ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን የተፈራረሙት ስምምነት DW Amharic April 1, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ፤ግብጽና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የተፈራረሙት ስምምነት የመወደሱን ያክል ዛሬም ድረስ እያወያየና እያከራከረ ነው ። የግብጽ ጋዜጦች የስምምነቱን መፈረም በደስታ የመቀበላቸውን ያህል ትችቶችም እየሰነዘሩ ነው።