የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ የሳምንቱን ዜናዎች እና የዜና ሃተታዎች :-የአቶ በቀለ ገርባ መፈታት – የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ጋዜጠኞች አስቂኝ የካንጋሮ ፍርድ ቤት ውሎ

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ የሳምንቱን ዜናዎች እና የዜና ሃተታዎች :-የአቶ በቀለ ገርባ መፈታት – የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ጋዜጠኞች አስቂኝ የካንጋሮ ፍርድ ቤት ውሎ – የድምጻችን ይሰማ የሳንቲም መሰብሰብ እና በራስ ላይ የመቆጠብ የትብብር መንፈግ ጥሪ ተግባራዊነቱ እና ስኬቱ – የትግራይ ምርጫ በሕወሓት እና በአረና መድረክ መካከል የሚደረገው ፍጥጫ – የሰማያዊ ፓርቲ የሰልፍ ውሎ እና የሕወሓት ፖሊሶች ..እንዲሁም ሌሎች ዘገባዎችን በሙዚቃ አጀብ ያካተተው የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ ያድምጡት ዘንድ ተጋብዘዋል::