃቸውን
በቤልጅግ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ትናንት ብራስልስ ከሚገኘዉ የአዉሮጳ ኅብረት ጽሕፈት ቤት ፊት ለፊት የተቃዉሞ ሰልፍ አካሂደዋል።
የአዉሮጳ ሕብረት አባላት በተለይም የዩሮ ተጠቃሚ ሐገራት መሪዎች የከሰሩና የሚከስሩ ሐገራትና ተቋማትን ችግር ሥለሚያቃልሉበት ሐሳብ ሲወዛገቡ ነበር።
የሱዳን መንግስት ጥገኝነት ፈልገዉ ከአገራቸዉ የተሰደዱ ኤርትራዉያንን ያለፍላጎታቸዉ ወደአገራቸዉ መለሱን የተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን አወገዘ።
የዓለም ዜና
ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ለኤኮኖሚ ዕድገት ብቻ ሳይሆን፤ ውድድር፤ የተፈጥሮ ግዳጅ በመሰለበት ዓለም፤ ለኅልውና ጭምር አለኝታም ነው።
የዓለም ዜና
በቡድን-ሃያ ስብስብ ውስጥ ተጠቃለው የሚገኙት በተፋጠነ ዕድገት በመራመድ ላይ ያሉ ሃገራት የዓለም ኤኮኖሚ መንኮራኩር ከሆኑ ረዘም ያለ ጊዜ አልፏል።
«በሕዝባዊዉ አብዮት ቱኒዞች የመጀመሪያዎቹ ነበሩ።በምርጫዉም የመጀመሪያዎቹ ናቸዉ።ሒደቱ በአብዛኛዉ ሙሉ በሙሉ አዎንታዊ ነበር።በየሐገራቸዉ ዲሞክራሲ
በሱዳኗ የብሉ ናይል ግዛት በተባባሰው ውጊያ ምክንያት ከአካባቢው የሚሰደዱት ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሄዱን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተ
ግሪክን የመሳሰሉ የዩሮ ተጠቃሚ አገራትን ከዕዳ ቀውስ ማውጣትና ዩሮን በዘላቂነት ማረጋጋት የሚቻልበትን መፍትሄ ለማፈላለግ የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራ
የቀድሞው የሊቢያ መሪ ሙአመር ኧል ጋዳፊ በሊቢያ በአንድ በምሥጢር በተያዘ ቦታ መቀበራቸው ተገለጸ። ጋዳፊ፡ ልጃቸው ሙዋታሲም እና የመከላከያ ሚንስትራቸው…
ኢትዮጵያ ዉስጥ በግብርናዉ ዘርፍ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ የተሰማራዉ ካራቱሪ ግሎባል የተሰኘዉ የህንድ ኩባንያ፤
የዓለም የሙቀት መጨመር የተፈጥሮ ሃብትን ለጉዳት በመዳረግ በምድራችን ያለመረጋጋትና የግጭት ምክንያት እንዳይሆን ባለሙያዎች ማሳሰብ ጀምረዋል።
ከዛሬ 5 ዓመት በፊት ድሬዳዋን ባጥለቀለቀው የጎርፍ አደጋ የተጠቁ ወገኖች እስካሁን ድረስ ልዩ ልዩ ችግሮቻቸው እንዳልተፈቱ አስታወቁ ።
የሙአመር ኧል ጋዳፊ ህልፈተ ሕይወት በሊቢያ ከአራት አሥርተ ዓመታት በላይ የቆየን አምባገነናዊ አገዛዝ በማብቃት የሀገሪቱን ነፃነት ማስገኘቱን አዲሶቹ መ…
ከጋዳፊ ህልፈተ ህይወት በኃላ በሊቢያ የወደፊት እጣ ላይ የውጭ መንግስታት ምን እያሉ ይሆን?
ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲ እና ሉዓላዊነት አባሎቼ በመንግስት ኃይሎች ማዋከብ እየተፈጸመባቸዉ ነዉ ሲል አቤቱታዉን አሰማ።
ስለ አጥፍቶ ጠፊዎች ወይም ስለ ጦርነት ሲነሳ የአፍጋኒስታን ስም ተደጋግሞ መጠራቱ አይቀርም። ስለ አፍጋኒስታን ከዜና ከምናውቃት ውጪ፤ ስለ አገሪቷ ምን ያ
የኩርድ ሠራተኞች ፓርቲ PKK አማፅያን ቱርክ ዘልቀዉ በወታደራዊና ፖሊስ ሰፈሮች ከባድ ጉዳት ካደረሱ ወዲህ የሁለቱ ወገኖች ግጭት አገርሽቷል።
ትልቅ ሆነዉ ሌላ ትልቅ እንዳሰቡ እንደ ትንሽ ወታደር ሲዋጉ ከተወለዱባት ትንሽ ከተማ ተገደሉ። ቃላቸዉን ግን አከበሩ።ሙዓመር መሐመድ አቡሚኒያር አል-ቃዛ
በየመን የአገዛዙ ተቃዋሚዎች ፕሬዝደንት አሊ አብዱላ ሳልህን ከስልጣን መንበር ለመፈንገል ሲጥሩ ዘጠኝ ወራት ተቆጠሩ።
በተለያዩ አገሮች፤ በተለይም በምዕራቡ ዓለም ባሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ፤ አያሌ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ፣ በማስተማርና በምርምር ተግባር ላይ ተሠማር…
የአፍሪቃ የኤኮኖሚ ዕድገት በአሃዝ አቀራረቡ አሻሚ፤ በማሕበራዊ ልማት አስተዋጽኦ ረገድም አከራካሪ የሆነ ጉዳይ ነው።
በሶማልያ መዲና ሞቃዲሾ ትናንት አንድ አጥፍቶ ጠፊ በጣለው ጥቃት ቢያንስ አምሥት ሰዎች ሲገደሉ ወደ ዘጠኝ የሚጠጉም ቆስለዋል።
የዓለም ዜና