የሕንዱ ካሩቱሪ የአዲስ አበባን ስድስት እጥፍ የሚሆን መሬት ወሰደ
– ለፕሮጀክቱ 1.4 ቢሊዮን ዶላር በጀት ይዟል– በዓመት አንድ ቢሊዮን ዶላር ከውጭ ንግድ ለማግኘት አቅዷል– ባሮ ወንዝን እንዲጠቀም ተፈቅዶለታል– ጆንዲር ትራክተርን አገር ውስጥ ለመገጣጠም ታስቧል (በውድነህ ዘነበ)
– ለፕሮጀክቱ 1.4 ቢሊዮን ዶላር በጀት ይዟል– በዓመት አንድ ቢሊዮን ዶላር ከውጭ ንግድ ለማግኘት አቅዷል– ባሮ ወንዝን እንዲጠቀም ተፈቅዶለታል– ጆንዲር ትራክተርን አገር ውስጥ ለመገጣጠም ታስቧል (በውድነህ ዘነበ)
(በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለጨረታ ያቀረበው የላንጋኖ በቀለ ሞላ ሆቴል ገዥ አጣ፡፡ ባንኩ የሆቴሉን የሚንቀሳቀሱና የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ሳይጨምር ሕንፃውን ብቻ ለጨረታ ማቅረቡ ገዥ አሳጥቶታል የሚል እምነት እንዳላቸው የሆቴሉ ሥራ አስኪያጅ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
(በኃይሌ ሙሉ) በአገሪቱ ከሚገኙት የግል ባንኮች ውስጥ አንዱ የሆነው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የባልና ሚስት የጋራ ንብረትን ያለሚስት ዕውቅና መያዣ በማድረግ ለባል ብድር መስጠቱ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡
(በጋዜጣው ሪፖርተር) ጠቅላይ ማኒስትር መለስ ዜናው ባለፈው ረቡዕ በአሜሪካ ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ባደረጉት ንግግር፣ ይህ የመጨረሻ የሥልጣን ዘመናቸው መሆኑን ገልጸዋል፡፡
– ከእስራኤል ኩባንያ ጋር በመተባበር የማሪን አካዳሚ ይከፍታል (በኃያል ዓለማየሁ) በአገሪቱ ብቸኛው የባሕር ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ፣ በቻይና ኩባንያ ለሚያሠራቸው ዘጠኝ መርከቦች ከቻይና ኤግዚም ባንክ (China Exim Bank) ጋር የ234.7 ሚሊዮን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረመ፡፡
– አቅራቢዎችና ኮንትራክተሮች ዋጋ ለማረጋጋት ተስማሙ (በዳዊት ታዬ) የኮንስትራክሽን ዘርፉ በቀጣይ ዓመታት ትልልቅ መሣሪያዎችን ከመጠቀም ይልቅ፣ መካከለኛና መለስተኛ በትራክተር ኃይል የሚጎተቱ መሣሪያዎች እንዲጠቀም መታሰቡ የዕድገትና የትራንስፎርሜሽኑ ዕቅድ አንድ አካል እንደሆነ፣ የሥራና የከተማ ልማት ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡
– 4000 ሔክታር መሬት በውኃ ተሸፍኗል (በታምሩ ጽጌ) በአፋር ክልል በዱፍቲና አሳይታ አካባቢ የሚገኘው የተንዳሆ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ከነሐሴ ወር አጋማሽ ጀምሮ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ጉዳት እንደደረሰበት በቦታው ተገኝተው የተመለከቱ የዓይን እማኞች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
* ለክልሉ ተጨማሪ አራት ምክትል ፕሬዚዳንቶች ተሹመዋል (በሰብለወንጌል ሐብታሙ) የደቡብ ክልልን ላለፉት አምስት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ሲያስተዳድሩ የቆዩት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፣ በድጋሚ ለቀጣይ አምስት ዓመታት ክልሉን እንዲያስተዳድሩ ተመረጡ፡፡
– አንድ ተማሪ 7,000 ዶላር መክፈል ይጠበቅበታል (በመርጋ ዮናስ) የካሊፎርኒያው ሊንከን ዩኒቨርሲቲ በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ ኤንድ አድሚኒስትሬሽን (ኤምቢኤ) ፕሮግራም ካለፈው ማክሰኞ መስከረም 12 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ በይፋ ማስተማር ጀመረ፡፡
የባንዲራው ቀን አከባበር እና ዙሪያውን የሚከተሉትን ንግግሮች ለሚተነትን ታዛቢ ኢሕአዴግ ቢያንስ በዚህ ጉዳይ “የቀኞቹን” አጀንዳ ማንሳቱ መሠረታዊ ሽግሽግ መሆኑ የሚያሻማ አይደለም። ይህ እርምጃ የኢትዮጵያዊ ብሔረተኝነት አቀንቃኙን አንድ “ትልቅ” አጀንዳ የሚያሳጣው ነው። እርግጥ ቀደም ሲል እንዳልኩት የባንዲራን ጉዳይ ሁሉም ወገን የሚስማማበት …
የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ የሰባክያንን እና ዘማርያንን ስምሪት ለመቆጣጠር ተስኖታል፤ የሰባክያን ድልድል፣ የደመወዛቸው አለመሻሻል እና ስብከተ ወንጌልን እንደ ዋነኛ አገልግሎት አለመቁጠር ጉልሕ ችግሮች ሆነዋል፤ ‹‹ለቤተ ክርስቲያን የሚያስፈልጋት ታዋቂ ሳይሆን ዐዋቂ ሰባኪ ነው፤ በታዋቂ ሰባክያን ምእመኑ አድናቂ እንጂ ተነሳሒ …
ስለ ሕገ ወጥ ሰባክያን እና ዘማርያን የወጣው መመሪያ ግልጽነት እንደሚጎድለው እና በእኩልነት እንደማይተገበር ተመለከተ Read more »
Vel Sed nibh Aenean tincidunt enim Sed velit penatibus id lorem. Massa Morbi ligula magna Sed enim dui dui libero Vivamus orci. Libero Nunc In Curabitur Suspendisse magna montes Nullam et Sed a.
“ስለ አማርኛ ቋንቋ ቃላት በማንሳት መከራከር … ከኔ ይራቅ… ስለ ሃይማኖት ያነሳሃውን ግን በግዴለሽነት፣ በማናለብኝነት፣ …ባለፈው…” ከሚል ቀረርቶ ጋር ጥበበ የሱስ የሰብቁብኝ ጦር… ጭቃ የማይወጋ…ቄጠማ ኖሯል። በከበደ ሚካኤል ግጥም እንጀምር። ፍቺው እርስዎ እንዳሉት፣ ያ መሆኑን (በኮሚኒዝም ስም ያለቀው፣ ሃይማኖት የለሾችን …
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል ስድስት አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ሐ-፩፦ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ቅንጅት (ኢዴኃቅ) …፣ በተጨማሪም ከዚኽ በላይ እንዳየነው ኢዴኃቅ እንደኢትዮጵያዊ ድርጅቶች ስብስብ ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ላይ የተያያዘውን የጥፋት አቅጣጫ ለማስቀየርና ለሀገር አንድነትና ለህዝባዊ …
ስማ ወገኔ! ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ከዚህ በላይ ክፉ ቀን የለም!! ቀን ሳለ የጨላለመብን፣ የህይወት ጣዕም ጠፍቶብን ምሬትና ሐዘን ሲፈራረቁቡን፣ በገዛ ምድራችን ባሮች በስደትም ባሮች፣ በገዛ ምድራችን ምጻተኞች በእንግድነት የሰፈርንባት ምድርም እንዲሁ ስደተኞች፣ በገዛ ምድራችን ተገፍተን እና አልቅሰን በስደትም በኃሳብ ማቀን እስከመቼ …
በምርጫ 2002 አካሄድ እና ውጤት ላይ ያልተስማሙት ኢሕአዴግና የተቃዋሚ ፓርቲዎች በቀጣይ የፖለቲካ ሂደቶች ላይም ተቃራኒ አቋም አንፀባርቀዋል፡፡ እስክንድር ፍሬው ከ”መኢአድ” ተጠባባቂ ፕሬዝደንት ዶክተር ታዲዮስ ቦጋለ እና ከ”መድረክ” ቃል አቀባይ ፕሮፌሰር በየነ ፔጥሮስ ጋር ውይይት አድርጓል። ዝርዝሩን ካጠናከረው ዘገባ ያድምጡ፡፡
የተስፋዬ ገብረአብ የመጽሐፍ-ሂሱ ሂስ ዘውገ ፋንታ መግቢያ ደራሲው ተስፋዬ ገብረአብ፣ ስየ አብርሃ ስለጻፈው “ዝባዝንኬ” መጽሐፍ ባቀረበው “የመጽሐፍ ሂስ” ሌላ ሂስ መጻፍ ለማይቀርብ ምግብ እጅ ማስታጠብ ይሆናል። የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ተስፋዬ ገብረአብ ስለ ስየ መጽሐፍ ማሾፉን ለመቃወም ወይም ስየን ለመደገፍ አይደለም። …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
በኬንያ፤ በሱዳን ዳርፉር፤ በዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎም ሆነ በሰሜን ዑጋንዳ ለተፈፀሙ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች፤ የሚመለከታቸዉ ሰዎች ለፍርድ ቀርበዉ ቅጣታቸዉን አልተቀበሉም፤ ተበዳዮችም አልተካሱም።
ኢትዮጵያ የአምዓቱን የልማት እቅዶች ለማሳካት የወሰደቻቸዉ እርምጃዎች ዉጤታማ ቢሆኑም ከልማት ግቡ ለመድረስ ብዙ መስራት እንደሚጠበቅባት ተመለከተ።
ሲሳይ አጌና – ከአዲስ አበባ ቀጣዩ ቀልድ ከዚህ ጽሁፍ ይልቅ “በውሸት ደዌ ለምትሰቃዩ – እነሆ ዕውነቱ!..” በሚል ርእስ ቀደም ሲል ነሀሴ ላይ ለለቀቅኩት ፅሁፍ ይበልጥ የሚስማማ ይመስለኛል፤ ሆኖም ቀልዱን አንድም በወቅቱ ላስታውሰው ባለመቻሌ፤ በሌላ በኩል ይህ ጽሁፍ ምንም እንኳን በዋናነትበአለም …
ስለ አለም ምጣኔ ሃብት ቀውስና የአፍሪቃ ሀገሮች ከቀውስ የሚላቀቁበትን መንገድ አስመልክቶ መለስ ዜናዊ ለተማሪዎችና ጥሪ ለተደረገላቸው ሰዎች በእንግሊዘኛ ያደረጉትን ሙሉ ንግግር ያድምጡ።
ስደት የኢትዮጵያዊያን የመከራ ህይወት አካል ሆኗል። የነፃነት እጦት፣ የኑሮ መክበድ እና ተስፋ ማጣት ኢትዮጵያዊያን ከአገራቸው ለመሸሽ በረሃ የማቋረጥን እና ባህር የመሻገርን ድፍረት ሰጥቷቸዋል። ባለፉት ሃምሳ አመታት ኢትዮጵያዊያን ሲሰደዱ የነበሩ ቢሆንም ስደት እንዳሁን የከፋበት ጊዜ የለም። በርካታ ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን …
የግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ከተለያዩ ክፍለ አለማት በተወከሉ አባላቶቹ አማካኝነት ጠቅላላ ጉባኤውን በተሳካ መልኩ ማካሄዱ የታወቀ ሲሆን በዚህ የ2 ቀን ውሎ ጉባኤ የድርጅቱን የ 2 አመት የስራ ክንዋኔ ገምግሟል፡፡ የንቅናቄውን ጠንካራና ደካማ ጎኖች በመመልከት ጥንካሬውን የበለጠ ለማጥበቅ ድክመቶችን …
የግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዴሞክራሲ ጠቅላላ ጉባኤውን በተሳካ መልኩ በማካሄድ መግለጫ አወጣ Read more »
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ያዘጋጀው የባንዲራ ቀን በዓል በህዝቡ ትኩረት ሳይሰጠው ማለፉ ታውቋል። የኢትዮጵያ ባንዲራ በወያኔ አገዛዝ ዘንድ የሚንቋሸሽ እንደሆነና ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ስልጣን እንደተቆጣጠረም ባንዲራው ከጨርቅ ያለፈ ዋጋ እንደሌለው መናገሩ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ከተወሰነ ጊዜ ወዲህ አገዛዙ እራሱን …
የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በኢትዮጵያ አገዛዝ የዘረጋው የግብር ስርአት በዘር አድሎ ላይ የተመሰረ ነው የሚሉ ዜጎች በአዲስ አበባ ለሚገኘው የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ምሬት አሰምተዋል። ግብር ለመክፈል ወደ ጉምሩክ ሄጄ ተሰልፌ ነበር ያሉት አንድ ግለሰብ፤ በወቅቱ አየሁት ስለሚሉት የአድሎ አሰራር አስረድተዋል። …
ሁከቱ ክርስቲያኖችን በኢኮኖሚ ለማዳከም እና ለማሸማቀቅ ያለመ ነው፤ (ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 23/2010፤ መስከረም 13/2003 ዓ.ም):- በኢሉአባቦራ ሀገረ ስብከት በገቺ ወረዳ አራት ቀበሌዎች እና ዘጠኝ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያን ከአንድ ወር በላይ በአክራሪ ሙስሊሞች ሲፈጸም የቆየው ክርስቲያኖችን አግቶ የመውሰድ፣ መኖሪያቸውን ከብቦ የማስጨነቅ …
በሁለተኛዉ የአለም ጦርነት ግድም አይሁዳዉያን ላይ ከደረሰዉ ጭፍጨፋ የተረፉ አንድ የሰማንያ ዘጠኝ አመት አዛዉንትI will servive መከራን አልፊ እዚህ ደርሻለሁ ወደፊትም እቋቋሟለሁ ሲሉ በናዚ የማጎርያ ጣብያ ዳንኪራ መጨፈራቸዉ እዚህ በጀርመን ትልቅ ቁጣንን እና ዉይይትን ቀስቅሶ ሰንብቶአል።
ዋና ጽ/ቤቱ በብራሰልስ የሚገኘው (ICG) በመባል የሚታወቀው የውዝግቦች አጥኚና ተንታኝ ድርጅትም ሆነ ተቋም፤
የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና በአካዳሚክ ማህረሰቡ ለአምባገነኑ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር የወይዘሪት ብርቱካንን እስር በተየመለከተና ሌሎች ተያያዥ የሰባዊ መብት ጥበቃ ለቀረበለት ጥያቄ የቀድሞውን እስርና የይቅርታ ሂደት ከተንተነ በኋላ በዳግም የይቅርታ ጥያቄ ካቀረበች የመፈታት እድሏ ከፍተኛ እንደሆነ ገለጸ። በስብሰባው ላይ የተገኙ የውስጥ ምንጮች …
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 22/2010፤ መስከረም 12/2003 ዓ.ም):- በኢሉ አባቦራ ሀገረ ስብከት የገቺ ጻድቁ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ከጳጉሜ አምስት ቀን 2002 ዓ.ም ጀምሮ በአካባቢው በሚገኙ አክራሪ ሙስሊሞች ተከበው ለጥቃት ተጋልጠው እንደሚገኙ መዘገባችን ይታወሳል። ነገር ግን እማኞች እንደሚናገሩት ከሆነ የኢሉአባቦራው …
ባለፈው ሳምንት ዝግጅታችን፤ በዚህ በቦን ከተማ ፣ የኖቤል አማራጭ ሽልማት ሰጪው ፣ Right Livlihood Award የተሰኘው ድርጅት ስላካሄደው ስብሰባ ፣
ኢትዮጵያ በአፍሪቃ ክፍለ-ዓለም ውስጥ ቢቀር ባለፉት አምሥትና ስድሥት ዓመታት በተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት የምትራመደው አገር መሆኗ ሲነገር ቆይቷል።
በጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ስድሳ አምስተኛዉን የተ.መ.ድ ጉባኤ ለመካፈል በሳምንቱ መጀመርያ ኒዮርክ ገብተዋል። መራሂተ መንግስቷን ተከትለዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዶ ቬስተር ቬለም ትናንት ወደ ዪናይትድ ስቴትስ አምርተዋል።
ሌጎስ ለአፍሪቃ ሙምባይ ለደቡብ ምሥራቅ እስያ አቻ የለሾች እንደሆኑ ሁሉ የሜክሲኮዋ ርዕሠ ከተማ ሜክሲኮ ሲቲም በተለይ በሕዝብ ብዛትና በያዘችዉ የሕዝብ አኗኗር ስብጥር ከደቡብ አሜሪካ ከተሞች ሁሉ ተወዳዳሪ የላትም።
«እኔ ሐገር አንዲት ሴት ስታስነጥስ የሰማ «ሴታሴት» ይላታል።የቃሉን መዕልክት ተረድቼዉ አላዉቅም።ግን እንዲያዉ በየዕለቱ- የሚሰማኝን በትክክል የሚገልፅ ቃልስ አለ ይሆን?
ከህገሪቱ መዲና ዋና ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ በአሁኑ ወቅት በደረስን ዘገባ መሰረት 3 አውቶቡስ ሰልፈኛውን ጭነው እንደተንቀሳቀሱና ሌላ ተጨማሪ አውቶቡስ ተሳፋሪውን እየጫነ መሆኑ ተረጋግጦል። እንዲሁም ከቦስተን ከተማ አንድ መለስተኛ አውቶቡስ ሰልፈኛውን ጭኖ የለቀቀ ሲሆን እንዲሁም መጠናቸው 15 ሰው የሚይዝ ሚኒባሶች ውደ …
ሙባይ በታላቁን ቦታ የምትይዝ የታዋቂቆች እና የተከበሩ ሰዎች የሚኖሩባት ከተማ ናት። በሙባይ ግማሹ የከተማዋ ነዋሪ የመጠጥ ዉሃ አቅርቦት የለዉም፣ የሚኖረዉም
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሰሞኑን በተጠናቀቀው የኢሕአዴግ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ አሁን ባለው አካሄድ ባጭር ጊዜ ውስጥ ታላቅ የምጣኔ ሃብት ዕመርታ ታሳያለች ሲሉ ይናገሩ እንጂ፤ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ይህን እንደማያምኑ አስታውቀዋል፡፡ እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበበ ያጠናቀረውን ዘገባ ያድምጡ፡፡
(ሙሉ ገ.) ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ የሚገኘው የመብራት ሃይል አዳራሽ በበቢንጎ ጨዋታ አፍቃሪዎች ዘንድ ተወዳጅ ነው።በተለይ በእረፍት ቀናት ። አንዳንድ ሰንበቶች ግን የተለመዱት “ቢንጎ” የሚሉ ተደጋጋሚ ጩኽቶች “ዲሞክራሲ፤ ፍትህ፤ ነጻነት” በሚሉ ቃላት ተተክተው በአዳራሹ ያስተጋባሉ። ያኔ አንዱ ተቃዋሚ ፓርቲ አዳራሹን ህዝባዊ …
‹‹ኢሕአዴግ በጉልበት አሸንፏል እኛ ደግሞ የሞራል የበላይነት አለን›› አቶ ገብሩ አስራት (በኃይሌ ሙሉ) በእስር ላይ የሚገኙትን የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን ለማስፈታት መድረክ የማያቋርጥ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑንና ሊቀመንበሩ ኢንጅነር ግዛቸው ሽፈራው ገለጹ፡፡ ድርጅቱ የወ/ት ብርቱካንን ጉዳይ ችላ …
መኢአድ ዛሬ ባወጣዉ መግለጫዉ እንዳለዉ ድርጅቱ የመሠረተዉ ክስ ብይን ሳያገኝ ምርጫ ቦርድ ዉጤት ማወጁ ሕጋዊ ሒደትን የሚፃረር ነዉ
ባለፈው ሰኞ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ሲሆን በመላ አገሪቱ በኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር በመታጀብ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ የመስቀል ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በአዲስ አበባ ስታዲዮም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ደግፌ ቡላ የሰንደቅ ዓላማ የመስቀል ሥነ ሥርዓቱን የመሩ ሲሆን፣ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ …
(በውድነህ ዘነበ) በሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ የተቋቋመው ሆራይዘን ፕላንቴሽን ኢትዮጵያ ኩባንያና ሌሎች ሁለት አገር በቀል ኩባንያዎች በመንግሥት ሥር የሚገኘውን የቡና ልማት ድርጅትን ለመግዛት የፕራይቬታይዜሽን ቦርድን ውሳኔ እየጠበቁ ነው፡፡
– በሥሩ ስድስት ኩባንያዎች ይቋቋማሉ (በቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ የነደፈውን ራዕይ 2025 የተሰኘውን የ15 ዓመት የዕድገት መርሐ ግብር ተግባራዊ ለማድረገ በዝግጅት ላይ ሲሆን፣ አዲስ የማኔጅመንት መዋቅር ባለፈው ሳምንት ይፋ አድርጓል፡፡
‹‹ኤሌክትሪክ የሚያስገባልን ኮርፖሬሽኑ ነው ወይስ ጽሕፈት ቤቱ?›› ኮንዶሚኒየም ቤት የተላለፈላቸው ነዋሪዎች ‹‹ላስተላለፍናቸው ቤቶች በሙሉ ክፍያ ፈጽመናል›› የቤቶች ልማት ፕሮጄክት ጽሕፈት ቤት‹‹ቀደም ብሎ ለተከፈለን አስገብተናል፤ በቅርቡ ለተከፈለንም ለማስገባት በዝግጅት ላይ ነን›› የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን (በታምሩ ጽጌ)
(በአሥራት ስዩም) የቪዛ ካርድ ክፍያ አገልግሎት በመስጠት ላይ ያሉና ለመስጠት ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ባንኮች፣ ከዓለም አቀፉ የቪዛ ካርድ ኩባንያ በመጡ ባለሙያዎች የክፍያ ሥርዓቱ የደኅንነት ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ለማስቻል በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ሥልጠና የተሰጣቸው ሲሆን፣ በቀጣይነትም የአውቶማቲክ ገንዘብ መክፈያ (ATM) ማሽኖቻቸውን እንደሚያስፈትሹ …
(በየማነ ናግሽ) ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመሥራት የኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕዴግ) በሚል ስያሜ ጥምረት ለመፍጠር መስማማታቸው ታወቀ፡፡
ጆሮ ያለው ይስማ ከዝግጂት ክፍላችን ህወሓት በቅርቡ ያደረገውን ምርጫ ተከትሎ በወያኔ ደጋፊዎች መካከል እየተስተዋለ ያለውን መከፋፈል በሚመለከት ሁለት ነጥቦችን ለማንሳት ወደናል። አንደኛ፦ ስብሃትም ነጋም ሆነ መለስ ዜናዊ መሰረታዊ በሆነው ጉዳይ ላይ ልዩነት የላቸውም። ሁለቱ የሚለያዩት እንዴት አድርገው የዘረኛውን አገዛዛቸውን እድሜ …
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ውስጥ ሽግሽግ ለማድረግ ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀና ስዩም መስፍንም ከሚኒስትርነቱ እንደሚነሳ ለአገዛዙ ቅርበት ያላቸው የዜና ምንጮቻችን ገልጸዋል። ስዩም መስፍን ወያኔ ስልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በውጭ ጉዳይ ሚንስትርነት ሲሰራ እንዳለ ይታወቃል። ምንጮቻችን እንዳስተላለፉት መረጃ፥ …