ሬፈረንደም በግሪክ የቁጠባ መርሐግብር ላይ DW Amharic November 1, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የግሪክ ሕዝብ የሀገሩ መንግሥት ባወጣው አዲስ የቁጠባ መርሐግብር እና የአውሮጳ ህብረት ባለፈው ሳምንት በሰጠው ርዳታ ላይ በሬፈረንደም እንደሚወስን ተገለጸ።