የኔቶ ዘመቻ ፍፃሜና ሊቢያ DW Amharic October 31, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኔቶ ከኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊ ተቃዋሚዎች ጎን ሆኖ መዋጋቱ ግን በርግጥ የፈጠጠ ሐቅ ነዉ።የሰዉ ልጅ በእስከ ዛሬ እድገቱ ሊያመርት የሚችለዉን ልዩ የጦር መሳሪያ የታጠቀዉ ብቸኛዉ ዓለም አቀፍ የጦር ተጓዳኝ ድርጅት ካንድ ወገን አብሮ መዋጋቱ በርግጥ አጠያያቂ ነዉ።