አርጤምሳውያን
|
አርኖልድ ዊንሆልት
|
|
ሳንፎርድና(ግራ) ዐፄ ኃይለ ሥላሴ በደምበጫ ግንባር(ጎጃም)
|
|
ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ
|
|
ካርቱም የሚገኘው የዊንሆልት የመታሰቢያ ሐውልት
|
አውሮፕላኑ ወደ ምድር ዝቅ እያለ መሆኑን አስተናጋጇ በመናገር ላይ ናት፡፡ የምናርፈው ባንዳር ሰሪ ባጋዋን የሚባለው የብሩናይ ዓለም ዐቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ነው፡፡ ብሩናይ እስከ ዛሬ ስሟን እንኳን ሰምቻት የማላውቅ ትንሽ የደቡብ እስያ (ኦሺንያ) ሀገር ናት፡፡ ወደ እርሷ ለመድረስ ከዱባይ ተነሥተን የ8 …
ነፍሱን ይማረውና ሀገራችን ካፈራቻቸው የቅርብ ዘመን ገጣምያን አንዱ ደበበ ሰይፉ ‹ከአኩስም ጫፍ አቁማዳ›› የሚል ግጥም ነበረው ፡፡በዚህ የኢትዮጵያዊነት ፍቅርና መነሻውን በውብ ትረካ በገለጠበት ግጥሙ ላይ እንዲህ የሚሉ የመዝጊያ አካባቢ ስንኞች አሉት፡፡ ‹‹እኔ ና ወንድሞቼ›› አለ በለዘብታ ለራሱ እንዲያወራ የራሱን ስሞታ …
‹‹እንዴት አድርገው ነው የጨቆኑት፤ ለመሆኑስ የአንቺ አያቶች ስንት ናቸው? እርሱ የተነገረውን ብቻ ነው የሚያውቀው፤ ያልተነገረውስ? ከታሪካችንኮ በጣም ጥቂቱ ነው የተጻፈው፤ ከተጻፈውም በጣም ጥቂቱ ነው የተነገረው፡፡ ባልተጻፈው ታሪካችን ውስጥ ማን ምን እንደነበረ ማን ያውቃል? ለምሳሌ በሀገረ እሥራኤል አህዮች እጅግ የሚወደዱ የቤት እንስሳት ነበሩ፡፡ ነገሥታቱም፣ ካህናቱም፣ ነቢያቱም ዘመኑ ዘመነ ሰላም ሲሆን በአህያ ነው ይሄዱ የነበሩት፡፡ ራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ኢየሩሳሌም የገባው በአህያ ነው፡፡ ድንግል ማርያም ወደ ግብጽ የተሰደደችው በአህያ ነው፡፡ በጥንታውያን ግብጾች ዘንድ አህያ የመኳንንትና የነገሥታት ሀብት ማሳያ ነበር፡፡ የናርማር ወይም የሖር – አሃ መቃብር እንደሆነ በሚታመነው ቦታ ላይ በተደረገ ቁፋሮ አህዮች ከነገሥታቱ ጋር በክብር ተቀብረው ተገኝተዋል፡፡ በዚያ ጊዜ አህዮች የቤተ መንግሥቱን ምግብ እየተመገቡ፣ በቤተ መንግሥቱም እየተሸለሙ ኖረዋል፡፡ በሌላው ዘመን ደግሞ ይህንን ፈረሶቹ ወስደውታል፡፡››
ሥራ ከገባሁ በኋላ እጅግ ፈዝዤ ነበር፡፡ የቢሮ ሰዎች ሁሉ እየደጋገሙ ምን እንደሆንኩ ይጠይቁኝ ነበር፡፡ ግን ለማን ምን ብዬ ልንገረው? ነገሩ እጅግ አሳፋሪ ነው የሆነብኝ፡፡ ቢቸግረኝ ወደ አንዲት ጓደኛዬ ባለቤት ጋር ደወልኩ፡፡ እርሱ ሐኪም ነበርና ምናልባት ከረዳኝ ብዬ አሰብኩ፡፡ በስልክ አነጋገሬ አደጋ የደረሰብኝ ይመስል ስለነበር እየከነፈ ቢሮዬ መጣ፡፡ ከእርሱ ጋር ተያይዘን ወጣንና አንድ ቦታ ቁጭ አልን፡፡ በልጄ ላይ ያየሁትን ነገር ሁሉ ነገርኩት፡፡ እርሱም ከሌሎች የሰማቸውን የባሱ ነገሮች እየነገረ አጽናናኝ፡፡ ከዚያም የበለጠ ርግጠኛ ለመሆንና ችግሩንም በሚገባ ለመረዳት ልጄ በማይኖርበት ሰዓት የልጄን ዕቃዎች እንድፈትሻቸው ነገረኝ፡፡
click here for pdf አንዳንዱ የሞተበት ቀን የድል ቀን ተብሎ ይከበርበታል፤ ሕዝብ የመሞቻውን ቀን የሚናፍቁለት ሰውም አለ፡፡ አንዳንዱ እንኳን ተወለደ ሳይባልለት…
click here for pdf ኢትዮጵያ ከቦትስዋና ጋር ስትጫወት ተገቢ ያልሆነ ተጨዋች አሰልፋችኋልና ሦስት ነጥብ ታጣላችሁ ብሎ ፊፋ የሚባል ቡዳ አገሩን ቀወጠው፡፡ እንደ
click here for pdfሐረር ከተማ የገባ ሰው ታሪካዊ ነገር የሚያምረው ከሆነ የከተማው ነዋሪ ወደ አንድ ቦታ ይወስደዋል፡፡ ቦታው ራስ ተፈሪ መኮንን የሐረር ገዥ በነበ…
click here for pdf አበሻን በአንድ እግሩ ያስቆመ፤ ለሃያ አራት ሰዓታት የመግቢያ ትኬት ፍለጋ ያሰለፈ፤ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የብሔራዊ ቡድኑን ዐርማ የያዙ ቲሸ
click here for pdf አንዱ የሀገሬ ሰው በአምስት ዓመቱ የጣልያን ወረራ ጊዜ ተሰድዶ ሱዳን ይገባል፡፡ እዚያ ገዳሪፍ እያለ ትልቁ ችግሩ ውኃ ማግኘት ነበረ፡፡ እር
click here for pdf በቀደም ዕለት ከመገናኛ ወደ ሲኤም ሲ በሚወስደው መንገድ ላይ እየተጓዝን አንድ አይ ሱዙ መኪና ከጎናችን መጣ፡፡ እኛ ወደ መንገዱ ጠርዝ ተጠ
click here to read in pdf click here to read H.H. Abune Mateyas’s Speechየዘንድሮው የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ሲከፈት ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊ…
click here for pdf አንድ አባት ነበሩ፡፡ ይህ ሕዝብ እግዚአብሔርን ቢያየው ኖሮ ያምንበት ነበር፤ በእምነቱም ይጸና ነበር ብለው ያስባሉ፡፡ ስለዚህም እግዚአብ
click here for pdf ሴትዮዋ ባሏ ሞቶ ዐርባውን ታወጣለች፡፡ እንዳጋጣሚ የባሏ ዐርባና የቅዱስ ገብርኤል በዓል ይገጥማል፡፡ እርሷም ሁለቱንም እደግሳለሁ ብላ
click here for pdf ሴትዮዋ ባሏ ሞቶ ዐርባውን ታወጣለች፡፡ እንዳጋጣሚ የባሏ ዐርባና የቅዱስ ገብርኤል በዓል ይገጥማል፡፡ እርሷም ሁለቱንም እደግሳለሁ ብላ
click here for pdf በኢትዮጵያ የመካከለኛው ዘመን ታሪክ ሊቅ የሆኑትና አያሌ መጻሕፍትንና የጥናት ጽሑፎችን በልዩ ልዩ ብሔራዊና ሀገር ዐቀፍ መድረኮች ያቀረቡት
click here for pdf የሃይማኖት ተቋማትን ለመመዝገብ በፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ረቂቅ መመሪያ መዘጋጀቱን፣ መመሪያውም ከኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አንጻር የ
click here for pdf እንዴው በዚያ የደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ዋንጫ ሰሞን እጅግ የታወቁት የእንግሊዝ እግር ኳስ አሠልጣኝ አንዱን እንኳን የብሔራዊ ቡድናችንን …
click here for pdf እውነት እግዚአብሔር ነው፡፡ እግዚአብሔር ደግሞ ዘለዓለማዊ ነው፡፡ እውነትም ዘለዓለማዊት ናት፡፡ <የሰዎችን ልጆች ጥላዎች> ሲያስበረግ…
click here for pdf ሰሞኑን የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስቴር የሃይማኖት ተቋማትን ለመመዝገብ የወጣ ረቂቅ መመሪያ› የሚል ወረቀት አስተያየት ይሰጥበት ዘንድ ለእምነ…
click here for pdfየዛሬ ሠላሳ ዓመት በ2035 ዓም በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች መካከል የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ውድድር ይደረጋል፡፡ በውድድሩም ከዚህ በታች የማቀ
click here for pdf የዳንኤል ዕይታዎች ‹የዓመቱ በጎ ሰው› የምርጫ ኮሚቴ ሰባት አባላት ነበሩት፡፡ እነዚህ አባላት ከተለያዩ ሞያዎችና አካባቢዎች የመጡ ሲሆ
click here for pdfኃ/ገብርኤል ከአራት ኪሎ የጉባኤው ድባብሰላምና ጤናን የምመኝላችሁ፣ በሀገር ውስጥም በውጪም የምትገኙ የዚህ ጡመራ መድረክ እድምተኞች እንደም
የዚህ መ/ቤት ሠራተኞች ዘንድሮስ አምርረዋል፡፡ ባለ ስንት አሐዝ እንደፈለጉ አይታወቅም እንጂ ዕድገት ዕድገት ይላሉ፡፡ ‹ላለፉት ጥቂት ዓመታት የደረጃ ዕ
click here for pdf አንዳንዴ ትልቅ ነገር እንመኛለን፣ እንሻለን፣ እናስሳለንም፡፡ ትልቅ ሀብት፣ ትልቅ ሥልጣን፣ ትልቅ ትዳር፣ ትልቅ ቤት፣ ትልቅ ዘመድ፣ ትል
click here for pdf <ዕሩቅ ብእሲ> በግእዙ ሰው ብቻ፣ ሥጋ ብቻ፣ የተራቆተ፣ ምንም ነገር የሌለው እንደ ማለት ነው፡፡ ቃሉ ከነገረ መለኮት ትምህርት ጋር ተያይ…
click here for pdf ‹‹አንድ ቀን ነው፤ ባለቤቴ ከበረራ የምትመለሰው ሌሊት ስለሆነ በግማሽ ልቤ ተኝቼ ስልኳን እጠብቅ ነበር፡፡ እኩለ ሌሊት ላይ ስልኬ ጮኸ፡፡ እኔ…
click here for pdf ሰሞኑን በከተማችን በአዲስ አበባ ‹ነቢዩ ኤልያስ መጥቷል፣ የዓለምም ፍጻሜ ቀርቧል› የሚሉ አካላት ተነሥተዋል፡፡ እነርሱ እንደሚሉትም ነ
በአቡነ አትናቴዎስ መቃብር ላይ የበቀለው ዋርካ በሩቅ ሲታይclick here for pdf ደብረ ጽሞና ገዳም ውስጥ በአንዲት ጠባብ ጎጆ ለሦስታችንም መደብና ምድር ላይ ተ
click here for pdf የ‹ዳንኤል ዕይታዎችን› ሦስተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ኢትዮጵያውያን በጎ አሳቢዎችና ሠሪዎች ዕውቅና ያገኛሉ፡፡ ለዚህ ምርጫ ‹በጎ
click here for pdf የዳንኤል ዕይታዎች የጡመራ መድረክ ሦስተኛ ዓመት ሚያዝያ 5 ቀን ከቀኑ ሰባት ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ይከበራል፡፡ በዚህ ዝግጅት ላይየተ…
ወደ እንጭኒ መንገድ- ልብ የሚመስጥ የፈረስ ሜዳ click here for pdf አሁን በምዕራብ በኩል በቡራዩ በር እየወጣን ነው፡፡ ሆሎታ አንድ ሰዓት ላይ ስንደርስ ከእኛ
click here for pdfከሀገር ወጣ ብዬ የተለያዩ ሀገሮች ስዘዋወር ከምቀናባቸው ነገሮች አንዱ የደንበኞች አያያዛቸው ነው፡፡ ‹ደንበኛ ንጉሥ ነው› የሚለው እዚያ በገ
click here for pdfዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ (1426-1460ዓ ም) በዘመናቸው አምልኮ ጣዖትን አስቆማለሁ ብለው ቆርጠው ተነሥተው ነበር፡፡ ይህንን ነገር ለማስቆምም ሦስት ዓ