click here for pdf መኪናዋ ተገፍታ ለመጨረሻ ጊዜ ስትወጣየአካባቢው ገበሬዎችና አሣፍረናቸው የነበሩ ሌሎች ገበሬዎች ተባብረው መኪናዋን በዳገቱ መግፋት ጀመሩ፡፡…

click here for pdf የሚወዱትን ሰው አጥቶ በብቸኝነት መኖር ከተስፋ ይልቅ በትዝታ ውስጥ እንድንኖር የሚያደርግ ነው፡፡ በማኅበረሰባችን ባህል የቤት ውስጥ ሥራ

ደብረ ታቦር ኢየሱስ ከሩቅ ሲታይclick here for pdf ወጋችንን ደብረ ታቦር ላይ ነበር ያቆምነው፡፡ ሪቻርድ ፓንክረስት እንደሚነግሩን በአካባቢው ትውፊት መሠረ…

click here for pdf (ክፍል አንድ)ይህንን ጽሑፍ እጽፍ ዘንድ ያነሣሣኝ መምህሬ ነው፡፡ የዛሬ ሳምንት አካባቢ በክፍላችን ውስጥ አንድ ውይይት ነበር፡፡ የውይይቱ ጉዳ…

አዲሱ የዓባይ ድልድይclick here for pdf ኅዳር 24 ቀን ከሌሊቱ ዐሥር ሰዓት ከአዲስ አበባ ተነሥተን ጉዟችንን ወደ ሰሜን ምዕራብ አደረግን፡፡ ድንበሩ ሰጠ መኪና

ዶክተር ዮናስ አድማሱ፤ የታላቁ ደራሲ የዮሐንስ አድማሱ ወንድም ዐረፈ፡፡ የዮፍታሔ ንጉሤን መጽሐፍ አዘጋጅቶ መጨረሻውን ሳያይ ዐረፈ፡፡ እግዚአብሔር ነፍ…

click here for pdf እናቱ ለአሥራ አምስት ዓመት ልጇ የአክስቱን ሞት እንዴት እንደምትነግረው ተጨንቃለች፡፡ ይህቺ የአባቱ እኅት የሆነችው የልጁ አክስት ልጅ አል

አባ ፊልጶስ በመጀመርያው ስደቱ የተሻገረው የበሽሎ በረሃclick here for pdfእስኪ እርሱ ይርዳንና ታላቁን ሰው አባ ፊልጶስን መፈለጋችንን እንቀጥል፡፡ ‹ኅሡ ወአ

 click here for pdfድንግል ማርያም ሆይይህ የመጨረሻዬ ደብዳቤ ነው፡፤አንዳንድ ወዳጆቼ አሁን እንዲህ ያለው ነገር ለድንግል ማርያም ይጻፋል? አሉኝ፡፡ እኔ ደግ

click here for pdf በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ታላላቅ ሥራ ሠርተው ነገር ግን እጅግም ሳይታወቁ ያለፉ አባቶችና እናቶች አሉ፡፡ ዛሬ ላለንበት መሠረት

 click here for pdfይህ የጡመራ መድረክ አገልግሎቱን ከጀመረ በቅርቡ ሦስተኛ ዓመቱን ያከብራል፡፡ በዚህ የሦስት ዓመት ጉዞ ውስጥ ከገጠሙት ችግሮች አንዱ የብሎ

click here for pdf የዛሬ ሠላሳ አንድ ዓመት ኢትዮጵያን ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለማሳለፍ ወሳኝ የሆነውን ግብ ላገባው ተጨዋች አራት ሜትር ጨርቅ ነበር አሉ የተሸለመ

click here for pdf በዘመናዊው የስፖርት ታሪካችን ውስጥ በእግር ኳስ ዓለም እንደ ትናንቱ አንገታችንን ቀና አድርገን በኩራት የሄድን አይመስለኝም፡፡ ለካስ እ

click here for pdf ድንግል ማርያም ሆይባለፈው እንደሰማሽኝ ዛሬም ትሰሚኛለሽ ብዬ ነገሬን እቀጥላለሁ፡፡አንቺ በቤተልሔም ከተማ ማደርያ አጥተሽ እንደተንከራ

click here for pdfከጥቂት ቀናት በፊት ታዋቂው ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ‹መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ› በሚል ርእስ አንድ አነጋጋሪ፣ አከራካሪና …

click here for pdf ይህንን ደብዳቤ ላንቺ የምጽፈው የገናን በዓል ከልቤ የምወደው በዓል ስለሆነ ነው፡፡ የምወደው ደግሞ የገና ዛፍ ተተክሎ፣ በጥጥ ተውጦ፣ በከ…

click here for pdf ቀሲስ ስንታየሁ አባተ በግብፅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ወኪል  ይኽን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሳሣኝ ነገር በቅርቡ ቤተ ክር…

click here for pdf ቤተ ክርስቲያን ይህንን ሰሞን ከዕርቅና ከፓትርያርክ ምርጫ ጋር በተያያዘ የተለያዩ ወገኖችን የሐሳብ ፍጭት እያስተናገድች ትገኛለች፡፡ አ…

click here for pdf ሰሞኑን በኒውዮርክ በበጎ ፈቃድ በተሠማሩ የእሳት አደጋ ተከላካዮች ላይ እሩምታ የከፈተው ተኳሽ ይህንን ያደረገበትን ምክንያት ‹መግደል ደ

click here for pdf በአሜሪካዋ ኮኔክቲከት ግዛት በሳንዲ ሁክ ትምህርት ቤት ሕጻናትና መምህራን ላይ የተፈጸመው ኢ ሰብአዊ ግድያ ሰሞኑን የዓለም መነጋገርያ ከሆ

click here for pdfበአንድ ገዳም የነበሩ አበው አንድ ጉዳይ ይገጥማቸውና ከየበኣታቸው ወጥተው በገዳሙ ዐውደ ምሕረት ላይ ይከራከራሉ፡፡ ክርክሩ ወደ መጋጋል ይሄድ

click here for pdf (የመጨረሻው ክፍል) የኢፋግ የባርያ ንግድ ገበያ ዋርካ‹ላላዋቂ ፎገራ ዱሩ ነው› ሲባል ሰምታችሁ ከሆነ አሁን ስላለሁበት ቦታ እየተነገራችሁ…

 click here for pdf ዋሻ ተክለ ሃይማኖትያለነው ደቡብ ጎንደር ጣራ ገዳም አካባቢ መሆኑን አስታውሰን እንጓዝ፡፡ ከዋሻ እንድያስ ወጣንና ወደ ግራ በኩል ታጥፈን

click here for pdf እነሆ ከጎንደር ከተማ ከጠዋቱ አሥራ ሁለት ሰዓት ተነሣን፡፡ የምናመራው በአዲሱ የጎንደር ባሕር ዳር መንገድ ወደ አዲስ ዘመን አቅጣጫ ነው፡…

click here for pdf ባለፈው ሳምንት ከአዲስ አበባ ወደ ጆሃንስበርግ በሚሄደው ኢትዮጵያ አየር መንገድ የደረሰብኝን መጉላላት ዘርዝሬ በዚህ ጦማር ላይ ጽፌ ነበ

click here for pdf ሁለት ተማሪዎች አንድ የቤት ሥራ ተሰጣቸው፡፡ የቤት ሥራው የተማሪዎችን ችሎታ ለመፈተን በከተማ ደረጃ የተዘጋጀ የዕውቀት መለኪያ ፈተና ነበ

photo from (http://www.africaboundadventures.com)click here for pdf እነሆ ሻንጣዬን እየገፋሁ ወደ ቦሌ ዓለም ዐቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመጓዝ ላይ ነኝ፡፡ ለመንገደኛ መግቢያ ከተ…

የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ችግርን ለመቅረፍ እንዲያስችል በሚዘረጋው የቀላል ባቡር መሥመር ዝርጋታ ምክንያት የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት እንደሚ…

click here for pdf ዛሬ ጠዋት በተሰጠ መግለጫ የዐፄ ምኒሊክ ሐውልት አሁን ባለበት እንደሚቀጥል፡፡ የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ግን ተነሥቶ ከግንባታው በኋላ እንደ

click here for pdf ሰሞኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ የመነጋገርያ አጀንዳ የሆነ አንድ ጉዳይ አለ፡፡ የአቡነ ጴጥሮስና የምኒሊክ ሐውልትና የባቡሩ መሥመር ያላቸው ዝምድና…

click here for pdfአንበሳ በሚገዛው አንድ ጫካ ውስጥ አያሌ እንስሳት ይኖሩ ነበር፡፡ አንድ ቀን አንበሳ ለአንድ የሥራ ጉዳይ ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ተነሣ፡፡ የእር

click here for pdf በፌስ ቡክ የተለቀቀ አንድ ጽሑፍ በምዕራቡ ዓለም የ1950ዎቹን፣60ዎቹን፣ 70ዎቹንና 80ዎቹን ትውልዶች በተመለከተ ‹‹እኛኮ በቶምና ጄሪ ፊልም ያደ

click here for pdf እስኪ ታላቅ ነው በምንለው ቦታ ደርሰናል ብለን የምናስብ ሰዎች ለአፍታ ዘወር ብለን ተንጠላጥለንባቸው የተሻገርንባቸውን አያሌ ሰዎች ለማ

ዐቃቤ መንበር አቡነ ጳኩሚስ ድምጽ ሲሰጡclick here for pdf የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን 118ኛውን ፓትርያርክ የመምረጡ ሂደት ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ተሻግ

click here for pdf የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለቀጣይ ዘመናት የሚመራውን አባት የመምረጡ ታላቅ ሥራ ቅዱስ ሲኖዶሱን ከገጠሙት የዘመናች…

click here for pdfአንድ ወዳጄ ከላከልኝ መጽሐፍ ላይ ይህንን አነበብኩ፡፡ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ የትም ቦታ ሲሄዱ አይለያዩም ነበር፡፡ እንደለ

click here for pdfበአንድ ወቅት ነፍሷን ይማረውና ፊርማዬ ዓለሙ አንድ ገጠመኟን በኢትዮጵያ ሬዲዮ አስደምጣን ነበር፡፡ ፊርማዬ በመንገድ ላይ ስትጓዝ ከአንድ ጎረ…

click here for pdf  አንድ በእርሻ ላይ የሚሠራ ዪኒቨርሲቲ መምህር በገበሬው ዙርያ ጥናት ለመሥራት ወደ ገጠር ወጡ፡፡ የአካባቢው የገበሬዎች ማኅበርም በአካባቢ

click here for pdfአንድን የናጠጠ ሀብታም ቤተሰብ የሚያስተዳድር አባት ልጁ ስለ ድኽነት እንዲያውቅ ስለፈለገ በከተማው ጥግ ወዳለው የድኾች መንደር ልጁን ይዞት …

click here for pdf አደንን በመሰሉ ሰው ሠራሽ ችግሮችና በተፈጥሮ ላይ በሚደርሱ አደጋዎች የተነሣ በዓለማችን ላይ የነበሩ አያሌ እንስሳትና ዕጽዋት ጠፍተዋል፡፡ ለ…

click here for pdf የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ውስጥ መንግሥታዊ ያልሆነች ትልቋ ተቋም ናት፡፡ በሕዝቡ ሃይማታኖዊ፣ ማኅበራዊ

click here for pdf በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የቅርብ ዘመን ታሪክ ከተፈጠሩት ገጽታዎች አንዱ ‹‹የገለልተኛነት›› አቅጣጫ ነው፡፡ ገለልተኛነት በተግባር የታ