የየመን ዉልና ሳልህ
የመንን ላለፉት 33ዓመታት ያስተዳደሩት ፕሬዝደንት አሊ አብዱላ ሳልህ የስልጣን ሽግግር የሚያመቻቸዉን ዉል ትናንት ፈርመዋል።
የመንን ላለፉት 33ዓመታት ያስተዳደሩት ፕሬዝደንት አሊ አብዱላ ሳልህ የስልጣን ሽግግር የሚያመቻቸዉን ዉል ትናንት ፈርመዋል።
ፍርድ ቤቱ የአቃቤ-ሕግን ማብራሪያና የተከሳሽ ጠበቆችን ተቃዉሞ አድምጧል።ችሎቱ የተከሳሽ ጠበቆች ባቀረቡት ተቃዉሞ ብይን ለመስጠት ለነገ-ተለዋጭ ቀጠሮ ሠ…
የየመን ፕሬዝደንት አሊ አብዱላ ሳልህ ስልጣን ለመልቀቅ የሚያስችላቸዉን ዉል ፈረሙ። ከተቃዋሚዎች ጋ ለመተባበርና የቀረበላቸዉን ዉል በሚመለከት ለመተባ
የዓለም ዜናዎች
ከሶማልያ እና ከኢትዮጵያ ባለፈው ጥቅምት ወር ባህሩ መንገድ ወደ የመን የገቡት ስደተኞች እና ሥራ ፈላጊዎች ቁጥር ከወትሮው እጅግ ጨምሮ 12,545 ደረሰ።መድረሱን
በዓለም ላይ ከአንዲት ዶላር ባነሰች የዕለት ገቢ ኑሮውን የሚገፋው ድሃ ሕዝብ ዛሬ ከሚሊያርድ ይበልጣል። ድህነቱ በአብዛኛው ተጭኖ የሚገኘው ደግሞ በሴቶች
ድርቅና ረሀብ በየጊዜው በሚጎንጣቸው ኢትዮጵያን በመሳሰሉ አገሮች የምግብ ዋስትናን ከሞላ ጎደል አስተማማኝ ለማድረግ፤ ምርጥና ምርታማ የሆኑ አዝርእት እ
መሰረታቸው የውጭ በሆነ ዘጠኝ ሰዎች ና በአንዲት ፖሊስ ላይ እጎአ ከ 2000 እስከ 2007 ዓመተ ምህረት በተለያዩ የጀርመን ከተሞች የደረሱ ግድያዎች በቀኝ አክራሪዎ…
ከአንድ ሳምንት በፊት ፤ በደቡብ ኢትዮጵያ በዳውሮ- ዋካ ዞን፣ የአስተዳደር መሻሻል እንዲደረግ ይጠይቁ ከነበሩ የአካባቢው ተጠሪዎች መካከል፣ አቶ የኔሰው
ዛሬም በየዕለቱ ቢያንስ ስልሳ ሴት ሕፃናት የመዋለጃ አካላቸዉ ይተለተላል።
የዓረብ ሊግ መስራቺቱ፥ ጠንካራዊቱ ሐገር ሶሪያ ከአባልነት እንድታተገድ፥ የዉጪ ታዛቢ ጣልቃ እንድታስገባ ቀነ-ገደብ እንዲቆረጥባት ገፋፊዋ ደግሞ ዘጠኝ መ…
የሊቢያዉ መሪ ሞአመር ጋዳፊ ከተገደሉ ከወር ግድም በኋላ የሰላሳ ዘጠኝ አመቱ ልጃቸዉ ሳይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ ዛሪ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ።
ፈረንሳይ በሶሪያ ላይ ጠንካራ እርምጃ እንዲወሰድ ስትጠይቅ፥ ቱርክ ሐሳቡን በገሚስ ተቀብላዋለች።ሩሲያ ግን ተቃዉማዋለች።
የዕለቱ ዜና
አዲስ አበባ ያስቻለዉ ፍርድ ቤት አቃቤ ሕግ ያቀረበዉን መረጃ ተከታትሎ፥ የተከሳሽ ጠበቆችን የመከላከያ ክርክር አድምጧል።ፍርድ ግን አልሰጠም
ሚንስትሮቹ በትናንቱ ስብሰባቸዉ በሶሪያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ሲጥሉ፥ ኢራንን አስጠንቀቀዋል
በሌላ ዜና ሁለት ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ መንግሥት ይፈፅምብናል ያሉትን ዛቻና ማስፈራሪያ ሽሽት ወደ ዉጪ ሐገር መሰደዳቸዉ ተዘግቧል
የዝናብ ወቅቱን አለመጠበቅ ድርቅና ረሃብን ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ችግሮች ማስከተሉ አይቀርም።
የዕለቱ ዜና
በተለያዩ ጊዜያት ፤ በተለይ ደግሞ ከሶማልያ አክራሪ ቡድኖች በኩል ይቃጣባት የነበረውን ትንኮሳ ለረጅም ጊዜ ታግሣ የቆየችው ኬንያ፤ ከ 3 ሳምንት ገደማ በፊ
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት ተገንተው ፤ አገራቸው ላይ እንዲጣል የተጠየቀውን ማዕቀብ ለመቃወ
ኢትዮጵያ ውስጥ በአሸባሪነት ተጠርጥረው የታሰሩት ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ፍርድ ቤት ቀረቡ ።
ከምድራችን ፣ አንዳንዴ ቀረብ ፤ አንዳንዴም ይበልጥ ፈንጠር ብላ ትገኛለች። ማርስ! እርሷ ቀረብ ስትል፣ ምድርም እንዲሁ ጠጋ ስትል፤ 54,6 ሚሊዮን ኪሎሜትር ብ
ባለፈዉ ሳምንት የኬንያ ባለሥልጣናት ኤርትራ የሶማሊያዉን አክራሪ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብን ታስታጥቃለች ብለዉ እንደሚጠረጥሩ ካስታወቁ ወዲሕ ግን በፀ
ሕዳር ዘጠኝ በጀርመን ታሪክ ብዙ ጊዜ ብዙ እዉነት ተፈፅሞበታል።የ1989ኙ ክስተት ግን በርግጥ የደስታ ነዉ።
የኢትዮጵያ ምክር ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ ያወጣዉን አዋጅ ማጽደቁ ተሰምቷል።
የዕለቱ ዜና
ሩሢያ የዓለም ንግድ ድርጅት ዓባል የምትሆንነት ጊዜ እየተቃረበ በመሄድ ላይ ነው። ሞስኮ ለዚሁ ዓባልነት ስትጥር የ 18 ዓመት ጊዜ አሳልፋለች።
የዓለም ዜና
ከዛሬ 10 ዓመት አንስቶ የዩሮ ተጠቃሚ የሆነችውን የግሪክ የገንዘብ ቀውስ ለመፍታት የአውሮፓ ህብረት ከጣለባት ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ ሃገሪቱ ወደ 78 ቢሊዮን
ኢትዮጵያ ተወልደዉ ያደጉት ኢትዮጵያዊ አይሁድ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ሆነዉ ተሾመዋል
የተመድ የኅብረተሰብ ልማት እድገት ዓመታዊ መዘርዝር የበለፀጉት አገሮች ለድሃዎቹ ሊያደርጉ የሚገባዉን የርዳታ ቃል አልጠበቁም የሚል ትችት አስከትሏል።
አወዛጋቢው የላይቤሪያ ምርጫ ጥላ ባጠላበት ሁኔታ ዛሬ ሲካሄድ ዋለ። ቅድመ ምርጫው ለሀገሪቱ ሴት ፕሬዚዳንት ኤለን ጆንሰን ያደላ ነው በሚል ዋነኛ ተፎካካሪ
የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እንደሚያሳስባቸው የጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት አስታወቁ ።
ሰሜን ሱዳን እና ደቡብ ሱዳንን በሚያዋስነው የጋራ ድንበር አካባቢ ውጊያው እንደቀጠለ ነው። የሱዳን ጦር ኃይላት በብሉ ናይል ግዛት በአንጻሩ የሚዋጋው ያማ
የፌደራል አቃቤ ህግ 3 ተኛ ወንጀል ችሎት የፌደራሉ አቃቤ ህግ በዋና ሽብር ፈፃሚነትና ተሳታፊነት ክሥ የመሠረተባቸውና ትናንት የጥፋተኝነት ብይን በተላለፈ
ትናንት ተከፍቶ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የቡድን 20 አባል ሃገራት ጉባኤ ዛሬ ተጠናቀቀ።
የዓለም ዜናዎች
ስትተውን ብዙውን ጊዜ ያልተጠበቁ ድርጊቶችን ታከናውናለች። አንዳንድ ጊዜ እንደውም አብረዋት የሚጫወቱ ተዋንያን ድንገት በምትፈጥራቸው ድርጊቶች ሲበዛ
የኬንያ መገናኛ ብዙሀን ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ጥቂት ቀናት የጦር መሣሪያ የጫኑ አውሮፕላኖች በተከታታይ ሶማሊያ ማረፋቸውን በመዘገብ ላይ ናቸው ።
አንድ ሰው የሁለት ባህል መሰረት ካላቸው ወላጆች ሲወለድ ምን ዓይነት ፈተናዎች ይገጥሙታል? አንድን ወላጅንስ? እነዚህ እና ሌሎች ጥያቄዎች ለዛሬው የባህል
ግሪክ የአውሮፓ ህብረት ስበፈቀደላት ብድር ላይ ህዝብ ድምፀ ይሰጥበታል ካለች በኋላ ከአውሮፓ መንግሥታት ልዩ ልዩ ማስጠንቀቂያዎች እየደረሷት ነው ።
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት የፌዴራሉ ዓቃቤ ሕግ በሽብር ድርጊት ዋና ተሳታፊ በመሆን አራት የተለያዩ ክሶች በመሰረተባቸው ሁለት ኢት
ፈረንሳይ ካን በተሰኘችዉ ከተማዋ የምታስተናግደዉ ቡድን 20 በመባል የሚጠሩት የበለፀጉ አገሮች ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል።
የዕለቱ ዜና