የጠ/ሚንስትር መለስ ማብራሪያ እና የመድረክ አስተያየት DW Amharic October 31, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ከሁለት ሣምንት ገደማ በፊት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሰጡትን ማብራሪያ ባለፈው የሣምንት መጨረሻ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ በጥብቅ ነቅፎታል።