በየመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ጥቃት ተፈፀመበት በየመን ሰንዓ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለትናንት አጥቢያ ጥቃት እንደተፈጸመበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ እንዳስታወቁት በጦር መሳሪያ ጥቃቱ ጉዳት የደረሰበት ኢትዮጵያዊ የለም። አምባሳደሩም ሆኑ ሌሎች ዲፕሎማቶች በደህና ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ነው ያስታወቁት። ኢምባሲ በየመን ያላቸው አብዛኛዎቹ አገራት ኢምባሲዎቻቸውን ከዘጉ ሳምንታት ተቆጥረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር […]

The post በየመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ጥቃት ተፈፀመበት appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ጊዜው 1997 ነው። አብዛኛዎቻችን የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች፥ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች እንዲሁም ተመርቀን ስራ አጥተን ሰፈር ውስጥ የምንውል ስራ አጦችና ( በኢህአዲግ አባባል አደገኛ ቦዘኔዎች) ወጣትነት ጉልበታችንን በስራ ለመፈተን እየተንቀሳቀስን የነበርን ወጣቶች ትኩስ ኋይሎች ነበርን። በወቅቱ በተነሳው የለውጥ እንቅስቃሴ አንዳችንን ከአንዳችን ሳይለይ በጊዜው የነበርነውን ሁሉ ማርኮን አጥብቀን በመከታተል በሂደቱ በተለያየ መልኩ ተሳታፊ ሆነን አገኘነው። በከፍተኛ ሁኔታ በለውጡ […]

በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በ19ኛው ወንጀል ችሎት እየታየ ያለው የዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች የክስ ጉዳይ ለሁለተኛ ቀን ምስክሮችን አሰምቶ በአወዛጋቢ መልኩ ለሚቀጥለው መጋቢት 30 ቀጠሮ ይዞ ተጠናቋል፡፡ ከእለቱ ዋዜማ ቃለ መሃላ ፈጽመው ሳይሰሙ የቀሩት ምስክሮች የተሰሙ ሲሆን ቃለ መሃላ በቀደመው ቀን በመግባታቸው ቀጥታ ወደ ምስክርነት ቃላቸው ተገብቷል፡፡ በሃያ ስድስተኛው የፍርድ ቤት ውሎ ተሰሙት ምስክሮች 7ተኛ […]

The post ያልተሰራ ወንጀል ምስክር አይገኝለትም ፡ትላንትናው የፍርድ ቤት ውሎ ሪፓርት – ዞን9 appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ውድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ፤ ከውጭም፣ ከውስጥም፣ ያላችሁ፦ ሕውሃት/ኢህአዴግ ጠንካራ ተቃዋሚ የለም በማለት በብቸኝነት በሚቆጣጠራቸው የመገናኛ ሚዲያዎች በሕዝቡ እያላገጠ በስተጀርባ ግን የፖለቲካ አመራሮችንና የፖርቲዎችን ሕልውና ማሣደድ ቀጥሎበታል፡፡ ከጥቂት ወራት በፊት የአንድነት ፓርቲን ማፈራረሣቸው አልበቃ ብሏቸው አሁን ደግሞ በትናትናው ዕለት የሰማያዊ ፖርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ወደ ውጭ እንዳይመጣ በማንአለብኝነት በእብሪት በመወጠር ከቦሌ አለም አቀፍ አውሮኘላን ማረፊያ […]

ተቀምጦ ከማላዘን – የወሬ ትውልድ ከመቀፍቀፍ – የስሜት ናዳ ዶፍ ከማዝነብ – ብሎም በባዶ ሜዳ ስንፍናን ከማዛጋት ይሰውረን:: ኢትዮጵያችን አፈና የተንሰራፋባት.. ጭቆና የነገሰባት አገር … ነፃነት በእጅጉ የተሸረሸረባት አገር ከሆነች አመታቶች ተቆጠሩ::ወያኔ ህዝቦች የምንመኘውን ያላሟላ የዜጎችን ነፃነት ማክበር ሸክም ሆኖ የሚያስብ ቢያንስ ቢያንስ በታጋሽነትና በመቻቻል መንፈስ ትችቶችን ለማስተናገድ በቂ ችሎታ እና ዝግጁነት የሌለው አምባገነንነት ከተቃዋሚ […]

የአል-ሻባብ ታጣቂዎች በሰሜን ምሥራቅ ኬንያ ሶማሊያ ድንበር ላይ በሚገኘው ጋሪሳ ዩኒቨርሲቲ ላይ ዛሬ ጠዋት አደጋ ጥለው 147 ተማሪዎችን መግደላቸውን የኬንያ የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር፤ ጆዜፍ ንካዪሴሪ አስታወቁ፡፡

President Barack Obama on the tentative agreement between Tehran and the Six powers,speaking from the White House. April 02/2015.

የሲኤንኤን ኢንሳይድ አፍሪካ ዝግጅት ዛሬ መዳረሻው ኢትዮጵያ ነበረች፡፡ ሀገሪቱ አለም አቀፍ ሱፐር ሞዴሎች አሏት ሲል ሚጀምረው ይህ የሲኤንኤን ኢንሳይድ አፍሪካ ዘገባ ሞዴሎችም ብቻ ሳይሆን አለምአቀፍ ዝና ያላቸው ዲዛይነሮችና ምእተ አመታትን ያስቆጠረ የጨርቃጨርቅና ስፌት ባህልም ባለቤት ናት ይላል፡፡ የአዲስ አበባ የፋሽን ሳምንትን ካዘጋጁት አንዷ ማህሌት ተክለማሪያም የኢትዮጵያ የፋሽን አልባሳት ዛሬ ዛሬ በአለም ገበያ ተፈላጊነታቸው እንደጨመረ ትናገራለች […]

The post የኢትዮጵያ ፋሽን አለምን ይቆጣጠር ይሆን? ሲል ሲኤንኤን በዘገባው ይጠይቃል appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

መጋቢት ፳፬(ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢሳት ከታማኝ ምንጮች እንዳረጋገጠው በቦሌ አየር ማረፊያ  በሚስጢር ስም የተመዘገቡና ባለቤታቸው ተለይቶ ያልተመዘገቡ  ድርጅቶች ካለፉት 10 አመታት ጀምሮ የኮንትራት ጊዜያቸውን ሳያድሱ እና የቤት ኪራይ ክፍያቸውን ለመንግስት ገቢ ሳያደርጉ በመነገድ  ላይ ናቸው። በእነዚህ ድርጅቶች ጀርባ የከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እጅ እንዳለበትም ምንጮች ጠቁመዋል። የኤርፖርቶች ድርጅት ፣ተከራዮችንና ሌሎች የሚመለከታቸውን የህብረተሰብ …

መጋቢት ፳፬(ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በስራ አፈፃፀማቸው ብልጫ አመጥተዋል እንዲሁም የመቆያ ጊዜያቸውን ሸፍነዋል ለተባሉ  የአንድ አካባቢ ተወላጅ ከፍተኛ መኮንኖች፣መሰረታዊ መኮንኖችና ለባለ ሌላ ማዕረግተኞች  የማእረግ እድገት ተሰጥቷል። መጋቢት 15 ቀን 2007 ዓ.ም በምድቡ ወታደራዊ መዝናኛ ክበብ በተዘጋጀው የማዕረግ አሰጣጥ ስነ-ስርዓት የምድቡ ታማኝ ሰዎች ብቻ የተገኙ ሲሆን ፣ ስነስርዓቱ ለሁሉም የሚዲያ ሰዎች ዝግ እንዲሆን …

መጋቢት ፳፬(ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ መንግስት ሁሉንም ኃይሎች ያሳተፈ ብሔራዊ መግባባት መፍጠር ባለመቻሉ ለአባይ ግድብ ፕሮጀክት ሕዝቡ በቂ ድጋፍ እንዳያደርግ ተጽኖ አድርጎበታል ሲሉ አስተያየት ሰጪዎች ይናገራሉ። የግድቡ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበት 4ኛ ዓመት በዓል በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግድቡ ባለበት ጉባ ከተማ በመከበር ላይ ሲሆን ባለፉት 4 ዓመታት  ሕዝብን በማንቀሳቀስ ለግድቡ ግንባታ የተሰባሰበው …

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

በምሥራቃዊ ኬንያ በጋሪሳ ከተማ የሚገኘው ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ጥዋት የጦር መሳሪያ ባነገቱ ሰዎች ጥቃት እንደደረሰበት ተነገረ። በጥቃቱ ቢያንስ 70 ሰዎች መገደላቸውን፣ ወደ 80 የሚጠጉ ደግሞ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸው ወደ ሀኪም ቤቶች መወሰዳቸውን ያካባቢው ፖሊስ አስታውቋል።

በሶማልያ የፖለቲካው ውዝግብ ገና መላ አልተገኘለትም፣ ኧል ሸባብ በበኩሉ ከዕለት ወደ ዕለት የሽብር ተግባሩን አጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ መፍትኄ ነው ብሎ ያተኮረው በአብራሪ የለሽ የጦር አይሮፕላኖች (Drones)ጭምር በሚታገዘው

በዓለም ከ7000 በላይ ቋንቋዎች በመግባቢያነት እንደሚያገለግሉ ይነገራል። በዓለም ላይ ከሚገኙ ቋንቋዎች 6 በመቶው የሚሆኑትን 94 በመቶ የዓለም ህዝብ በመግባቢያነት ይጠቀምባቸዋል። የቀሪዎቹ 94 በመቶ ቋንቋዎች ተናጋሪ ግን ከዓለም ህዝብ 6 በመቶ ብቻ መሆኑን ኢትኖሎግ የተሰኘው የዓለም ቋንቋዎች የጥናት ዘገባ ይፋ አድርጓል።

እስራኤል በሕገ ወጥ መንገድ ወደግዛቷ የገቡ አፍሪቃዉያን ስደተኞችን «አስተማማኝ» ወዳለቻቸዉ ሶስተኛ ሃገራት ለማሻገር መወሰኗን አመለከተች። የሀገር ዉስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣዉ መግለጫ መሠረትም ይህን አማራጭ የማይቀበሉ እስራት ይጠብቃቸዋል።

ቀድሞው የግብፅ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከሥልጣን ከተወገዱ ከ አራት ዓመት ወዲህ ግብፅ እንደገና በውጭ አመራር ረገድ ስሟ ይጠራ ጀምሯል። አሁን በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በተለይም በየመን ብርቱ ውዝግብ ካጋጠመ ወዲህ፤ ግብፅ በዐረቡ ዓለም ፤ ፀጥታ የማስከበር ግንባር ቀደም ኀላፊነት ያለባት ሀገር ሆና በምዕራቡ ዓለም ዘንድ መታየት ጀምራለች።

የብአዴን አባላት አሁንም ፈዘው የሕወሓት የበላይነት እንዲያበቃ ራሳቸውን እና ሕሊናቸውን ለመጠየቅ ያልቻሉበት ደረጃ ላይ ናቸው:የመሻሻል ምልክቶች ቢታዩም መልሰው ይከስማሉ ያሉት የዚህ መረጃ አድራሾች ብኣዴንን አዳክሞ በአማርኛ ተናጋሪ ሌሎች ብሄሮች በተሻሻለ መልኩ ለመተካት በሕወሓት በኩል እየተሸረበ ያለው ሴራ በውስጡ ሰርገው በመግባት ድርጅቱ እንዲነቅዝ አድርገዋል ያላቸውን አባላቱን ሁሉ ነቅሰው በማውጣት በብልሃት መዋጥ የሚሉ ስልቶች በብአዴን ካድሬዎች ዘንድ […]

The post ሕወሓት የብአዴን እና ኦሕዴድ ሰዎችን በልማት እንቅፋትነት ሰበብ ሊያሰናበት መሆኑ ታውቋል appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

አውቀው ነው ስደተኞቹን የደበደቡት ለሞቱት 45 ኢትዮጵያዊያ ሳዑዲ ተጠያቂ ናት…መደብደቧን አመነች በግሩም ተ/ሀይማኖት ሰሞኑን ያለማቋረጥ የመን ላይ እየተወሰደ ባለው የአየር ጥቃት ምክንያት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በከፍተኛ ችግርና ጭንቀት ውስጥ ነበሩ፡፡ ዛሬ በተደረገ የአየር ድብደባ ምክንያት ካምፕ ውስጥ የነበሩ 45 ኢትዮጵያዊን ሲሞቱ ከ60 በላይ ቆስለዋል፡፡ በIOM ካምፕ ላይ በስህተት የተወሰደ እርምጃ ነው በተባለው በዚህ ጥቃት ላይ ካምፕ […]

The post በየመን ጦርነት 45 ኢትዮጵያዊያን ሞቱ ከ60 በላይ ቆሰሉ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

62 ሕፃናት ተገድለዋል
People gather at the site of an air strike at a residential area near Sanaa (Reuters)

Ethiopia Zare (ሐሙስ መጋቢት 24 ቀን 2007 ዓ.ም.፣ April 2, 20015)፡- የየመን ሑቲ ሚሊሽያ አማጽያንን ለማጥቃት በሳውዲ ዐረቢያ መሪነት በየመን ላይ እየተወሰደ ያለው የአየር ድብደባ በአገሪቱ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ስጋት ውስጥ እንደከተታቸው ታወቀ። ለሣምንት በዘለቀው የአየር ጥቃት 62 ሕፃናት መገደላቸውን ዩኒሲኤፍ ገለፀ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

በግእዝ የተጻፉ ጥንታውያን መዛግብት ከተጻፉበት ዓላማ በተጨማሪ ሌሎችንም አገልግሎቶች ሲሰጡ ኖረዋል፡፡ አብዛኞቹ የተጻፉት ለሃይማኖት ማስተማሪያነትና ለታሪክ መመዝገቢያነት ቢሆንም በየዘመናቱ የተፈጠሩትን ማኅበራዊ ክስተቶች ተከትለው ሌሎችንም አገልግሎቶች ሰጥተዋል፡፡ በዚህ ጥናታዊ ጽሑፍ አንደኛውን እንመለከታለን፡፡ ጥንታውያን የብራና መጻሕፍት እንደ ሰነዶች  ምዝገባና ማረጋገጫ ጽ/ቤት ሆነው ሲያገለግሉ የኖሩበትን አሠራር፡፡ በጥንታውያን የግእዝ የብራና  ጽሑፎች  ላይ ከሃይማኖታዊና ታሪካዊ ይዘቶች በተጨማሪ በመጻሕፍቱ መጀመሪያና መጨረሻ […]

The post ጥንታውያን የብራና መጻሕፍት እንደ ሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ ጽ/ቤት – ዳንኤል ክብረት appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

በግእዝ የተጻፉ ጥንታውያን መዛግብት ከተጻፉበት ዓላማ በተጨማሪ ሌሎችንም አገልግሎቶች ሲሰጡ ኖረዋል፡፡ አብዛኞቹ የተጻፉት ለሃይማኖት ማስተማሪያነትና ለታሪክ መመዝገቢያነት ቢሆንም በየዘመናቱ የተፈጠሩትን ማኅበራዊ ክስተቶች ተከትለው ሌሎችንም አገልግሎቶች ሰጥተዋል፡፡
በዚህ ጥናታዊ ጽሑፍ አንደኛውን እንመለከታለን፡፡ ጥንታውያን የብራና መጻሕፍት እንደ ሰነዶች  ምዝገባና ማረጋገጫ ጽ/ቤት ሆነው ሲያገለግሉ የኖሩበትን አሠራር፡፡
በጥንታውያን የግእዝ የብራና  ጽሑፎች  ላይ ከሃይማኖታዊና ታሪካዊ ይዘቶች በተጨማሪ በመጻሕፍቱ መጀመሪያና መጨረሻ በሚኖሩ ባዶ የብራና ቅጠሎች፣ በኅዳጎች፣ በራስጌና  በግርጌ ክፍት ቦታዎች ላይ ውሎችን፣ ቃል ኪዳኖችንና ስጦታዎችን ሲመዘግቡ ኖረዋል፡፡ እነዚህ ምዝገባዎች በተዋዋዮቹ፣ በገዥዎቹና  ሻጮቹ፣  በስጦታ ሰጭዎቹ ወዘተ መካከል የሚኖሩትን ስምምነቶች በማስፈር እንደ ሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ ጽ/ቤት እየሆኑ ማገልገላቸውን ያሳዩናል፡፡
( ጥናታዊ ጽሑፉን ቀጥሎ ካለው የፒዲኤፍ ፋይል ይመልከቱ)

ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የልማት እና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ሊቀ ጳጳስ፣ የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደር እና ልማት ድርጅት የበላይ ሓላፊ ስለ አስተዳደራዊ ችግሮችና የወደፊት ስጋቶች ተናግረዋል ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የልማት እና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ሊቀ ጳጳስ፣ የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደር እና ልማት ድርጅት የበላይ ሓላፊ እኛ ዘንድ ቀኖና […]

The post ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል: የቅ/ሲኖዶስ አባላት ራሳቸውን በመስጠትና ወቅቱን በዋጀ አካሔድ ቤተ ክርስቲያንን እንዲያድኑ ጥሪ አቀረቡ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ለኔ እዉነተኛዉ የአንድነት ፓርቲ ትናንት በፍ/ቤት ዉሳኔ ተቀብሯል፡፡ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል እንደሆን ቀድም ሲል አዉቀናል፡፡ ዳኛ ብርቱኳንም ፍርህይወትም ዳግም አልተከሰቱም፡፡ እንደ ኢህአዴጉ የምርጫ ዉጤት 99.6 ከመቶዉ አመራሩና አባላቱ በምርጫ ቦርድ እንዲበተኑ የተበየነበት እንዲሁም በደጋፊዎች የተገዛ ንብረት ያለፍ/ቤት ትእዛዝ በመንግስት ታጣቂ ፖሊሶች የተዘረፈበት አንድነት የፍትህ ተቋሙን ለመፈተሸ ም/ቦርዱን መክሰሱ ይታወቃል፡፡ ም/ቦርድን መክሰሳችን አግባብ እንዳልሆነ አንቀጽ ተጠቅሶ […]

Tekle Bekele – ለኔ እዉነተኛዉ የአንድነት ፓርቲ ትናንት በፍ/ቤት ዉሳኔ ተቀብሯል፡፡ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል እንደሆን ቀድም ሲል አዉቀናል፡፡ዳኛ ብርቱኳንም ፍርህይወትም ዳግም አልተከሰቱም፡፡እንደ ኢህአዴጉ የምርጫ ዉጤት 99.6 ከመቶዉ አመራሩና አባላቱ በምርጫ ቦርድ እንዲበተኑ የተበየነበት እንዲሁም በደጋፊዎች የተገዛ ንብረት ያለፍ/ቤት ትእዛዝ በመንግስት ታጣቂ ፖሊሶች የተዘረፈበት አንድነት የፍትህ ተቋሙን ለመፈተሸ ም/ቦርዱን መክሰሱ ይታወቃል፡፡
ም/ቦርድን መክሰሳችን አግባብ እንዳልሆነ አንቀጽ ተጠቅሶ ከማስፈራሪያ ጋር ክሱ ዉድቅ ተደርጓል፡፡ መፍትህ መረገጡን ባደባባይ አስመስክረናል፤ሃላፊነታችንንም ተወተናል፡፡ቀጣዩን በቀጣይ ሂደት የምናየዉ ይሆናል፤እንደሚፈልጉት ተበትነን አንቀርም፡፡አንድነቶች በያለንበት እንረጋጋ!!
ታላቋ ምእራብ አፍሪካዊት ሃገር ናይጀሪያ እዚህ የደረሰችዉ ዉድ ዋጋ ከፍላ ነዉ፡፡ከናይጀሪያም በላይ ዋጋ ብንከፈልም በልተዉ በማይጠግቡ በሎች ትግሉ እየተነጠቀ ዛሬም እዛዉ ላይ ነን፡፡ታላቅዋ የምስራቅ አፍሪካ ኮከብ ሀገረ ኢትዮጵያ በልማት ስም ክብሯ እንዲወርድ እየተደረገች ትገኛለች፡፡እናም በዲፕሎማሲ፤በዲሞክራሲ፤በኢኮኖሚም ይሁን በሁለንተናዊ ልማት የአለም ማህበረሰብ በአፍሪካ ትኩረት ናይጀሪያ ሆናለች፡፡ኢትዮጵያ የምትፈለገዉ ለክፍለአሁጉሩ የደህንነት አጋርነት ብቻ ነዉ፡፡
የናይጀሪያ ተፎካካሪ ፓርቲዎችና(የተቀናቃኝ ፓርቲዎች ትብብርና ዉህደት ያስከተለዉን ዉጤትም ልብ ይሏል) የተወዳዳሪ ግለሰቦች ሚና ቀላል ባይሆንም ለናይጀሪያ ተስፋ የሆናት ግን ህዝቡ ነዉ፡፡የኢትዮጵያችንም የለዉጥ ተስፋ ህዝቡ ነዉ፡፡በዚህ ወቅት የተቃዋሚ የፖለቲካ ሃይሎች አሰላለፍም የጎላ ድርሻ ይኖረዋል፡፡
Image

እኛ ዘንድ ቀኖና እና ሥርዐት ሲጣስ ‘No’ ማለት የለም፡፡ ከመንበረ ፓትርያርክ እስከ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ሕገ ቤተ ክርስቲያኑን ማስፈጸም ከኹሉም የሥራ ሓላፊዎች የሚጠበቅ ኾኖ ሳለ በዝምታ ማየት ነው፡፡ ምእመናን ናቸው ሃይማኖታችን እያሉ የበለጠ መቆርቆር እያሳዩ ያሉት፡፡ መልካም አስተዳደር ባለመኖሩ በየጊዜው በሚፈጠረው ውዝግብ የተነሣ÷ የቤተ ክርስቲያን ሕግና ቀኖናዊ ሥርዐት ይጣሳል፤ የእርስ በርስ ግጭት ይስፋፋል፤ ሙስናና ዝርፊያ …

ፍርድ ቤቱ በሰጠው ውሳኔ ክሱን ያቀረቡት ወገኖች የአንድነት ፓርቲን በመወከል ክስ ሊያቀርቡ አይችሉም ብሎአል። ምርጫ ቦርድ ቀደም ብሎ ህወሃት ኢህአዴግ የሰጠውን የፖለቲካ ውሳኔ ማስፈጸሙን የገለጹት የፓርቲው የቀድሞ አመራር አቶ አስራት ጣሴ፣ የዛሬው የፍርድ ቤት ውሳኔም ህግና ደንብን የጣሰ ነው ብለዋል። የፓርቲው የስራ አስፈጻሚ አባላት አሁንም እንዳሉ የገለጹት አቶ አስራት ፣ ሁሉንም የፍርድ ቤት ሂደቶች ካጠናቀቁ […]

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ የሳምንቱን ዜናዎች እና የዜና ሃተታዎች :-የአቶ በቀለ ገርባ መፈታት – የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ጋዜጠኞች አስቂኝ የካንጋሮ ፍርድ ቤት ውሎ – የድምጻችን ይሰማ የሳንቲም መሰብሰብ እና በራስ ላይ የመቆጠብ የትብብር መንፈግ ጥሪ ተግባራዊነቱ እና ስኬቱ – የትግራይ ምርጫ በሕወሓት እና በአረና መድረክ መካከል የሚደረገው ፍጥጫ – የሰማያዊ ፓርቲ የሰልፍ ውሎ እና የሕወሓት […]

ይሄንን ፎቶ ሳይ ያስታወሰኝ ለመጀመሪያ ጊዜ የማዕከላዊን ሲኦል ጊቢ የረገጥኩበትን ቀን ነው። በዛን ቀን በጠዋቱ አራዳ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ብዙዎች ተገኝተናል። ዕለቱም ዞን9ኞችና ጋዜጠኞቹ የማዕከላዊ ሲኦል ቤትን የምርመራ ጊዜያቸውን ጨርሰው ክስ የሚመሰረትባቸው ቀን ነው። ምን ብለው ይከሷቸዋል ወይስ የሚከሱበት ምክንያት ስለሌላቸው ይለቁዋቸው ይሁን? የሚለው ጥያቄ በአእምሮዬ እየተመላለሰ ነበር። በዛንው ቀን እንዲሁ አንድነት ፓርቲ በእነሀብታሙ አያሌውና […]

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ከተሞች ፓርቲው ሊያደርገው ላቀደው ስብሰባ ለመገኘትና ከኢትዮጵያውያን ጋር ለመወያየት ዛሬ አዲስ አበባ ኤርፖርት ላይ ከአገር እንዳይወጡ ተከልክለው መመለሳቸውን ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያስረዳል። ኢ/ር ይልቃልን ከኤርፖርት የደህነቱ ሰራተኞች ፓስፖርታቸውን ተቀብለው የመለሷቸው ሲሆን ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ ከአገር ሊወጡ ሲሉ ፓስፖርታቸውን ቀምተው ከውስጡ ገጽ ቀደው እንደመለሱላቸው ይታወሳል። የሰማያዊ እና […]

The post ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከአገር እንዳይወጡ ታገዱ – ሐብታሙ አሰፋ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት የሆኑት ብርሃኑ ተክለያሬድ፣ ፍቅረማሪያም አስማማውና እየሩሳሌም ተስፋው ትናንት መጋቢት 21 አራዳ ምድብ ችሎት ቀርበው 28 ቀን ተቀጠረባቸው፡፡ ፖሊስ እነ ብርሃኑ ተክለያሬድን ‹‹ለግንቦት 7 አባላትን መልምለው ወደ ኤርትራ በመላክና ቡድኑን ለመቀላቀል ወደ ኤርትራ ሲሄዱ ተይዘዋል›› ብሏል፡፡ ጠበቃው እነ ብርሃኑ ተ/ክለያሬድ ለግንቦት ሰባት ሲመለምሉም ሆነ አባል ሲሆኑ የሚያሳይ ተጨባጭ መረጃ እንደሌለ በመግለጽ የዋስትና […]

The post እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ 28 ቀን ተቀጠረባቸው appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ፍርድ ቤቱ በሰጠው ውሳኔ ክሱን ያቀረቡት ወገኖች የአንድነት ፓርቲን በመወከል ክስ ሊያቀርቡ አይችሉም ብሎአል። ምርጫ ቦርድ ቀደም ብሎ ህወሃት ኢህአዴግ የሰጠውን የፖለቲካ ውሳኔ ማስፈጸሙን የገለጹት የፓርቲው የቀድሞ አመራር አቶ አስራት ጣሴ፣ የዛሬው የፍርድ ቤት ውሳኔም ህግና ደንብን የጣሰ ነው ብለዋል። የፓርቲው የስራ አስፈጻሚ አባላት አሁንም እንዳሉ የገለጹት አቶ አስራት ፣ ሁሉንም የፍርድ ቤት ሂደቶች ካጠናቀቁ […]

The post የቀድሞው አንድነት ፓርቲ በምርጫ ቦርድ ላይ ያቀረበው ክስ ውድቅ ሆነ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

መጋቢት ፳፫(ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፉት ሶስት አመታት በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን በጉራ ፈርዳ ወረዳ ይኖሩ በነበሩ በአማራ ተወላጆች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እንዲፈጸም ትእዛዝ ያስተላለፉት ከፍተኛ ባለስልጣናት ፍርድ ቤት ባልቀረበቡበት ሁኔታ፣  በወረዳ እና በቀበሌ ደረጃ ያሉ ሹማምንት ባለስልጣናት ሰኞ መጋቢት 21 ቀን 2007 ዓም ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ተደርጓል። አቃቢ ህግ …

መጋቢት ፳፫(ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፍርድ ቤቱ በሰጠው ውሳኔ ክሱን ያቀረቡት ወገኖች የአንድነት ፓርቲን በመወከል ክስ ሊያቀርቡ አይችሉም ብሎአል። ምርጫ ቦርድ ቀደም ብሎ ህወሃት ኢህአዴግ የሰጠውን የፖለቲካ ውሳኔ ማስፈጸሙን የገለጹት የፓርቲው የቀድሞ አመራር አቶ አስራት ጣሴ፣  የዛሬው የፍርድ ቤት ውሳኔም ህግና ደንብን የጣሰ ነው ብለዋል። የፓርቲው የስራ አስፈጻሚ አባላት አሁንም እንዳሉ የገለጹት …

መጋቢት ፳፫(ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ድምጻችን ይሰማ ይጠራው የሳንቲም ማጠራቀም የተቃውሞ ሰልፍ በቀላልና በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን ዘጋቢያችን ገልጿል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የእስልምና እምነት ተከታዮችን አነጋግሮ እንደዘገበው በርካታ ሙስሊሞች ሳንቲሞችን በማጠራቀም ተቃውሞአቸውን እየገለጹ ነው። አንድ መርካቶ አካባቢ የንግድ ድርጅት ያለው ግለሰብ  ” ንጹህ የሆኑ የሙስሊሙ መሪዎች ፍትህ አጥተው በእስር በሚማቅቁበት ወቅት፣ እኔ …

ቀጣዩ የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር የተፋላሚ ወገኖቹ ባልተስማሙባቸው ጉዳዮች ላይ የመጨረሻ የውሳኔ ሃሳብ የሚያቀርብ ሊሆን እንደሚችል አንድ የጸጥታ ጉዳዮች ተንታኝ ተናግረዋል።

በኢጋድና – በአፍሪካ ሕብረት የጸጥታ ጉዳዮች ተንታኝ የሆኑት ዶክተር መሃሪ ታደለ ማሩ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳብራሩት፥ የብሄራዊ አንድነት የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት የተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳም ክለሳ ያስፈልገዋል።

የፕሬዘዳንት ሣልቫ ኪር ማያርዲት መንግሥት በመጪው ሐምሌ ወር ላይ በሽግግር መንግሥት እንዲተካ የጊዜ ሰሌዳው ቢጠይቅም፥ ድርድሩ በመቋረጡ ምክንያት ያ ሊሆን እንደማይችል እየታየ ነው።

ዶክተር መሃሪ ታደለ ማሩን በአዲስ አበባ ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ነው።

 

 

 

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

እስከትናንት የመጨረሻ ቀነ ገደብ ተሰጥቶት የነበረዉ የኢራን የኒኩሊየር መርሃግብር ድርድር ዛሬም እንደገና መቀጠሉ እየተነገረ ነዉ። ዘገባዎች እንደሚሉት ከስድስቱ ሃገራት የሶስቱ ተደራዳሪዎች አልተገኙም።

ኢትዮጵያ፤ግብጽና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የተፈራረሙት ስምምነት የመወደሱን ያክል ዛሬም ድረስ እያወያየና እያከራከረ ነው ። የግብጽ ጋዜጦች የስምምነቱን መፈረም በደስታ የመቀበላቸውን ያህል ትችቶችም እየሰነዘሩ ነው።

በዓለም ዙሪያ የተፈጥሮ ሀብት ፤ በሰፊውና በመጠኑ የታደሉ ሃገራት ጥቂቶች አ,ይደሉም፣ ከሞላ ጎደል ምንም የሌላቸውም አሉ። በማስተዋል በሚነደፍ የአጭር ጊዜና የረጅም ጊዜ እቅድ ፣ የተፈጥሮ ሃብትን ለህዝብ ጠቀሜታ እንዲውል የሚያደርጉ መንግሥታት የመኖራቸውን

ብዙ የፖለቲካ ተንታኞች እንደተስማሙበት የቅዳሜዉ ምርጫ ቡኸሪን ለሥልጣን ማብቃቱ ከማሰገረሙ ይልቅ ጆናታን ሽንፈታቸዉን መቀበላቸዉ የዚያችን ሐገር ፖለቲከኞች ብስለት፤ አርቆ አሳቢነት፤ለሐገርና ለሕዝብ ተቆርቋሪነትን መስካሪ ነዉ።