‹የዳንኤል ዕይታዎች› ሦስተኛ ዓመት



የዳንኤል ዕይታዎች የጡመራ መድረክ ሦስተኛ ዓመት ሚያዝያ 5 ቀን ከቀኑ ሰባት ሰዓት ጀምሮ

በአዲስ አበባ ይከበራል፡፡ በዚህ ዝግጅት ላይ
  • የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ጦማሪዎች ይጋበዛሉ
  • የዳንኤል ዕይታዎች የሦስት ዓመት ጉዞ በባለሞያዎች ይዳሰሳል
  • ከማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅምና ተጠያቂነት ጋር የተያያዘ ውይይት ይካሄዳል
  • በሀገራችን የንባብን ባህል ለማሳደግ ወሳኝ የሆነ አንድ ሕዝባዊ ፕሮጀክት ይፋ ይሆናል፤ አባላትና ተባባሪዎችም ይመዘገባሉ
  • የተለያዩ ትምህርት ሰጭ መርሐ ግብሮች ይቀርባሉ
በዚህ መርሐ ግብር ላይ ለመሳተፍ ከፈለጉ በሚቀጥለው የኢሜይል አድራሻ ስምዎንና የኢሜይል አድራሻዎን በመላክ ይመዝገቡ
d[email protected]


የምዝገባ ጊዜ እስከ መጋቢት 25 ቀን 2005 ዓም