ERTA

የመን ውስጥ አምስት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በአየር ድብደባ ህይወታቸውን ማጣታቸውን መንግስት አስታወቀ በአየር ድብደባው ሌሎች ሁለት ኢትዮጵያዊያንም ከባድና ቀላል ጉዳት እንደደረሰባቸው የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳች ጽህፈት ቤት ለኢብኮ በላከው መግለጫ አመልክቷል፡፡

በሰሜን የመን ሃራድ በሚባለው አካባቢ በሚገኘው…

ሶደሬ ሚድያ 

ሀና መሀመድ አብዱል ከሪም በጆርዳን ልጇን በቀዶጥገና ስትገላገል የቀዶህክምና ያደረገላት ዶክተር ሞባይሉን ሆዷ ውስጥ እንደረሳው ተጠርጥሯል ነገር ግን ስልኩ እንቅስቃሴ እስኪያሰማ ድረስ አላወቀችም ነበር፡፡

የ36 ዓመቷ ሀና በግል ሆስፒታል ሲሆን ልጇን የተገላገለችው ሆዷ ሲንቀሳቀስ በተመለከቱ ጊዜም መልሰው እዚያው ሆስፒታል…

ባለቤቴ የሲጃራ ሱስ አለባት፡፡ ብመክራት ባስመክራትም ማጨሷን ልትተው አልቻለችም፡፡ በተለይ ቤተሰቦቼ ጋር ይዣት ስሄድ ይሄ ልምዷ አንገቴን እያስደፋኝ ነው፤ ባለቤቴ ከዚህ ሱስ እንድትወጣ ምን ላድርግ?
ለማ (ከአዲስ አበባ)
ውድ ለማ በመጀመሪያ ደረጃ ይህን ጥያቄ በማቅረብህ ለባለቤትህ ያለህን ፍቅርና ክብር አመላካች በመሆኑ በጣም ጥሩ…

ዘከርያ መሐመድ ይባላል፡፡ ጋዜጠኛ ነው ለረጅም ዓመታት በጋዜጦችና በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ላይ ሰርቷል፡፡ በ1984 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቲያትር ጥበባት የተመረቀው ዘከርያ ቢላል መፅሔት፣ ህፃናትና ወጣቶች ትያትር ቤት፣ ልዩ አቃቢ ህግ መስሪያ ቤት፣ ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እና ኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን በመሳሰሉ ተቋማት በጋዜጠኝነት እና በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አገልግሏል፡፡ በአሁኑ ወቅት በግሉ የዶክመንተሪ ፊልሞችን በመስራትና በኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ላይ በማማከር ተግባር ተሰማርቶ ይገኛል፡፡
በጋዜጠኝነት ህይወት ውስጥ ረጅም ጊዜ ያሳለፈው ዘከርያ ከቀናት በፊት ጥላሁን ገሠሠ የህይወቱ ታሪክና ሚስጢር በሚለው ርዕስ አዲስ…

(በዳንኤል አማረ)

ሁላችንም አጥቢ እንሰሳ እንደመሆናችን መጠን በሰውነት ፀጉር የታደልን ነን በተጨማሪም ሶስት የመሀል ጆሮ አጥንት አለን። የወለድናቸውን ልጆች ሴቶች ተፈጥሮ በቸረቻቸው የማማሪ ግላንድ አማካኝነት ጡት በማጥባት እንመግባቸዋለን።

ሁላችንም (ወንድና ሴት) ገና በጽንስ ውስጥ እያለን በተመሳሳይ የዕድገት መንገድ…

(በዳንኤል አማረ)

ትርፍ አንጀት ከትልቁ አንጀታችን ስር ተያይዞ የሚገኝ ተቀጥላ የሰውነት ክፍል ነው። የትርፍ አንጀት ግድግዳ ነጭ የደም ህዋስ የሚሸከመውን ፈሳሽ አካል(Lymph) ይይዛል። ይህ ባክቴሪያ ተከላካይ(አንቲቦዲ) ለመስራት የሚያያገለግል የሰውነታችን በሽታ የመከላከያ ዘዴ አንድ ክፍል ነው።

የትርፍ…

(በዳንኤል አማረ)

የደም ማነስ ምልክቶች እንዳለብን የደም ማነስ አይነቶች ይለያያል መነሻው፣ የበሽታው ከባድነት እና ማንኛውም የጤና ችግር(ክንታሮት፣ ቁስለት፣ የወር አበባ ችግር ወይም ካንሰር የመሳሰሉት) አስተዋጽዎ ያደርጋሉ። ያለብዎት የደም ማነስ ቀለል ያለ ከሆነ ወይም…

<ጀማል› የተባለ ሙስሊም ወንድማችን በሊቢያ ከተሠዉ ክርስቲያኖች ጋር አብሮ ተሠዉቷል እየተባለ ሲነገር ቆይቷል፡፡ በአካባቢው የነበሩ የዓይን እማኞችና ሌሎችም የቅርብ ምንጮች ታሪኩ የተሳሳተ መሆኑን ቢናገሩም ሰሚ ለማግኘት ግን አልተቻለም፡፡ አንዳንዶቹም ታሪኩን የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች ፍቅር ማሳያ አድርገው ተሟግተዋል፡፡ እንደ እኔ ግን ይህንን ታላቅ ፍቅር ለማሳየት ‹ጀማል› የተባለ መሥዋዕት መፍጠር አያስፈልገንም፡፡ ፍቅሩ ነበረ፤ አለ፡፡ ተጨማሪ ፈጠራው አያስፈልገውም ነበር፡፡…

(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ)

የወንዶች ዘመነ እርጠት የሚከሰተው ቴስቴስትሮን የሚባለው ሆርሞን መመረት ሲቀንስ ነው። ከሴቶች ዘመነ እርጠት ጋር ሲነፃፀር በወንዶች ላይ የሂደቶቹ መገለጫዎች ዘግይተው ይጀምራሉ ከዚያም ለውጣቸው የዘገየ ይሆናል። እድሜያቸው ከ25-75 ዓመት ያሉ ወንዶች ላይ የፍትወተ ስጋ ስራ/አገልግሎት ቀስ በቀስ መቀነስ ይታይባቸዋል በዚህ ጊዜ የሚኖረን የቴስቴስትሮን ሆርሞን መጠን በ 50% ይቀንሳል ይህ ቁጥር ከሰው ወደ ሰው ይለያያል።
የዚህ ችግር…

(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ)

የወር አበባ አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል በግልጽ እንዲወራ ከማይፈልጋቸው ጉዳዩች አንዱ ነው ነገር ግን በሰፊው ልናወራበት ልንወያይበት የሚገባ ጉዳይ ነው በተለይ የጤናዎ ጉዳይ ሲሆን፡፡ ስለ ወር አበባ የሰሙት ወይም እንዲያዉቁ ያደረገዎት ያደጉበት ማህበረሰብ ወይም አንደ ወይም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እያሉ ሊሆን ይችላል፡፡

ይህ በየወሩ እየመጣ የሚጎነኝንን እንግዳ ስለ ጤናችን በማንኛውም እድሜ ላይ…

(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ)

የስኳር በሽታ ዓይነት 2 በሁሉም የዕድሜ ክልል ውስጥ ያለ ሰውን ያጠቃል። በስኳር በሽታ ከተያዙ 3 ሰዎች ውስጥ አንድ በሽታው እንዳለበት አያውቅም ይህ አደገኛ በሽታ ሰውነታችን ከምግብ የሚያገኝውን ካርቦሀይድሬት በትክክል እንዳይጠቀም ያደርገዋል የዚህም ውጤት በደማችን ውስጥ የስኳር መጠን ከፍ እንዲል ያደርገዋል። በደማችን ውስጥ የስኳር መጠን መብዛት የልብ ህመም፣የእይታ ማጣት፣የነርቭና አካል…

(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ)

አብዛኞቻችን ፈሳሽ ነገሮች የፍራፍሬ ጭማቂ፣ ሻይ እና የመሳሰሉትን መጠጣት ለሰዉነታችን የሚያስፈልገዉን ዉሃ እንደሚተካ እናስባለን፡፡ እዉነታው ግን እነዚህ ፈሳሾች ስኳር እና ጨው በውስጣቸው ስለሚይዙ በሰውነታችን ተመጠው በዉሃ እርዳታ ከእንሽርሽሪት ይወገዳሉ፡፡ በየቀኑ 8 ያህል ብርጭቆ ዉሃ መጠጣት ለጤና ተስማሚ ነው የአፍና ጉሮሮ ድርቀት እንዳይከሰት ከማድረጋቸው በላይ የተለያዩ በሽታዎችና ህመሞችን…

ከስምንት ሺሕ በላይ የሚሆኑት ሙሉ ክፍያ ፈጽመዋል

የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅፈር ይፋ ከተደረጉት አራት ፕሮግራሞች አንዱ በሆነው 40/60 ከተመዘገቡ 165 ሺሕ ተመዝጋቢዎች ውስጥ ሰባት ሺሕ ያህሉ ውላቸውን ሲያቋርጡ፣ 8,329 ተመዝጋቢዎች ደግሞ ሙሉ በሙሉ ክፍያ ፈጽመው ቤታቸውን ለመረከብ በመጠባበቅ ላይ መሆናቸው…

በ  

     የአዕምሮ ጤና ችግር ያለባቸው ሰዎች ከዘመናዊ ህክምና ይልቅ ባህላዊ ሕክምናን እየተከታተሉ እንደሚገኙ ተገለፀ።

የኢትዮጵያ አዕምሮ ጤና ማኅበር…

የቀድሞው የግብፅ ፕሬዚዳንት መሐመድ ሙርሲ የሃያ ዓመታት እስራት ፍርድ

ለግብፅ አምስተኛው ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ በግብፅ ታሪክም የመጀመርያው በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የፕሬዚዳንትነቱን መንበር የጨበጡ ሲቪል መሪ ነበሩ፡፡

ግብፅን ለሦስት አሥርት ያህል የገዟትን ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከገረሰሰው የግብፅ አብዮት በኋላ፣ እ.ኤ.አ. በሰኔ 2012 ሥልጣን የያዙት የቀድሞ የግብፅ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) ባሳለፍነው እሁድ በሊቢያ ውስጥ በአሸባሪው አይ ኤስ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ኢተዮጵያውያን ማንነት በመለየት ላይ ይገኛል።

በዚህም መሰረት በርካታ የሟች ቤተሰቦች የልጆቻቸውን ሞት ተረድተው ሀዝን በመቀመጥ ላይ ይገኛሉ።

ቀደም ብሎ ኢያሱ ይኩኖአምላክ እና…

(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ)

ብዙ ሰዎች የሚፀዳድት አይነ ምድር ቀለም ከበሽታ ጋር የተያያዘ ነው ወይ ብለው መጠየቅ የተለመደ ነው በመሠረቱ ስጋት ውስጥ ሊከቱን የሚችሉ የአይነ ምድር ቀለም ለውጦች ቢኖሩም ጠቅለል አድርገን ስንመለከተው ግን የአይነ ምድር ቀለም ትክክለኛው ቀለም ላይሆን ይችላል።
አይነ ምድር በአብዛኛው ቢሊሩቢን በሚባል ቁስ ነገር ምክንያት ነጣ ያለ ቡናማ ወይም ቢጫ ቀለም ይኖረዋል። ይህ ቢሊሩቢን…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እስልማና ጉዳይ ጠቅላይ ምክር ቤት አሸባሪው የአይ ኤስ ቡድን በሊቢያ በነበሩ ኢትዮጵያዊያን ላይ ያደረሰውን ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት አወዘገ።

የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሼህ ሙሃመድ አወል ኡመር ጀማል፥ የአይ ኤስ ታጣቂዎች ሃይማኖትን ጭምብል ያደረጉ ፀረ ሃይማኖተኛ ናቸው ብለዋል።

በእስልምና እምነት የሰው ልጅ ከየትኛውም ፍጡር የከበረ ነው ያሉት ሼህ ሙሃመድ፥ ይህ አረመኒያዊ ተግባር እስልምናን አይወክልም ብለዋል።

ምክር ቤቱ ይህን ፀረ እስልምና እንቅስቃሴ እንደሚያወግዝ የገለጹት ፕሬዚዳንቱ፥  ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህ አክራሪ ቡድን በሌሎች ሀገራት እያደረገ ያለውን ተግባር ወደ ኢትዮጵያ እንዳያስፋፋ ከመንግስትና ከፀጥታ ሀይሎች ጋር በንቃት እንዲንቀሳቀስ አሳስበዋል።

የሀገራችንን ሰላም ለመጠበቅ እምነታችን አይለያየንም ነው ያሉት ሼህ ሙሃመድ።

የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር ድኤታ አቶ ሙሉጌታ ውለታ በበኩላቸው  ኢትዮጵያ ዜጎቿ  ቀዳዳውን አጥብበውት እንጂ  ለበርካታ ጊዜ የሞት ድግስ ተደግሶላት እንደነበር ተናግረዋል።

ትናንት በኢትዮጵያዊያኑ ላይ የደረሰው ጭካኔ የተሞላበት ግድያ አክራሪዎች ለሺህ ዘመናት ተዋዶ እና ተከባብሮ በመኖር ለአለም ተምሳሌት በሆኑት ኢትዮጵያውያን መካከል ክፉ ዘርን ለመዝራት ታልሞ የተደረገ መሆኑንም ነው ሚኒስትር ድኤታው የገለጹት።

ይሁን እንጂ የኢትዮጵያውን ለዘመናት የኖረው ተቻችሎ እና ተዋዶ የመኖር ልምድ ልዩነትን አያበቅልም ብለዋል።

የነዚህ ንፁሃን ደም ኢትዮጵያውያንን ከፀረ አክራሪነት ትግሉ ስንዝር ወደ ኋላ እንደማይጎትታቸውም ነው ያረጋገጡት።

ሀገሪቱ የፀረ ሽብር ህግ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን የሚመለከተውን አዋጅ አውጥታ ወደ ተግባር ባትገባ ኑሮ አክራሪዎች ኢትዮጵያን እንደ ሊቢያ፣ ሶርያ፣ የመን እና ኢራቅ የፈራረሰች ባድማና የደም መሬት ባደረጓት ነበርም ብለዋል።

የትናንቱ ድርጊት የፀረ ሽብር እና ፀረ ፅንፈኝነት ትግሉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚያደርግ መሆኑን ጠቁመዋል።

አይ ኤስ የተባለው አሸባሪ ቡድን ትናንት በለቀቀው ተንቀሳቃሽ ምስል ኢትዮጵያውያን ያላቸው 28 ንፀሃን 16ቱን በስለት ተቀልተው ደማቸው በባህር ዳርቻ ሲፈስ 12 ጭንቃላታቸው በጥይት ተመትቶ በበረሃ ሲወድቁ አሳይቷል።

አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን አለም አቀፉ ፅንፈኛ ቡድን አይ አይ ኤስ አል ፉቅራን ባለው ድረ ገፁ የለቀቀውን ዘግናኝ ምስል ተቀባብለውታል።

የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ሬውዳን ሁሴንም በግፍ የተገደሉት ንፀሃን ሁሉም ኢትዮጵያን ስለመሆናቸው እያጣራን ነው ብለዋል።

በሊብያ፣ በደቡብ አፍሪካም ሆነ በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው መመለስ ከፈለጉ የፈቀዱትን ለማድረግ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑንም አቶ ሬድዋን ገልጸዋል።

በዳዊት መስፍን

Subscribe to SodereMovies YouTube channel. የዩቲዩብ ቻናልችን ደንበኛ ለመሆን ይመዝገቡ።

በ  [ሰንደቅ ]

ፍቅር፣ ትዝታ፣ ፀፀት፣ ያደረ ስህተትና ይቅር ባይነት የሚፈራረቁበት ፊልም ነው፤ በበኃይሉ ዋሴ ተፅፎ፣ በፍቅረየሱስ ድንበሩ ዳይሬክት የተደረገው “ሰኔ 30”። በኩል ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበው ይህ ፊልም በአይረሴዎቹ “አይራቅ”፣ “አምራን” እና “እኔና አንቺ” በተሰኙ ፊልሞቹ ልምድ ያለው ዳይሬክተር የሰራው የፍቅር ፊልም ነው።…

የውጭ ሀገር ሠዎች ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ከሚደነቁባቸውና ከሚደነግጡባቸው ጉዳዮች አንዱ ኢትዮጵያዊያን ጥሬ ስጋን ጐመድ ጐመድ እያደረጉ (እየመተሩ) ሲመገቡ ማየት ነው። ጥሬ ሥጋ መብላት በኢትዮጵያ በብዙ ማኅበረሰቦች ውስጥ በስፋት የሚዘወተር ነው።

በብዙ ሀገሮች ደግሞ ጥሬ ሥጋን መመገብ እምብዛም ስለማይታወቅ የባህር ማዶ ሰዎች ጥሬ ሥጋ የሚበላ ሰው ሲያዩ ይደነግጣሉ፣ ይፈራሉ፣ እንዲሁም ሊቀፋቸውም…

በ   [ሰንደቅ]

አስረኛው ዙር የኮንደሚኒየም ዕጣ ከወጣ ሳምንታት ተቆጠሩ። ቀደም ባሉት ጊዜያት በኮንደሚኒየም ቤቶች ላይ ዕጣ ከወጣ በኋላ ቤቶቹን ለባለእድለኞች በማስተላለፉ በኩል እሰከ ሁለት ዓመት…

(በቴክኖሎጅስት ዳንኤል አማረ)
ምግብ ከተመገቡ በኃላ በፍጽም ሊያደርጓቸው የማይገቡ ተግባሮች

1. ትኩስ ሻይ መውሰድ

ሻይ የበላነውን ምግብ እንዳይዋሀድ ያደርጋል። ሻይ በውስጡ ያለው ቁስ ነገር ብረት(iron) የተሰኝውን ንጥረ ነገር ከሰውነታችን ውስጥ በማስወገድ ለብረት እጥረት እና ለደም ማነስ ችግር ያጋልጣል። በተጨማሪም ሻይ (Tannin) የ

(በቴክኖሎጂስት ዳንኤል አማረ)

ማር ስኳር እስከተገኝበት 16ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ ተፈጥሯዊ ማጣፈጫ በመሆን ያገለግል ነበር የአሰራር ሂደቱ በጣም አስደናቂ ከመሆኑም ባሻገር በብዙ ሰዎች ተወዳጅና ተመራጭ የምግብ ዓይነት ነው። በፍሩክቶስ(fructose) ይዘቱ በጣም የበለፀገ ስለሆነ ብዙ የህክምና ጥቅሞች አሉት እነሱም እንደሚከተለው ይቀርባሉ።

1. የካንሰርና የልብ ህመም ይከላከላል
የተፈጥሮ ማር ፍላቮንድና አንቲ ኦክሲዳንት(antioxidant) በውስጡ ይዟል እነዚህ ነገሮች በካንሰርና የልብ ህመም የመጠቃት እድልን ይቀንሳሉ።…

የሰውነት ቃጠሎን በቤት ውስጥ እንዴት ማከም እንችላለን?

(በቴክኖሎጂስት ዳንኤል አማረ)

አነስተኛ የሰውነት ቃጠሎዎችን በቀላሉ በቤት ውስጥ በፍጥነት የመጀመሪያ እርዳታ ህክምና መስጠት ሲቻል ከበድ ያሉ ቃጠሎዎች ሲሆኑ ግን ወደ ህክምና መስጫ ተቋሞች መሄድ ተገቢ ነው።
በሙቅ ውሀ ወይም ዘይት ቃጠሎ ሲደርስብን ቤታችን ውስጥ በሚገኙ ነገሮች እንዴት የመጀመሪያ ህክምና እንደምንሰጥ በዝርዝር እንመልከት

1. ማር
ማር በፀረ-ባክቴሪያ ባህሪውና ቁስል በፍጥነት እንዲያገግም በማድረግ ወደር አይገኝለትም። ይህም…

(በቴክኖሎጂስት ዳንኤል አማረ)

መነሻው ምን እንደሆነ በዉል ሳያዉቁት በጀርባ ህመም ተሰቃይተዋል? የጀርባ ህመም በአደጋ ብቻ ላይከሰት ይችላል የአቀማመጥ ሁኔታ፣ የሚጠቀሙት ጫማ፣ ከመጠን ያለፈ ዉፍርትና ከባድ ነገሮችን ማንሳት የላይኛዉና ታችኛው ጀርባ ህመም ያስከትላል።
በሴቶችና ወንዶች ላይ የጀርባ ህመም የሚያስከትሉ መነሻ ምክንያቶችን በዝርዝር እንመልከታቸው፦
1. የቢሮ ወንበር

የቢሮ ወንበርዎ ለጀርባ ህመም ከፍተኛ…

###እንደፈለጉ አድርገው ይጨርሱት……..!!!!###

እናንተዬ ሳንወድ በግድ እኮ ሰላምታችንን ቀየሩት!

ድሮ፦ እንዴት ነህ? ሰላም ነህ? ሁሉ ነገር ሰላም? ነበር ሰላምታችን፡፡

አሁን፦ እንዴት ነህ? ሰላም ነህ? ጆሮህን ተሻለህ? ሆነና አረፈው፡፡ እንዴ የድፍን ኢትዮጲያን ጆሮ እኮ አደሙት፡፡ የጉድ ዘመን ቢሆንም አይደል፡፡

በነገራችን ላይ እነ እንበጣጠስ ራሳቸውን እየቀረፁ የሚለቋቸውን ቪዲዮዎች ከማየቴ በፊት ዘረኝነትና መልከ ጥፉነት የሚገናኙ አይመስለኝም ነበር፡፡ ለካስ አበልጃሞች ኖረው!!! ኧረ ቀልዴን ነው አትሳቁ!!! እምላችሁ ግን ከቀረፃ በፊት ቢያንስ ቢያንስ ፊትን መታጠብ ፣ አይነ እዳሪን ማስለቀቅ፣ ቢጠፋ ቢጠፋ ባዝሊን መቀባት “ምን አይነት አመዳም ነዉ” ከመባል ያተርፋላ፡፡ ከፍትፍቱ ፊቱ አይደል የሚባለው፡፡ ነገሩማ ብልሹ ምግባር እፁብ የተባለውን መልክ እንኳን…

ክፍል 2 ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በዚህ ፔጅ ላይ ይለጠፋል

ጥያቄ ካላቹ ከዚህ በታች ፃፉት። የሚመለከተውን ክፍል ጠይቀን በክፍል ሶስት እናቀርባለን።

ሶደሬቲዩብ

የ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ስራዉ እየተቀላጠፈ መሆኑን እና የመጀመሪያዉ እጣ አወጣጥ ስነስርዓትም በዚህ አመት መጨረሻ እንደሚከናወን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ10ኛው ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የማውጣት ሂደት 35 ሺህቤቶችን ባለ ዕድለኞች በዕጣ አስተላለፈ፡፡

የከተማ አስተዳደሩ በከተማዋ ያለውን የቤት ፍላጎት ለማርካት እያስገነባቸው ካት ቤቶች ከ95 በመቶ በላይ የተጠናቀቁትንና መሰረተ ልማት የተሟላላቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ነው ለባለ ዕድለኞች ያስተላለፈው፡፡

በዕጣ የተላለፉት ቤቶች በባሻ ወልዴ፣ በልደታ መልሶ ማልማት፣በየካ አባዶ፣በቦሌ ቡልቡላ፣በገነት መናፈሻና በቱሉ ድምቱ ሳይቶች የሚገኙ ናቸው፡፡

እሁድ መጋቢት 13 ቀን 2007 በይፋ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፊታችን እሁድ ለሚወጡ 35 ሺህ የ20/80 እና 10 /90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ውስጥ ለመካተት ብቁ የሆኑ ነዋሪዎች ቁጥር ይፋ ሆነ።

እሁድ ዕለት እጣ ከሚወጣባቸው 35 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ የ10/90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ቁጥር 960፣ የ20/80 ስቱዲዮ 6 ሺህ 768፣ ባለ 1 መኝታ 15 ሺህ 638፣ ባለ 2 መኝታ 7 ሺህ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግልገል ጊቤ 3 በያዝነው ዓመት መጨረሻ ሀይል ማመንጨት ይጀምራል ተባለ።

ግልገል ጊቤ 3 በያዝነው ዓመት መጨረሻ ላይ ሀይል ማመንጨት እንደሚጀምር የውሀ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ አቶ አለማየሁ ተገኑ አስታወቁ።

ከሰኔ ወር ጀምሮ እስከ ነሃሴ ባለው ዝናባማ…

Ethiopian Movie Trailer Feker Ena Genzeb 2 Coming Soon “ፍቅር እና ገንዘብ-2” ፊልም ለዕይታ ሊበቃ ነው YouTube Trailer

Ethiopian Movie Trailer Feker Ena Genzeb 2 Coming Soon “ፍቅር እና ገንዘብ-2” ፊልም ለዕይታ ሊበቃ ነው YouTube Trailer :
በአሸናፊ ደምሴ
በጋላክሲ ፊልም…

ግሩም ሠይፉ አዲስ አድማስ 

በሩጫው የተሳካላቸው አትሌቶች የዕውቁን አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴን አርአያነት በመከተል ጥሪታቸውን በኢንቨስትመንት ላይ እያፈሰሱ ይገኛሉ፡፡ አብዛኞቹም በሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ላይ በማተኮር ትላልቅ ህንፃዎችን ገንብተዋል፡፡ አትሌቶች…

በ 

በተያዘው የፈረንጆች ዓመት ሁለት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈለጋቸው…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ ማለዳ ከአዲስ አበባ ደንቢዶሎ 68 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተገልብጦ 12 ሰዎች ወዲያውኑ ህይወታቸው ሲያልፍ ቀሪዎቹ 56 ተሳፋሪዎች ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገለጸ።

በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸው ተሳፋሪዎች አምቦ እና አዲስ አበባ  በሚገኙ ሆስፒታሎች ለህክምና እንደተላኩም ፖሊስ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነባር የቤት ፈላጊዎች ከሰኔ 2005 እስከ የካቲት 2007 ድረስ በሚገኙት 21 ወራቶች ውስጥ ከስድስት ወራት በላይ…

ቁም ነገር ቅጽ 13 ቁጥር 199 የካቲት 2007

ትዕግስት ታደለ

በውብ የፊት ገጽታዋ ላይ ፈገግታና ሳቅ ይቀድማታል ፤ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ በተደረገው የጉማ የፊልም ሽልማት ስነ ስርዓት ምርጥ ሴት ረዳት ተዋናይ በመባል ለመሸለም በቅታለች፡፡ ‹ፍቅር ሲፈርድ› በተሰኘ ፊልም የጥበብ መንገዷን ‹ሀ› ብላ የጀመረችው ወጣቷ ተዋናይ ከስምንት…