አቶ ግርማ ዋቄ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ኃላፊነታቸው ለቀቁ
በቃለየሱስ በቀለ | The Reporter የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ላለፉት ስድስት ዓመት ያገለገሉት አቶ ግርማ ዋቄ፣ ከዛሬ መስከረም 5 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው እንደለቀቁ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ አቶ ግርማን የሚተኳቸው ምክትላቸው አቶ ተወልደ ገብረማርያም እንደሆኑ …
በቃለየሱስ በቀለ | The Reporter የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ላለፉት ስድስት ዓመት ያገለገሉት አቶ ግርማ ዋቄ፣ ከዛሬ መስከረም 5 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው እንደለቀቁ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ አቶ ግርማን የሚተኳቸው ምክትላቸው አቶ ተወልደ ገብረማርያም እንደሆኑ …
የኢህአዲግ 8ኛው ድርጅታዊ ጉባዬ መስከረም 3 ቀን 2003 ዓ ም በናዝሬት ከተማ ተካሂዷል፡፡ በጉባዬው መክፈቻ ላይም ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ንግግር አሰምተዋል፡፡ የቻይና የህንድና የተለያዩ አገሮች ተወካዮችም እንግድነት ተገኝተዋል፡፡ አትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ በቦታው በመገኘት፤ ለጊዜ ከፍተኛ ግምት ሊሰጥ እንደሚገባ …
በጀርመን የበጋዉ ወራት የአረፍት ግዜ አልቆ ትምህርት ቤቶች ከጀመሩ ሳምታትን አስቆጥረዋል። በተለያዩ የጀርመን ፊደራል ክፍላተ ሃገራትም የትምህርት መጀመርያዉ ግዜ እና የእረፍት ግዜ እንደየ ክፍለ ሃገራቱ መረሃ ግብር ይለያያል።
የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት FAO ካለፉት 15ዓመታት ወዲህ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ያለባቸዉ ወገኖች ቁጥር ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ925ሚሊዮን ዝቅ ማለቱን አስታወቀ።
በትናንትናዉ ዕለት ስምንተኛ ጠቅላላ ጉባኤዉን ያካሄደዉ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኢህአዴግ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመጪዉ ዓመታት ፓርቲያቸዉ ያቀዳቸዉን የልማት ተግባራት አስመልክተዉ ሰፊ ንግግር አድርገዋል።
መስክረም 5 ቀን 2003 በወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ የሚመራዉ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ጨምሮ የበርካታ ድርጅቶች ጥምረት የሆነዉ መድረክ፣ መስክረም 8 ቀን 2003 ዓ.ም ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ መጥራቱን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመልከታል። መድረኩ ከአዲስ አበባ ባለሥልጣናት የሚያስፈልገዉን ፍቃድ ያገኝ ሲሆን …
(በዶክተር ጌታቸው አሰፋ):- ዳንኤል ክብረት ለበርካታ ዓመታት በሐመርና ስምዐጽድቅ ጋዜጣ፤ በአዲስ ነገር ጋዜጣ፤ በሸገር ራዲዮ፤ በሮዝ መጽሔትና፤ በጻፋቸው መጻሕፍትና በቅርቡ ደግሞ የራሱ በሆነው መጦመሪያ (ብሎግ) www.danielkibret.com የሚያውቀው ሰው ብዙ ነው። ይህ ሁሉ ጽሑፎቹን እየተቀባበሉ የሚያወጡትን የሀገር ውስጥና ውጪ ጋዜጦች መጽሔቶችና …
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 15/2010፤ መስከረም 5/2003 ዓ.ም):- ነሐሴ 21 ቀን ማምሻውን በሲዳማ፣ ጌዲኦ፣ አማሮ እና ቡርጂ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጳጳስ አቡነ ፋኑኤል፣ “ምእመናን ሁላችሁ በዚህ ጉባኤ ተሳተፉ፤ ባትሳተፉ. . . !” በሚል ማሳሰቢያ ተጀምሮ ከነሐሴ …
የደቡብ ክልላዊ መንግሥት ባለ ሥልጣን አቡነ ፋኑኤልን አስጠነቀቁ፤ ያሬድ አደመ ከማንኛውም የመድረክ አገልግሎት ታገደ Read more »
በሶማሊያ የሽግግር መንግስት ፕሬዝዳንት ሸሪፍ ሼክ አህመድና በጠቅላይ ሚኒስትር ኦማር አብድረሺድ ሻርማርኬ መኃል የተፈጠረው አለመግባባት ተካሯል። ምናልባት ደካማው የሽግግር መንግስት ሊለይለት ይችላል ተብሏል። የሶማሊያ የሽግግር መንግስት በዚህም በዚያም ተወጥሯል። የመሪዎቹ ሽኩቻ ምናልባትም ከአልሸባብ ጥቃት የበለጠ ደካማውን የሽግግር መንግስት ሊያጠፋ እንደሚችል …
በታዋቂው የሥነ-ቅመማ ሊቅና ፈልሳፊ ፤ አልፍረድ ኖበል ስም፤ ካለፈው ምዕተ ዓመት መግቢያ አካባቢ አንስቶ ፤ በያመቱ በመጸው በተለያዩ የሳይንስ ዘርፎች። ህክምና፤ ኤኮኖሚ፤ እንዲሁም ሥነ-ጽሑፍና ሰላም የውድድር አሸናፊዎች ስም እንደሚገለጥና ታኅሳስ 1 ቀን ሽልማት እንደሚሰጥ የታወቀ ነው። ከዚሁ ጎን ለጎን ደግሞ፣ …
የመካከለኛዉ ምስራቅ የእስራኤል ፍልስጤም ቀጥተኛ የሰላም ድርድር ሁለተኛ ቀኑን ይዟል።
ከአንድ ሺ በላይ ድምፅ የሚሰጡና ስድስት መቶ ያህል ድምፅ የማስጡ አባላትና ደጋፊዎች ተካፍለዋል። የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኤህአዴግ ስምንተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ናዝሬት ዉስጥ ተከፍቷል። በጉባኤዉ ላይ ከሌሎች አገራት የተጋበዙ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮችም ተገኝተዋል። ያድምጡ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
– ከ1600 በላይ የጉባዔው ታዳሚዎች አዳማ ከተዋል (በውድነህ ዘነበና አስራት ሥዩም) ከአዲስ አበባ በስተምስራቅ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው አዳማ ዛሬ የሚጀመረውን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ስምንተኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ለመታደም የመጡ ከ1600 በላይ ተሰብሳቢዎችን ታስተናግዳለች፡፡
– አቶ ብርሃኑ አዴሎ ለማዕከላዊም ሆነ ለሥራ አስፈጻሚነት አልተመረጡም (በታምሩ ጽጌ) የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) በሐዋሳ ከተማ ከመስከረም 2 እስከ 4 ቀን 2003 ዓ.ም. ባካሄደው 7ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ መተካካትን በሚመለከት አጀንዳው እንዳልነበረ አስታወቀ፡፡
(በጋዜጣው ሪፖርተር) በምሥረታ ሒደት ላይ የነበረው ደቡብ ግሎባል ባንክ አገልግሎቱን ለመጀመር ቅድመ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ የባንኩን የባለአክሲዮኖች የመጀመሪያ ጉባዔ ለመስከረም 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በሚሊኒየም አዳራሽ መጥራቱን የባንኩ አደራጅ ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት አስታወቀ፡፡
‹‹ዕቅዱ የሕዝቡን አመለካከት መለወጫ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ ነው›› ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው‹‹በበሬ እየታረሰ ከፍተኛ እመርታ ማስመዝገብ አይቻልም›› አቶ ገብሩ አስራት‹‹ኢሕአዴግ በያዛቸው ካድሬዎች ዕድገት ያመጣል ብሎ ማሰብ በህልም ደረጃም ያስቸግራል›› ዶክተር መረራ ጉዲና
– ባለሀብቱ ከሦስት ሚሊዮን ብር በላይ አውጥቼበታለሁ ይላሉ (በምዕራፍ ብርሃኔ) በወረዳ 12 ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ አካባቢ በአምስት ዓመታት ውስጥ ተገንብቶ ያለቀ 26 መኝታ ክፍሎች ያሉት ባለሁለት ፎቅ ፔኒሲዮን ‹‹ሕገወጥ ግንባታ ነው›› በሚል መስከረም 3 ቀን 2003 ዓ.ም. በወረዳው ደንብ አስከባሪዎች …
ግንባታው አምስት ዓመታት የፈጀው ፔኒሲዮን ‹‹ሕገወጥ›› በሚል እንዲፈርስ ተደረገ Read more »
(በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) መስከረም 8 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሕዝባዊ ስብሰባ እንደሚያካሂድ ታወቀ፡፡ በሌሎች ከተሞችም ተከታታይ ሕዝባዊ ስብሰባዎች ይካሄዳሉ፡፡
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 15/2010፤ መስከረም 5/2003 ዓ.ም):- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት አስተዳደር እና በየደረጃው በሚገኙ አካላት በየጊዜው የሚፈጸሙ በደሎች እየተባባሱ ሕዝቡን በሚያስቆጡበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውንና ሕዝባዊ ቁጣው እየከፋ ሄዶ ለአገሪቱ ዘላቂ ሰላም እና ልማት …
መንግሥት ከፓትርያርኩ እና ከጳጳሳቱ ጋር ምሥጢራዊ ስብሰባ አካሄደ፣ ማሳሰቢያም ሰጠ Read more »
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚህ ወዴት (ክፍል አራት)- አያልሰው ደሴ
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚህ ወዴት (ክፍል አራት)- አያልሰው ደሴ
መንደርደሪያ ልጅ ተክሌ ” ያጣነው ጥምረት አይደለም፤ ድፍረት ነው” በሚል ርእስ በጻፈው ተገርሜም አዝኘም አልወጣ ስላለኝ ጥቂት ማለት ፈለኩ። በተደጋጋሚ ሙከራዎች ስላልተሳኩ ትብብር፣ ህብረት፣ ግንባር፣ ቅንጅት እና መሰል ቃላት ሁሉ የቫንኩቨሩን ልጅ ያንገሸገሹት ይመስላል። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ጥምረትን በተመለከተ ጥቂት ነጥቦች ታደሰ ብሩ መንደርደሪያ:- ልጅ ተክሌ “ያጣነው ጥምረት አይደለም፤ ድፍረት ነው” በሚል ርእስ በጻፈው ተገርሜም አዝኘም አልወጣ ስላለኝ ጥቂት ማለት ፈለኩ። በተደጋጋሚ ሙከራዎች ስላልተሳኩ ትብብር፣ ህብረት፣ ግንባር፣ ቅንጅት እና መሰል ቃላት ሁሉ የቫንኩቨሩን ልጅ ያንገሸገሹት ይመስላል። (… …
አዲሱ ዓመት…………..አልልም ይልቁንም፤ አዲሱ አመት ያበጠ የሚፈነዳበት፤ የከረረ የሚበጠስበት፤ የጠገቡ የሚራብበት፤ የበደሉ የሚክሱበት፤ እውነት የምታሸንፍበት፤ የሀገር ሀብት የዘረፉ የሚዳኙበት፤ በስልጣን የባለጉ የሚቀጡበት፤ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት፤ ህዝብ የሚከበርበት፤ በግፍ የታሰሩ ነጻ የሚወጡበት ይሁንልን ብል ይሻላል። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አሥራደው – ከፈረንሣይ አዲሱ ዓመት … አልልም ይልቁንም፤ አዲሱ አመት ያበጠ የሚፈነዳበት፤ የከረረ የሚበጠስበት፤ የጠገቡ የሚራብበት፤ የበደሉ የሚክሱበት፤ እውነት የምታሸንፍበት፤ የሀገር ሀብት የዘረፉ የሚዳኙበት፤ በስልጣን የባለጉ የሚቀጡበት፤ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት፤ ህዝብ የሚከበርበት፤ በግፍ የታሰሩ ነጻ የሚወጡበት ይሁንልን ብል ይሻላል። (… …
ሳያዩ የሚያምኑ፤ ሳይሰሙ የሚያወሩ፤ ሳይናገሩ የሚኖሩ ብጹአን ናቸው ርሃብን ይቸራሉና! (አሥራደው) Read more »
ሳያዩ የሚያምኑ፤ ሳይሰሙ የሚያወሩ፤ ሳይናገሩ የሚኖሩ ብጹአን ናቸው ርሃብን ይቸራሉና! አሥራደው – ከፈረንሣይ አዲሱ ዓመት … አልልም ይልቁንም፤ አዲሱ አመት ያበጠ የሚፈነዳበት፤ የከረረ የሚበጠስበት፤ የጠገቡ የሚራብበት፤ የበደሉ የሚክሱበት፤ እውነት የምታሸንፍበት፤ የሀገር ሀብት የዘረፉ የሚዳኙበት፤ በስልጣን የባለጉ የሚቀጡበት፤ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት፤ …
የፀሐይ ጨረር ከዓመት ዓመት ከወራት ወራት በማይጓደልባት አፍሪቃ የኤሌክትሪክ ኃይልን ከፀሐይ የማፍለቁ ነገር እጅግም ሲታሰብበት የነበረ ጉዳይ አልነበረም።
ቱርክ ዉስጥ ሲያከራክር የቆየዉ የሕገ-መንግሥት ለዉጥ ህዝበ ዉሳኔ ተቀባይነትን አግኝቶአል።
ሶማሌላንድ ከ250 በላይ የኦብነግ ታጣቂዎችን መክበቧንና 50 ያህሉን መግደሏን አስታውቃለች። የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር የኢትዮዽያን መንግስት ለማስደሰት የተቀመረ ፈጠራ ሲል ገልጾታል።
ለዉጡ የወደፊቱን የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ሁኔታ ባንድ-ወይም በሌላ መልኩ መንካቱ አያጠራጥርም።ለዶክተር አረጋዊ በርሔ ግን ለዉጡ የቁልቁሊት ነዉ።
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 14/2010፤ መስከረም 4/2003 ዓ.ም):- የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን “ከመንግሥት ጣልቃ ገብነት ነጻ ወጣች” ከተባለ አሥርት ዓመታት እየተቆጠረ ባለበት በአሁኑ ወቅት ቤተ ክርስቲያኒቱ የመንግሥትን ሕጋዊ ከለላ ያጣች ከመሰለችበት ደረጃ ደርሳለች። በዚህች መጦመሪያ መድረካችን በቤተ ክርስቲያናችን ላይ እየተፈፀሙ ያሉ ዓይን …
መንግሥት “በሃይማኖት ጣልቃ አይገባም” ተባለ እንጂ ሃይማኖት ላይ ወንጀል ሲፈጸም ዝም ይላል ተባለ እንዴ Read more »
17 የአፍሪቃ ሀገሮች ካለፍው ሚያዝያ እስከ መጪው ህዳር ወር ባለው ጊዜ 50ኛ የነጻነት በአላቸውን እያከበሩ መሆናቸው ይታወቃል። እነዚህ ሃገሮችም ሆኑ በአጠቃላይ በ1960 ዎቹና ከዚያ በፊት ነጻነታቸውን የተቀዳጁት የአፍሪቃ ሃገሮች ሁኔታ እንዴት እንደነበር ኋላስ ምንመልክ እንደያዘ እንዲያብራሩልን፣ በ City University of …
The saying goes, “Menus are in a state of flux, while quantity and quality are diminishing consistently.” Any devoted patron of restaurants in Addis Ababa can recognize this immediately. For these restaurants, increasing prices is an easy task. On any …
በአውሮፓ የቀደምቱ የእግር ኳስ ዲቪዚዮኖች ውድድር በዚህ ሰንበትም በደመቀ ሁኔታ ሲቀጥል ነገና ከነገ በስቲያ ደግሞ የአውሮፓ ሻምፒዮና ሊጋ የመጀመሪያ ግጥሚያዎች ይካሄዳሉ። ቱርክ-ኢስታምቡል ላይ ሲካሄድ በሰነበተው የዓለም የቅርጫት ኳስ ሻምፒዮና ዩ.ኤስ.አሜሪካ ከዓመታት ቆይታ በኋላ እንደገና ለፍጻሜ ድል በቅታለች። አትሌቲክስ፣ ቴኒስ፣ ቡጢና …
የሙዚቃ ደራሲው ሉድቪሽ ፋን ቤትሆቭን እንደቀደሞው ሁሉ አሁንም ሰፊውን ህዝብ ይመስጣል ። ቤትሆቨን ቻይና ውስጥ እንደ አንድ የፖፕ ሙዚቀኛ ያህል ክብር አለው ። በመላው ዓለም የቤትሆቨን የሙዚቃ አድናቂዎች ማህበር ይገኛል ። በኢንተርኔትም ቢሆን ስለ ቤትሆቨን ብዙ ይባላል ። የቤትሆቭን ሙዚቃ …
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከገዥው ፓርቲ ኢህአዲግ ጋር በወሳኝ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ለመደራደር ጥሪ አቅርቧል ። የመድረክ ጥሪ በተግባር እንዲተረጎምም ህዝቡ በገዥው ፓርቲ ላይ በሚቻለው ሁሉ ተፅዕኖ እንዲያያሳድር በመግለጫው ጠይቋል ። ከተቃዋሚዎች ጋር አብሮ እንደሚሰራና ለድርድርም ዝግጁ እንደሆነ ሲገልፅ …
«አበበ ድል ያደረገው አትሌቲክስን ብቻ አይደለም።ጥቁሮች ማሸነፍ እንደሚችሉም ለዓለም አስተምሯል።» ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ «ለቅኝ ግዛት ማክተም አስተዋጽኦ ያደረገ ድል! የአበበ ድል አፍሪካውያን እኩል መሆናቸውን አሳይቷል።» ፖል ራምባኒ–የአበበ ቢቂላ መጽሀፍ አዘጋጅ ባለፈው ዓርብ ዻጉሜን 5/2002 ሻምበል አበበ ቢቂላ በሮም በባዶ እግሩ …
የኢድ አልፊጥር በአል ለ1431ኛ ጊዜ በመላዉ አለም በድምቀት እየተከበረ ነዉ። ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ደግሞ በአሉን በዘመን መለወጫ በአል-ዝግጅት ጭምር ነዉ-ያከበሩት።ከአዲስ አበባ እንጀምር። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሠ እንግዳዉ የርዕሠ-ከተማይቱ የበአል-አከባበር ተከታትሎት ነበር። መቀሌ-ትግራይ፤ ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር እንደተመለከተዉ በአሉ በተለይ ጎደና ሰማዕታት ተብሎ …
(በማሞ አየነው፤ ከማ/ቅዱሳን ድረ ገጽ የተወሰደ)፦ የሰው ልጅ ለሥጋዊና መንፈሳዊ እንቅስቃሴው አመች በሆነ መልኩ እግዚአብሔር ለሚያፈራርቃቸው ዘመናት ቀመር ሲያወጣ ኖሯል፡፡ ጊዜያትንም ከደቂቃ ሽራፊ እስከ ሺህ ዘመናት ድረስ ከፋፍሎ ይጠቀማል፡፡ በዚህ የጊዜ ቀመርም ትናንትን ያስረጃል፤ ዛሬን ደግሞ አዲስ ያደርጋል፡፡ በጊዜ ዑደትም …
(በኃይሌ ሙሉ | The Reporter) አንድ የ16 ዓመት ታዳጊ ወጣት በሰሜን ጐንደር ዞን የጸጥታ ኃላፊ ጠባቂ መገደሉ ተገለጸ፡፡ በተመሳሳይም አንድ የአዲስ አበባ ፖሊስ አባል አንድ ወጣት በጥይት ተኩሶ ከገደለ በኋላ መሰወሩ ታውቋል፡፡ የሟች ቤተሰቦች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ነዋሪነቱ በጐንደር ከተማ የነበረው …
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 10/2010፤ ጳጉሜን 5/2002 ዓ.ም):- የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዘሪሁን ሙላቱ የግል ተበዳዮች ነን ባሉት በእነ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ የቀረቡበትን የሰው ምስክሮች እንዲከላከል በመወሰን ጉዳዩን ለመመልከት ለመስከረም 14 ቀን 2003 ዓ.ም ቀጠረ፡፡ እስከዚያው ድረስ ተጠርጣሪው ማረፊያ እና …
የ2002 ዓ.ም በኢድ አልፈጥር በዓል ተደምድሞ የ2003 ዓ.ም በእንቁጣጣሽ በዓል ሊጀመር በመሆኑ፣ ገበያው በተከታታይ ሁለት ቀናት በሚስተናገዱ በዓላት ምክንያት በሸማቾች ተጨናንቆ ነው የከረመው፡፡ ወትሮም በዋጋ ንረት ቁምስቅሉን የሚያየው ገበያ በዓውደ ዓመት ምክንያት እንደ እሳት መጋረፍ ጀምሯል፡፡ ድሮና ዘንድሮን በሸማቾች ተሞክሮ …
(በጋዜጣው ሪፖርተር) በመቀሌ ከተማ ላለፉት አራት ቀናት በተካሄደው የሕወሕት 1ዐኛ ጉባዔ፣ ስምንት የድርጅቱ ከፍተኛ የአመራር አባላት በገዛ ፈቃዳቸው ከድርጅቱ ኃላፊነት መልቀቃቸው ታወቀ፡፡
– ሕዝቡና ሌሎች ተቃዋሚዎች ጫና እንዲፈጥሩም ጠይቋል (በየማነ ናግሽ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፣ የአገሪቱን የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ለመታደግ አምስት ዓበይት ባላቸው ጉዳዮች ላይ ለመደራደርና ለመነጋገር ለኢሕአዴግ ጥሪ አቀረበ፡፡
(The Reporter) — የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይቅርታ ቦርድ ለ4,721 እስረኞች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ኘሬዚዳንት አባዱላ ገመዳ በትናትናው እለት አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት ሕፃናት የያዙ እናቶች፣ ከ5ዐ ዓመት በላይ የሆናቸው ጐልማሶች፣ አዛውንቶችና ወጣቶች መታረማቸው በመረጋገጡ በይቅርታ እንዲፈቱ በቦርድ ተወስኗል፡፡ በክልሉ ማረሚያ …