አፍሪቃ የግብርና ዉጤቶችን ለማስገባት ብቻ፣ በዓመት ከሰላሳ ቢሊዮን ዶላር ያላነሰ እንደምታወጣ ታወቀ VOA Amharic October 31, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በዓለም ላይ በየአስር ደቂቃ ከሚሞቱ ህጻናት መካከል፣ ሩብ ያህሉ አፍሪቃዉያን ህጻናት ናቸዉ። መለስካቸዉ አመሃ ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።