16:00 UTC ዜና 01-11-2011
ዜና
የግሪክ ሕዝብ የሀገሩ መንግሥት ባወጣው አዲስ የቁጠባ መርሐግብር እና የአውሮጳ ህብረት ባለፈው ሳምንት በሰጠው ርዳታ ላይ በሬፈረንደም እንደሚወስን ተገለ…
የግሪክ ሕዝብ የሀገሩ መንግሥት ባወጣው አዲስ የቁጠባ መርሐግብር እና የአውሮጳ ህብረት ባለፈው ሳምንት በሰጠው ርዳታ ላይ በሬፈረንደም እንደሚወስን ተገለ…
ዓለማችን ሰባት ቢሊዮነኛ ኗሪዎቿን ትናንት ስትቀበል አንግታ አርፍዳለች።
የተባበሩት መንግስታት የትምሕርት የሳይንስና የባህል ድርጅት ዩኔስኮ ትናንት ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ፍልስጤምን በሙሉ አባልነት ለመቀበል ወስኗል ።
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአሸባሪነት የተከሰሱ የሁለት ስዊድናዊ ጋዜጠኞችንና ሁለት ኢትዮጵያውያንን ክስ ዛሬ ሲያደምጥ ነው የዋለው ።
ቃላት ቃላትን ረድተው ሀይል ሆነው ስሜትን መግለጽ እንደሚያቅታቸው ያየሁት አሁን ነው። ዛሬ.. ዛሬ አይኖቼ ደጋግመው የሚያለቅሱበት በስደት የሚያጋጥሙኝ ሰቆቃዎች በርካታ ናቸው። ስደት ወጥተን በሰው ሀገር በበሽታ ማቀው፣ አልጋ ይዘው፣ የሚበሉት አጥተው፣ መድሀኒት አጥተው ማየት ምን አይነት ስሜት ይጭራል? ያሳዝናል የሚለው የሚገልጸው ስሜት አይደለም። በተለይ ህጻናት ላይ የሚደርሱ ሰቆቃዎች ከምንም በላይ ያሳዝኑኛል። በኤች አይ ቪ ወላጆቻቸውን […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
በዓለም ላይ በየአስር ደቂቃ ከሚሞቱ ህጻናት መካከል፣ ሩብ ያህሉ አፍሪቃዉያን ህጻናት ናቸዉ።
መለስካቸዉ አመሃ ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።
ቀደም ሲል ማብራሪያ የሰጡ የህግ ባለሙያ ኣዋጁን ከአስራ ዘጠኝ ስድሳ ሰባቱ የከተማ ቦታና ትርፍ ቤት አዋጅ ቀጥሎ የመጣ ስር ነቀል አዋጅ ሲሉ ገልጠውታል ።
የዓለም ዜና
የኬንያ ወታደሮች የሶማልያ ዓማጽያን ቡድን አሸባብን ለመዋጋት ወደ ሶማሊያ ከገቡ ከሁለት ሣምንታት በኋላ ትናንት በተዋጊ አይሮፕላኖቻቸው በጣሉት የቦምብ …
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ከሁለት ሣምንት ገደማ በፊት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሰጡትን ማብ…
ኔቶ ከኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊ ተቃዋሚዎች ጎን ሆኖ መዋጋቱ ግን በርግጥ የፈጠጠ ሐቅ ነዉ።የሰዉ ልጅ በእስከ ዛሬ እድገቱ ሊያመርት የሚችለዉን ልዩ የጦር መሳሪ…
የደኅንነትና ፀጥታ መጠበቅ ለአንዲት ሀገር ያለው ፋይዳ መኖርንና አለመኖርን በሚወስን መልኩ እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ ለዚህም ሲባል ሁሉም የዓለም ሀገሮች ከውስጥም ሆነ ከውጭ ሊሠነዘሩ የሚችሉ የደኅንነትና የፀጥታ ሥጋቶችን ከወዲሁ ለመከላከልና የመከላከል ደረጃንም አልፈው በእውን ቢከሠቱ ትልቅ ጉዳት ሳያስከትሉ ለማምከን ብዙ ጥረት ያደርጋሉ፡፡ ለዚህ ተግባር ስኬት ሲባልም የደኅንነት(ኢንተሊጀንስ)፣ የፀረ-ደኀንነት(ካውንተር ኢንተሊጀንስ)፣ የምጣኔ ሀብታዊ ደኅንነት (ኢኮኖሚክ ኢንተሊጀንስ) የመከላከያ፣ የፖሊስና […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አቡነ ኤልያስ ጉዳዩን በቅጡ ሳያጠኑ አንዱን ወገን ደግፈዋል!
ሰባት ምእመናን ታስረው ተፈቱ!
Ethiopia Zare (እሁድ ጥቅምት 19 ቀን 2004 ዓ.ም. October 30፣ 2011)፦ በአፍሪካ…
በወያኔዎች ተይዟል ከተባለው የኡጋንዳ ቤተ ክርስቲያን ጀርባ ያለው እውነታ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ቃላት እየከዱኝ እንዴት እንደምጅምር ተቸገርኩ፡፡ አንዳንዴ ደስታ ያደርጉትን ያሳጣል፡፡ በተለይማ ደስታና ተስፋ በጠፉበት የጨለማ ዘመን ውስጥ አልፎ አልፎ እንደብርቅ የሚታዩ የሃሤት ምንጮች ሲገኙ በደስታ ብዛት ጮቤ ያስረግጣሉ፡፡ ቴዲ አፍሮ ያደረገውን ስሰማ ጆሮየን ማመን አቃተኝ፡፡ በዚህ ዘመን እንዲህ ዓይነት ፍቅር – (Agape, Platonic love,) ሊኖር ስለመቻሉ ጥርጣሬ ስለነበረኝ የአለማመን ስሜቴ አየለብኝ፡፡ ነገር ግን ልጁ – ይህ […]
አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን/ዳላስ ቴክሳስ በዚህ በያዝነው ሰሞን ከአገርቤት የሚሰማው ሁሉ መልካም ነገር አይደለምና ብዙ ሰው ዳግም ሀዘን ውስጥ ገብቷል። የዚህ ትውልድ ብርቅ ልጆች በመታሰር ላይ ናቸው። አቶ አንዷለም አራጌና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከሌሎች ጋዜጠኞች ጋር ሆነው ወደ እስር ዳግም ተወርውረዋል። እነዚህ ለዚህች አገር መልካም አሳቢ፣ ተቆርቋሪ ወጣቶች ይህ የመጀመሪያ ጊዜአቸው አይደለም። ምርጫ 1997 አስታኮ ሕወሐት/ኢሕአዴግ […]
ሂላዌይኒ ኢትዮጵያ ውስጥ በዶሎ ኦዶ ለሶማሊያ ስደተኞች ከተቀለሱ አራት ካምፖች አራተኛውና አዲሱ ነው።
በኬንያና በሶማሊያ ድንበር አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ የተራድዖውን ሥራ በእጅጉ እየጎዳው መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል፡፡
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለመጀመርያ ጊዜ በአፍሪካ አኅጉር በተዘጋጀው የዓለም ዋንጫ ውድድር በርካታ ሰዎችን ደቡብ አፍሪካ ለመላክ የገባውን ቃል ባለመፈጸም በወንጀል የተከሰሰው፣ …
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “ያለምክንያት ምዝገባ ከልክሎኛል” በሚል ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት ለኢትዮጵያዊነት ፓርቲ (ሕዝባዊ) የተባለ አዲስ የተ
ጥቅምት 8 ቀን 2004 ዓ.ም. ፑንትላንድ ውስጥ የሞት ፍርድ ውሳኔ ከተላለፈበት በኋላ፣ የተጠየቀውን የነፍስ ካሣ ክፍያ በአሥር ቀናት ውስጥ ማለትም ጥቅምት 17 ቀን 2…
– የኢንሹራንስ ኩባንያ ማቋቋሚያ ካፒታል እንዲጨምር ተጠየቀከ50 ዓመታት በላይ በኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ በማገልገል የሚታወቁትና የኅብረት ኢንሹራንስ…
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከ150 ሚሊዮን ብር በላይ በባሌስትራና በቁርጥራጭ ብረቶች ለወርቅ ግዢ ተብሎ በመጭበርበሩ የእነሱም እጅ አለበት በሚል ተጠርጥረው
ከሦስት ሳምንታት በፊት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀው የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ የሚደነግገው አዲሱ የሊዝ አዋጅ ዜጐችን እያደናገረ ነው፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሰንበቻውን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ ያወጣው አዋጅ በኅብረተሰቡ ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡
• ሸንሽነው ያከራዩ ተነጥቀው ውሉ ከተከራዮቹ ጋር ይደረጋል• የተከራየውን የንግድ ቤት ለሦስተኛ ወገን አሳልፎ የሰጠ ውሉ ይቋረጣል• መኖርያ ቤትን ወ
እንደማንኛውም ፍቱንና ምርጥ መድኃኒት የአገልግሎት ጊዜውን ያላወቀ ሰውም በቁሙ ‘ኤክስፓየር’ ያደርጋል። አይይይይ….. እየተባለም ይጣላል።
ሕዝባዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው አኩሪና እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የልማት ፕሮጀክቶች በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ታቅደውና ተጀምረው ይገኛሉ፡፡
Ethiopia Zare (ሐሙስ ጥቅምት 18 ቀን 2004 ዓ.ም. October 29፣ 2011)፦ በሶማሊያዋ ፑንትላንድ በጎሳ መሪዎች የሞት ወይንም የ700ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ለተወሰነበት አስመሮም…
የሳውዲው አልጋ ወራሽ ልኡል ሱልጣን ሽኝት!
“አፋልጉን!” ኮ/ል ታደሰ የት ናቸው? በግሩም ታዬ
የሳውዲው አልጋ ወራሽ ልኡል ሱልጣን ሽኝት
የኢትዮጵያ መንግስት በሽብር ህግ ሳብያ ጋዜጠኞችን እያሰረ ነው ተባለ
መስከረም 17 ቀን የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ አይይል ውድድር ለበርካታ ወጣቶች ተሰጦዋቸውን እንዲያስተዋውቁ ዕድል ከፍቷል።ለመሆኑ በተመልካች ዘንድ ምን አይ…
ተመራማሪዎች ከ24ዓመት ጥረት በኋላ ለወባ በሽታዉ ክትባት ማግኘታቸዉን ሰሞኑን ተሰምቷል።
ባለፈው ሳምንት የተገደሉት የቀድሞው የሊቢያ መሪ የሞአመር ጋዳፊ ልጅ ሰይፍይ አልኢስላም ጋዳፊ ፣ ለሄጉ ዓለም ዓቀፍ የጦር ወንጀለኞች ፍርድቤት እጃቸውን
በቤልጅግ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ትናንት ብራስልስ ከሚገኘዉ የአዉሮጳ ኅብረት ጽሕፈት ቤት ፊት ለፊት የተቃዉሞ ሰልፍ አካሂደዋል።
ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም በአንድ ወቅት በፈፀሙት ድርጊት ተፀፅተው ይቅርታ ይጠይቁ እንደሁ በገነት ‹ማስታወሻ› ላይ ሲጠየቁ ‹‹ማንን ነው ይቅርታ የም
“በሽብር” ተግባር ተጠርጥረው ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ከሚገኙት እስረኞች መካከል የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ /ኢብአፓ/ ፕሬዝደንት አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር፣ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፣ጋዜጠኛ ርዕዮትዓለሙና ወ/ሮ ሂሩት ክፍሌ በትላንትናው ዕለት ፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ ተቀጥሮ የነበረው በክስ አቀራረቡ ላይ የተከሳሽ ጠበቆች ባቀረቡት ተቃውሞ ክሱ እንዲሻሻል ፍ/ቤቱ ብይን በመስጠቱ ነው፡፡ ተሻሽሎ በቀረበውም ክስ በተመሳሳይ ሁኔታ ጠበቆች […]