የገዳሙ ሂሳብ
የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን ገዳም ለዘለቄታው በእሳት በማይጠቃበት መልኩ ማቋቋም ይገባናል፡፡ ገዳሙ በመከላከሉ ሥራ ከፍተኛ የኢኮኖሚ እና የአካባ…
የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን ገዳም ለዘለቄታው በእሳት በማይጠቃበት መልኩ ማቋቋም ይገባናል፡፡ ገዳሙ በመከላከሉ ሥራ ከፍተኛ የኢኮኖሚ እና የአካባ…
በዝቋላ ተራራ ላይ የተነሣው እሳት አሁን ወደ መብረድ የሄደ ይመስላል፡፡ ከነጋ እሳት እንዳልተነሣ በአካባቢው የሚገኙ ተከላካዮች ገልጠዋል፡፡ አሁን የቅ
የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም በገዳሙ ስም ተከፍተው በየመረጃ መረቡ የተለቀቁ የባንክ ሂሳቦችን እንደማያውቋቸው እና ምእመናኑ ጥንቃቄ እንዲያደ…
የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ በገዳሙ ሆነው የአደጋ መከላከሉን ሥራ እያስተባበሩ ይገኛሉ፡፡ አሁን በስልክ እንደገለጡልኝ እሳቱን የ
የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ በገዳሙ ሆነው የአደጋ መከላከሉን ሥራ እያስተባበሩ ይገኛሉ፡፡ አሁን በስልክ እንደገለጡልኝ እሳቱን የ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜንበአካባቢው ደን ላይ የተነሣውን እሳት ለማጥፋት ለሚደረገው ጥረት ለማድረግ የግል ልገሳዎን ይስጡ በ…
ዝቋላ ካለፉት ቀናት በተሻለ ሁኔታ ላይ ይገኛል፡፡ አልፎ አልፎ ገደሉ ሥር ከሚታየው ጭስ በስተቀር ይህ ነው የተባለ የጎላ እሳት አሁን የለም፡፡ ከየአካባቢ
በአሁኑ ሰዓት በዝቋላ ገዳም ነገሮች እየተረጋጉ ነው፡፡ ወደ ገዳሙ የሚወጣው ሕዝብ በመብዛቱ የተነሣ በአካባቢው የጸጥታ አስከባሪዎች እና በተጓዡ መካከል …
ይህንን ጽሑፍ ስጽፍ እሳቱ ከተከላካዮች ዐቅም በላይ ሆኖ ወደ ገዳሙ በመዝለቅ ላይ ይገኛል፡፡ እሳቱ ገዳሙን ከወደ ሐይቁ በኩል እያጠቃው ነው፡፡ ከአዲስ አ
ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት የሚገኘው የዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ደን በመንደድ ላይ መሆኑን የገዳሙ አባቶች እየተናገሩ ነው፡፡ እሳቱ መንደ
click here for pdf ኢትዮጵያ ካሏት ጥንታዊ፣ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ቦታዎች ዋልድባ አንዱ ብቻ ሳይሆን ዋነኛው ነው፡፡ በሰሜን ጎንደር እና በምዕራብ ትግራ
ከዳንኤል ክብረት በ pdf ለማንበብ በድሮ ዘመን ነው አሉ፡፡ ልጂቱ ምጣድ ልትገዛ ገበያ ትወጣለች፡፡ ጥሩ ምጣድ መርጠው እንዲገዙላት እናቷን አስከትላለች፡፡ ገበያ ስትገባ እንዴው ሁሉም ነገር ቀልጧል፡፡ የማይሸጥ የማይለወጥ ነገር የለም፡፡ «ምነው?» «ስትል ጦር ሊመጣ ነው ተብሎ ሁሉም ነገር ተወዷል» ይሏታል፡፡ …
click here for pdfእናት ታምጣለች፡፡ ያለ የሌለ ኃይሏን ሁሉ እያሟጠጠች፡፡ የመንደሯ አዋላጅ እሜቴ ድንበሯ «አይዞሽ ግፊ» ይላሉ እየደጋገሙ፡፡ የመንደሯ ታ…
የዲ/ን ዳንኤል ክብረት “ራእየ ዮሐንስ – የዓለም መጨረሻ” መጽሐፍ ተመረቀ (አዲስ አድማስ ጋዜጣ፤)18ኛ መጽሐፉ ነው ተብሏልከመጽሐፍ ቅዱስ(ዐሥራው) መጻሕፍ…
(click here for pdf)በፍቅር ለይኩን፡፡ ~ [email protected] የአፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ ፓርቲ በቅርቡ ፻ኛ ዓመቱን የደቡብ አፍሪካዋ Judicial Capital በሆነችው በብሉምፎን
(click here for pdf) በታክሲ እየሄድኩ ነው፡፡ መካከለኛው ወንበር ነው የተቀመጥኩት፡፡ አንዲት ሴትዮ በስልክ በንዴት ያወራሉ፡፡ በጩኸታቸው መጨረሻ «እንዲያ
(click here for pdf)ሰውዬው እቤቱ ሲገባ ባለቤቱ ያቀረበችለት ምግብ ምንም ሊጥመው አልቻለም፡፡ አንዳች ነገር ጎድሎታል፡፡ አሰበ አሰበና አገኘው፡፡ ቅቤ የለውም
(click here for pdf)ሰው ሲደክመው እና ሲርበው ምን ይመስላል? ይህንን ለማወቅ ወደዚች መንደር በመግባት ላይ ያለውን መንገደኛ ማየት ብቻ ይበቃል፡፡ ዓይኖቹ ከፊቱ
click here for pdf  …
click here for pdf አንድ ዘመዴ ቤት ሄጄ ነው፡፡ እናቱ «እስኪ ያንን ነገር ለዳንኤል አሳየው» አለቺው ልጇን፡፡ ልጇ የአራተኛ ክፍል ተማሪ ነው፡፡ ደብተሩን ይ
(click here for pdf) በየዓመቱ የልደት በዓል በመጣ ቁጥር ከሚነሡ ሰዎች መካከል ናቸው፡ ሰብአ ሰገል፡፡ ማናቸው? ከየት መጡ? ሀገራቸው የት ነው? ስንት ናቸው? ለምን
(click here for pdf)እጅግ ሞቃት የሆነ የበጋ ጊዜ ነበር፡፡ በአካባቢው ኃይለኛ ዝናብ አንዳንድ ጊዜም ነጎድጓድ እና መብረቅ እየቀላቀለ ይጥላል፡፡ ፀሐይ ብቻዋን ስ
(click here to read in pdf )በበዙ የሀገራችን ጥንታውያን መጻሕፍት እና ትውፊቶች ዘንድ ሰባት ትውልድ የሚለው ብሂል የተለመደ ነው፡፡ «እስከ ሰባት ትውልድ እምርልሃ
click here for pdf አንድ ጥበብ አሳሽ ጥበብን ፍለጋ በየሀገሩ ይዞር ነበር፡፡ አንድ ቀን ወደ አንድ መንደር ሲደርስ ሰዎች ድንጋይ ሲፈልጡ ተመለከተ፡፡ ቀና ብሎ
(click here for pdf)በየሀገሩ እየዞረች ከልዩ ልዩ ሕዝቦች ጋር መገናኘት የምትወድ አንዲት ፓይለት ነበረች፡፡ በዓለም ላይ ያልዞረችበት ሀገር አልነበረም፡፡ አንድ…
(click here for pdf) በተባበሩት ዐረብ ኤምሬትስ የቅዱስ እንድርያስ አንግሊካን ቤተ ክርስቲያን ኃላፊ የሆኑት ቄስ እንድርያስ ቶምሶን በ2011 «Christianity in the UAE´ የተሰ…
click here for pdf በኦሮምኛ አንድ ድንቅ ተረት አለ፡፡ በአንድ የኦሮሞ መንደር ውስጥ ሮቤል መገራ የሚባሉ ጥበበኛ ሽማግሌ ነበሩ፡፡ አንድ ቀን የሁለት ጎረቤታ
click here for pdf በዓለም ላይ በሃይማኖት መንገድ አያሌ የጽድቅ ሥራዎች ተሠርተዋል፤ በተቃራኒውም በሃይማኖት ሽፋን አያሌ ግፎች ተሠርተዋል፡፡ አንዳንድ ሰዎ…
click here for pdfDoris Kearns Goodwin የጻፈቺውን Team of Rivals የሚለውን ዳጎስ ያለ መጽሐፍ ሰሞኑን እያነበብኩት ነበር፡፡ መጽሐፉ ስለ ታላቁ የአሜ
የአኩስም ጽዮን ያለቺበት እና እቴጌ መነን ያሠሩት መቅደስ (click here for pdf) ሰሞኑን የአኩስም ጽዮን ያለቺበት እና እቴጌ መነን ያሠሩት መቅደስ እያፈሰሰ ነው የ