የኢትዮጵያ የእርሻ መሬት አለም አቀፍ ትኩረት መሳቡ ተገለጸ
ካሩቱሪ ህንዳውያን ገበሬዎችን በሽርክና አላሳተፍኩም አለ
ካሩቱሪ ህንዳውያን ገበሬዎችን በሽርክና አላሳተፍኩም አለ
የፌደራል አቃቤ ህግ 3 ተኛ ወንጀል ችሎት የፌደራሉ አቃቤ ህግ በዋና ሽብር ፈፃሚነትና ተሳታፊነት ክሥ የመሠረተባቸውና ትናንት የጥፋተኝነት ብይን በተላለፈ
ትናንት ተከፍቶ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የቡድን 20 አባል ሃገራት ጉባኤ ዛሬ ተጠናቀቀ።
የዓለም ዜናዎች
ስትተውን ብዙውን ጊዜ ያልተጠበቁ ድርጊቶችን ታከናውናለች። አንዳንድ ጊዜ እንደውም አብረዋት የሚጫወቱ ተዋንያን ድንገት በምትፈጥራቸው ድርጊቶች ሲበዛ
በርግጥ ይሄ የአገሪቱ ቅርጽም ኢሕአዴግ አመጣሽ ነው:: ስጦታ ወይስ ንፍገት የሚለውን ግን እናንተው ፍረዱ::ኢሕአዴግ (ሕወሓት) ከአሸባሪነት ወደ አሸባሪ ሰ
ጥቅምት ወር ሲመጣ … “በግንቦት 7 1997 የሰጠነው የምርጫ ድምፃችን ይቆጠርልን!” በማለታቸው በጥቅምት 1998 ዓ.ም. በአዲስ አበባና ሌሎችም ከተሞች ጎዳናዎች በአጋዚ ጥይት በግፍ የተገደሉ፤ ለአካል ጉዳት የተዳረጉ፤ የተደበደቡ እና የተጋዙ ወገኖቻችንን በሃዘንና በቁጭት እናስታውሳለን። ዘንድሮ የጥቅምት 98 ሰማዕታትን በምንዘክርበት ወቅት ሶስት አዳዲስ ኩነቶች ተደራርበው መጥተዋል። እነዚህ ኩነቶች የተለያዩ ቢመስሉም በአንድነት ሲጤኑ እየሄድንበት ያለውን መንገድ የሚያሳዩ […]
የኢትዮጵያ ህዝብ ያለፉት ሀያ አመታት ታሪክ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ከወያኔና ወያኔ ተሸክሞ ካመጣቸዉ ኮተቶች ጋር የተያያዘ ነዉ። ይህ ደግሞ ወደንና ፈቅደን ያቀፍነዉ የታሪክ ምዕራፍ ሳይሆን እንደ ቀንበር በግድ የተጫነብን ዕዳ ነዉ። ለዚህም ይመስላል ወያኔ የተባለዉ ቃል በተነሳ ቁጥር የኢትዮጵያ ህዝብ “ተዉ ስማኝ አገሬ ሲከፋኝ ነዉ መኖሬ” እያለ አንጀቱ ዉስጥ የሚነደዉ እሳት የሚቀዘቅዝ እየመሰለዉ በአፉ […]
በያረጋል አይሸሹምና በህወሀት ባለስልጣናት መካከል በተነሳው የፖለቲካ ውዝግብ ምክንያት ቀደም ሲል ታማኝነቱንና ታዛዥነቱን ለማግኘት ሲባል በተከፈተለት የሙስና በር በራሱና በቤተሰብቹ ስም እስከዛሬ ያከማቸው ሃብትና ንብረት እንዳይንቀሳቀስ የወያኔ ፍርድ ቤት ማገዱን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ በላከልን ሪፖርት ገለጸ። ፍርድ ቤት ተብዬው የወያኔ የማጥቂያ መሳሪያ፤ በያረጋል አይሸሹም፤ በባለቤቱ በትግስት በቃልና፣ በልጆቹ ስም ተመዝግበው የሚገኙ ንብረቶችን ያገደው፤ በአሶሳ በ1200 […]
በከፋፍለህ ግዛ የቅኝ ገዥዎች ፖሊሲ የተለከፈው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በብሄር ብሄረሰቦች መካከል የፈጠረው ክፍፍል የታሰበውን ውጤት ስላላመጣለት ፊትን ወደ ሃይማኖት ተቋማት በመመለስ የሙስሊሙን ህብረተሰብ ለሁለት ጎራ የሚከፍል ተግባር እያራመደ መሆኑን በዚህም አብዛኛው የሙስሊም ሃይማኖት ተከታዮች ከፍተኛ የሆነ ቅሬታ እንዳደረባቸው የግንቦት 7 ዘጋቢ ገለጸ። እንደዘጋቢያችን ሪፖርት በአገራችን ሙስሊሞች ዘንድ ቀደም ሲል እውቅና ያልነበረው አህባሽ የሚባል የእምነት […]
ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ወደ ስልጣን ከመጣበት ጊዜ አንስቶ ሃገራቸውን ለቀው ለስደት የሚዳረጉት ኢትዮጵያዊያን ቁጥር እጂግ እያሻቀበ መምጣቱና በታሪክ ታይቶ ከማይታወቅ ደረጃ ላይ መድረሱ ታወቀ። ሃገሪቱን ለቀው ወደውጪ ሃገራት በሚሰደዱ ኢትዮጵያዊያን ዙሪያ ለሚጠናቀረው መረጃ ቅርብ የሆኑ የውስጥ ምንጮቻችን እንዳረጋገጡት በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያን በመልቀቅ ወደ የመንና ሱዳን የሚሰደዱት ኢትዮጵያዊያን ብዛት በእጅጉ አስደንጋጭ እየሆነ መጥቱአል። ዘጋቢያችን የውስጥ ምንጮቹን […]
ድህረ ምርጫ 97 የሰጠነው የምርጫ ድምፃችን ይከበርልን በማለታቸው ልክ የዛሬ 6 አመት ጥቅምት 22 ቀን 1998 . በአዲስ አበባና ሌሎች ከተሞች ጎዳናዎች ላይ በአረመኔው የወያኔ አገዛዝ አጋዚ ጥይት በግፍ የተጨፈጨፉ፤ አካሎቻቸውን ያጡ፤ የተደበደቡ እና የተጋዙት ሰማእታት ወገኖቻችን 6ኛ አመት በሚሊየኖች በሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ እየተዘከረ ነው። የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በወርሃ ጥቅምት 1998 በንጹሃን ወገኖቻችን ላይ የፈጸመውን […]
በአገር ውስጥ ያጣውን ድጋፍ በኢኮኖሚ ችግር ከተሰደዱትና ከወያኔ በመጠጋት ሊገኝ በሚችለው የጥቅም ትርፍራፊ ሊደለሉ የሚችሉ ግለሰቦችን በማሰባብሰብ ሊያገኝ ደፋ ቀና እያለ ያለው የፋሽስቱ መለስ ዜናዊ አገዛዝ፤ ባለፈው ቅዳሜ ጥቅምት 18 በብራስልስ ከተማ ድል ያለ ድግስ አዘጋጅቶ ግብር ማብላቱን የግንቦት 7 ዘጋቢ ከሥፍራው ከላከልን ዜና ለማወቅ ተችሎአል። በካሱ ኢላላ የሚመራው የቤልጂዬም የወያኔ ኤምባሲ ቀደም ሲል ለተጋባዦቹ […]
አረመኔው የመለስ ወያኔ አገዛዝ የእስር ጥቃቱን ሊያካሄድ ዝግጅቱን ያጠናቀቀው በዋነኛነት በኦሮሞ፣ ኦጋዴንና አማራ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች እነዲሁም ተወላጆች ላይ መሆኑ ታውቅዋል። ይህ እቅድ ወያኔ ከሀምሌ ወር 2011 ጀምሮ እየተገበራቸው ካሉት ግዙፍ እኩይ ድርጊቶች ኢምንቱ እነደሆነ የታወቀ ሲሆን ይህም ሀገር ውስጥ የሚገኙ የተቃዋሚ ሀይላትን ከሀገር ጠራርጎ የማውጠት አላማን የተንተራሰ ዘዴ ነው። መለስ ዜናዊ በቅርቡ በፓርላማ […]
ሲ ኤን ኤን እንደዘገበው የሳይናይ በረሀን በማቋረጥ ወደ እስረኤል ለመጓዝ ሙከራ የሚያደርጉ ኢትዮጵያውያን፣ ሱዳንያውያንና ኤርትራዊያን አስፈላጊውን ክፍያ መፈጸም ካልቻሉ፣ የሆድ እቃቸው ተከፍቶ ኩላሊታቸው ና ጉበታቸው ከወጣ በሁዋላ፣ በዚያው እንዲሞቱ እንደሚደረጉ ዘግቧል። ዘ ኒው ጄኔሬሺን ፋውንዴሽን ፎር ሁማን ራይትስ እናዘ ኤቭሪዋን ግሩፕ የተሰኙትን ድርጅቶች በመጥቀስ ሲኤን ኤን እንደዘገበው፣ ስደተኞቹ የተጠየቁትን በብዙ ሺ የሚቆጠር ክፍያ ለመፈጸም ካልቻሉ […]
በቦረና ዞን በተለያዩ ወረዳዎችና በጉጂ ዞን ሊበን ወረዳ የሚኖሩት የዋዩ ኦሮሞ የሀገር ሽማግሌዎች ዋታ የሚለው መጠሪያ እንደማይወክላቸው እየገለጹ ነው።አ…
የኬንያ መገናኛ ብዙሀን ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ጥቂት ቀናት የጦር መሣሪያ የጫኑ አውሮፕላኖች በተከታታይ ሶማሊያ ማረፋቸውን በመዘገብ ላይ ናቸው ።
አንድ ሰው የሁለት ባህል መሰረት ካላቸው ወላጆች ሲወለድ ምን ዓይነት ፈተናዎች ይገጥሙታል? አንድን ወላጅንስ? እነዚህ እና ሌሎች ጥያቄዎች ለዛሬው የባህል
ግሪክ የአውሮፓ ህብረት ስበፈቀደላት ብድር ላይ ህዝብ ድምፀ ይሰጥበታል ካለች በኋላ ከአውሮፓ መንግሥታት ልዩ ልዩ ማስጠንቀቂያዎች እየደረሷት ነው ።
በዓለማችን ውስጥ የተከሰቱትንና እየተከሰቱ ያሉትን የሙስና ጠባዮች የሚከታተሉ ምሁራን፣ ተመራማሪዎችና እንዲሁም ጉዳዩን በጥብቅ የሚከታተሉት ግለሰቦችና ለጋሽ ድርጅቶች እንደ ጎርጐርሳውያን አቆጣጠር ከ1990ዎቹ በኋላ፤ በሁለት ፅንፍ መልክ የሚታዩ ሙስናዎች የተከሰቱ መሆኑን ያስገነዝባሉ፤ ስምምነትም ላይ ደርሰዋል። እነዚህም (1) በመንግሥታዊ አስተዳደር ብልሹነት መስክ የሚሰባሰቡ/የሚገለፁ/የሚከሰቱ ሙስናዎች (administrative corruption) እና፤ (2) የመንግሥቱን የሥልጣን አውታር፤ አስተዳደሩን፤ ህጎቹን፤ ወ.ዘ.ተ. በመማረክ የሚገለፁ የሙስና ጠባዮች […]
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት የፌዴራሉ ዓቃቤ ሕግ በሽብር ድርጊት ዋና ተሳታፊ በመሆን አራት የተለያዩ ክሶች በመሰረተባቸው ሁለት ኢት
ፈረንሳይ ካን በተሰኘችዉ ከተማዋ የምታስተናግደዉ ቡድን 20 በመባል የሚጠሩት የበለፀጉ አገሮች ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል።
የዕለቱ ዜና
የረድዔት ድርጅቶች የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ ሰለባዎችን ለመታደግ ሲሞክሩ ብዙ ጊዜ ችግር እንደሚያጋጥማቸው ይዘገባል።
የረድዔት ድርጅቶች የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ ሰለባዎችን ለመታደግ ሲሞክሩ ብዙ ጊዜ ችግር እንደሚያጋጥማቸው ይዘገባል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
“በሻዕቢያ ነጭ ለባሽነት የሚጠረጠሩትና ሀገር የሚያውቃቸው የኢህአዴግ መሪዎች ሆነው እያለ መድረክን በሻዕቢያ ነጭ ለባሽነት ከሰዋል” ሲል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራስያዊ አንድነት መድረክ /መድረክ/ አስታወቀ፡፡ መድረክ ይህንን ያስታወቀው “በኢትዮጵያ ድርቅ አለ ! ረሀብ አለ! ኢኮኖሚውም መንግስት እንደሚለው እያደገ አይደለም! የፖለቲካ ምህዳሩ ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠቧል” በማለት ሰሞኑን በላከልን መግለጫ ነው፡ ፡ መድረክ በመግለጫው እንደገለፀው “ኢህአዴግ ከሻዕቢያ ጋር […]
ቻይና፣ በጎቢ በረሃ ከሚገኘው የኅዋ ጉዞ ማደራጃ ጣቢያዋ፣ ከጂኳን ፣ ትናንት ፤ «ሸንቺው 8» (ተዓምረኛ መርከብ እንደማለት ነው ትርጉሙ)የተባለችውን የጠፈር …
የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሶስተኛዉ የወንጀል ችሎት የፌደራሉ አቃቤ ህግ ክስ በመሠረተባቸዉ፤
የቡድን-ሃያ መንግሥታት መሪዎች በፈረንሣይ መዝናኛ ስፍራ በካን ነገና ከነገ በስቲያ ተሰብስበው በተለይም የኤውሮ ምንዛሪ ሃገራት የዕዳ ቀውስን ለመቋቋም
አሜሪካ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኝ የአዉሮፕላን ማረፊያን በመጠቀም በሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች በአሸባብ ላይ ዘመቻ መጀመሯ ተሰምቷል።
የዕለቱ ዜና
ረሀብ ማለት ምግብ በፍፁም የለም ማለት አይደለም። ረሀብ የአንድ ጆንያ ሩዝ ወይም የአንድ ጄሪካን ነዳጅ ዘይት ዋጋ አዘውትሮ በሚወደድበት ጊዜ የሚታይ ክስተ…
ስርጭታችንን በሚከተሉት የሞገድ እና የሳተላይት መስመሮች ለማዳመጥ ትችላላችሁ።
ትችላላችሁ።
ባለፈው ሰኞ ማለዳ በሊቢያ ሁለት አስገራሚ ክስተቶች ታዩ፡፡ የሊቢያ አመፅ መነሻና ማዕከል በነበረችው ቤንጋዚ ፍርድ ቤት ሕንፃ ላይ የአልቃይዳ ጥቁር ሰንደ
የቀይ ባህር አፋር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት የኤርትራ ቀይ ባህር አፋር ሕዝብን ‹‹ራስን በራስ የማስተዳደር እስከመገንጠል›› መብት ለማረጋገጥ በትጥቅ ትግል …
ሕዝብ የሚመኘውንና የሚፈልገውን አለማግኘቱ ይቅርና መንግሥት ራሱ የሚፈልገውንና ለማግኘት የሚጥረውን እንኳ በቢሮክራሲው ምክንያት ማሳካት አልቻለም፡፡
የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር መስከረም 30 ቀን 2004 ዓ.ም. የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በወጣው አዋጅ ዙርያ ትናንት ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል፡፡
የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር መስከረም 30 ቀን 2004 ዓ.ም. የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በወጣው አዋጅ ዙርያ ትናንት ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል፡፡
• በ10 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታ • በ8.2 ሚሊዮን ብር ንብረት • በባንክ በተቀመጠ ከ490 ሺሕ ብር በላይ• በሁለት ተጨማሪ ቦታዎች
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ‹‹ልማታዊ የታክስ አስተዳደር ሠራዊት›› ሊፈጥር መሆኑን አስታወቀ፡፡
– አብዛኛዎቹ ጽሕፈት ቤቶች ተዘግተዋል- አሥር የሥራ አስፈጻሚዎች ታግደዋል- የአዲስ አበባ ምክር ቤት ፕሬዚዳንቱን ተቃውሟል
የአዲስ አበባ ከተማ ቆሻሻዎች ተጠራቅመው ይደፉበት ከነበረው የረጲ የቆሻሻ መጣያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ሊጀመር መሆኑ ታወቀ፡፡
– የፓርቲው የፖለቲካ ሰነዶችና ጥናቶች ተወስደዋልየዓረና ትግራይ ምክትል ፕሬዚዳንት የአቶ ብርሃኑ በርሃ ጽሕፈት ቤት መዘረፉን ፓርቲው ገለጸ፡፡
– “በጥይት ተመተው የቆሰሉት በኦብነግ ታጣቂዎች ነው” የዓቃቤ ሕግ ምስክርበሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ክስ በተመሠረተባቸው ሁለት የስዊድን ጋዜጠኞችና ሁለ
በግብርና ሥራ ላይ የተሰማራው የህንዱ ግዙፍ ኩባንያ ካሩቱሪ በተረከበው መሬት ላይ የህንድ ገበሬዎችን የማስፈር ዕቅድ እንደሌለው አስተባበለ፡፡
ስዊድናዊያኑ ጋዜጠኞች ዛሬ፣ ማክሰኞ ጥቅምት 21/2004 ዓ.ም ችሎት ቀርበዋል፡፡
ሃገያ በመጠኑ እየጣለ ነው፡፡ ተስፋው ያለው ግን የገና ዝናብ ላይ ነው፡፡
ቅዳሜ ዕለት ሞቃዲሾ ውስጥ የተጣለውን የፅንፈኛው ንቅናቄ አልሻባብ አጥፍቶ ጠፊ ፍንዳታ ያደረሰው አሜሪካዊ ዜጋ ሆኖ መገኘቱ እንዳላስገረማቸው የአፍሪካ ተንታኞች አስታወቁ፡፡
ከ 2ተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ በጀርመን ግብዣ የልዩ ልዩ ሃገራት ዜጎች ከመንግስታቶቻቸው ጋር በተደረጉ ስምምነቶች ጀርመን ውስጥ ሲሰሩ ቆይተዋል ።