በመካከለኛዉ ምሥራቅ ዉጥረት እያየለ በመጣበት በአሁኑ ወቅት የአረብ ሊግ የዓለም ዜና ጥምር ጦር ለመመሥረት እንደሚፈልግ ተገለፀ። የሚቋቋመዉ ጥምር ወታደራዊ ጦር ሃገራቱ አካባቢ እየጨመረ የመጣዉን ሥጋት እና ደህንነት ያስጠብቃል ተብሎአል።

በመካከለኛዉ ምሥራቅ ዉጥረት እያየለ በመጣበት በአሁኑ ወቅት የአረብ ሊጋዉ ጥምር ጦር ለመመሥረት እንደሚፈልግ ተገለፀ። የሚቋቋመዉ ጥምር ወታደራዊ ጦር ሃገራቱ አካባቢ እየጨመረ የመጣዉን ሥጋት እና ደህንነት ያስጠብቃል ተብሎአል።

የጉዞው መሥራቾች ከዛሬ 119 ዓመት በፊት ጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን በዓለም ታሪክ ያልተለመደ አዲስ ታሪክ ለመሥራትና ኢትዮጵያ የምትባለውን ሀገር የማይደረስበት ከፍታ ላይ ለማስቀመጥ ሲሉ ከመላዋ ሀገሪቱ አንድ ሆነው ወጥተው፣ አንድ ሆነው ወደ አድዋ ዘምተው ነበር፡፡ ያኔ ብዙዎቹ የተጓዙት በእግራቸው ጋራ ሸንተረሩን፣ አረሁን ገደሉን እየተሻገሩ በፍጹም ኢትዮጵያዊ ወኔና ሀገራዊ ፍቅር ነበር፡፡ ያ አንድነትና የሀገር ፍቅር ስሜት ነበር […]

The post የአድዋ ዘማቾች – ዳንኤል ክብረት( appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

###እንደፈለጉ አድርገው ይጨርሱት……..!!!!###

እናንተዬ ሳንወድ በግድ እኮ ሰላምታችንን ቀየሩት!

ድሮ፦ እንዴት ነህ? ሰላም ነህ? ሁሉ ነገር ሰላም? ነበር ሰላምታችን፡፡

አሁን፦ እንዴት ነህ? ሰላም ነህ? ጆሮህን ተሻለህ? ሆነና አረፈው፡፡ እንዴ የድፍን ኢትዮጲያን ጆሮ እኮ አደሙት፡፡ የጉድ ዘመን ቢሆንም አይደል፡፡

በነገራችን ላይ እነ እንበጣጠስ ራሳቸውን እየቀረፁ የሚለቋቸውን ቪዲዮዎች ከማየቴ በፊት ዘረኝነትና መልከ ጥፉነት የሚገናኙ አይመስለኝም ነበር፡፡ ለካስ አበልጃሞች ኖረው!!! ኧረ ቀልዴን ነው አትሳቁ!!! እምላችሁ ግን ከቀረፃ በፊት ቢያንስ ቢያንስ ፊትን መታጠብ ፣ አይነ እዳሪን ማስለቀቅ፣ ቢጠፋ ቢጠፋ ባዝሊን መቀባት “ምን አይነት አመዳም ነዉ” ከመባል ያተርፋላ፡፡ ከፍትፍቱ ፊቱ አይደል የሚባለው፡፡ ነገሩማ ብልሹ ምግባር እፁብ የተባለውን መልክ እንኳን…

ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በመጪው ሐገራዊ ምርጫ በሚወዳደሩበት የቦሎሴ ሶሮ ሁለት አካባቢ ሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ካቀረቧቸው ሶስት እጩዎች ጋር ይወዳደራሉ… አዲስ ትውልድ ፓርቲ ያቀረበው ዕጩ ደስታ ዳአ (አርቲስት)፣ የሰማያዊ ፓርቲው ዕጩ ቀኙ ሰባ (ተማሪ) እና የመድረክ እጩ የሆነው ተስፋዬ ኃይሌ (አርሶ አደር) ከጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር የሚወዳደሩ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ የሆኑት አቶ […]

The post የኢህአዴግ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በመጪው ሐገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩት በቦሎሴ ሶሮ ሁለት ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

የሰማያዊ ፓርቲ የጠራውን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ መንገድ ለማስቀየስ የሞከረው ወያኔ አልተሳካለትም:: v       

The post የሰማያዊ ፓርቲ ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

-ኢዴፓ ድርጊቱ ካልቆመ ራሴን ከምርጫ አገላለሁ አለ በመጪው ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. በሚደረገው ጠቅላላ ምርጫ ተሳታፊ የሆኑ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ በምርጫ ቅስቀሳ መልዕክታቸው ላይ የቅድሚያ ምርመራ (ሳንሱር) እየተደረገ ነው ሲሉ ከሰሱ፡፡ ኢዴፓ ቅድመ ምርመራው ከተደገመ ራሴን ከምርጫ አገላለሁ ብሏል፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ እስከ ግንቦት 13 ቀን 2007 ዓ.ም. በሚዘልቀው የምርጫ ቅስቀሳና ዘመቻ የጊዜ ሰሌዳ የተለያዩ መልዕክቶቻቸውን […]

The post ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ ቅስቀሳ መልዕክታችን ላይ የቅድሚያ ምርመራ እየተደረገ ነው ሲሉ ከሰሱ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ከጡረታ ማራዘም ጋር በተያያዘ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር ውዝግብ ውስጥ የገቡት የዶ/ር መረራ ጉዲናና የዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ጉዳይን አስመልክቶ እየተናፈሰ ያለው ዘገባና አስተየያት ከእውነት የራቀ ነው በማለት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አድማሱ ፀጋዬ አስተባበሉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያስታወቁት መጋቢት 18 ቀን 2007 ዓ.ም. ዕለት በዩኒቨርሲቲው የሴኔት አዳራሽ ለተለያዩ የአገር ውስጥ ጋዜጠኞች አጠቃላይ የመማር ማስተማርና አስተዳደራዊ […]

The post አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጡረታ የማራዝመው ሕግ አክብሬ ነው አለ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ባለፈው አርብ ሌሊት በኢትዮጵያ አየር ሃይል ተዋጊ ጄቶች በሁለት ታርጌቶች ላይ ክፉኛ ጥቃት የተሰነዘረባት ኤርትራ ‹‹የተመታሁት በእስራኤልና በሲ አይ ኤ እንጂ በኢትዮጵያ አይደለም›› በማለት ዜጎቿን እየዋሸች እንደምትገኝ ተገለጸ፡፡ አንድ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ባለስልጣን ለኩራት ጋዜጣ እንዳረጋገጡት የኢትዮጵያ አየር ሃይል በሁለት የኤርትራ ኢኮኖሚና ወታደራዊ ታርጌቶች ላይ ጥቃት ፈጽሟል፡፡ከአስመራ በ45 እና 150 ኪሎ ሜትሮች ላይ […]

The post ኤርትራ “የተመታሁት በእስራኤልና በሲ.አይ.ኤ ነው” አለች appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

  በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው የሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ሦስቱ ተወዳጅ ጋዜጠኞች መጋቢት 15/2007 ዓ.ም  የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀረቡ፡፡  ተከሳሾች ባቀረቧቸው ሁለት አቤቱታዎች ላይ ፍርድ ቤቱ መርምሮ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰቶ የነበረ ሲሆን፡ በዚህም አንደኛ አቃቤ ህግ በተከሳሾች ላይ አለኝ ካለው ማስረጃ ዝርዝር ውስጥ […]

The post የጦማርያንና ጋዜጠኞቹ አቤቱታዎች ውድቅ ተደረጉ – ዴሲሶን ሬዲዮ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ሊካሄድ ከታሰበ ከ6 ሳምንታት በኋላ ዛሬ ናይጄሪያ ውስጥ ጥብቅ ቁጥጥር በተሞላበት ሁናቴ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተካሄደ። አሁን በሥልጣን ላይ የሚገኙት ፕሬዚዳንት ጉድላክ ጆናታን ዳግም ለመመረጥ እጩ ሆነው ቀርበዋል።

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

የተመድ የፀጥታ ጥ/ም/ቤት በዴሞክራቲክ ኮንጎ ሬፓብሊክ ውስጥ የተሠማራውን እና በምህፃሩ « ሞኑስክ» ተብሎ የሚታወቀውን የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ ተልዕኮ በአንድ ዓመት አራዝሞዋል፣ ይሁንና፣ አሁን በሀገሪቱ የሰላም አስከባሪ ወታደሮች ቁጥር በ2000 እንዲቀንስ 15 ሀገራት የሚጠቃለሉበት ምክር ቤት የተመድ ፀ/ጥ/ም/ቤት በአንድ ድምፅ ወስኖዋል።

ኬንያ እና ሶማልያን በሚያዋስነው ረጅም እና ጥበቃው ልል በሆነው ድንበር በኩል ብዙ ህዝብ፣ ስደተኞች እና ሚሊሺያ ሳይቀሩ በየጊዜው ወደ ኬንያ ይገባሉ። ይህ ካለ ቁጥጥር የሚደረገው ዝውውር ግን በቅርቡ ሊያበቃ እንደሚችል ተገልጿል።

የኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህና ነፃነት እንደናፈቀ፤ ሀገራችንም ቅን መሪ እንዳጣች ዘመናት ተቆጠሩ። በየጊዜው የመጡ ገዢዎቿ በህዝቧ መሥዕዋትነትና ታላቅ ተጋድሎ በተገኘ ድል ሥልጣን ላይ ከወጡ በሗላ፤ በህዝብ ፊት ቃል የገቡትን ወደ ገደል ሰደው፤ ዘግናኝ በሆነ ሥርዓታቸው በማፈን ህዝቧን ለከፋ ድህነትና ጉስቁልና ሲዳርጉት፤ አይናችን እያየ ጆሮአችንም እየሰማ፤ አመታት ተቆጥረዋል። የቅርብ ታሪካችን እንደሚመሰክረው፤ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ፆታ፣ እድሜ፣ ሃይማኖት፣ […]

The post የፍትህ ያለ? – ሁኔ አቢሲኒያ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

በኢትዮጵያ የብሔራዊ ደህንነትና መረጃ አገልግሎት መዋቅር ውስጥ ተመድበው የሚያገለግሉ የሰለላ ሰራተኞች በጽናት መስራት በማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸው ተሰማ። የጎልጉል ታማኝ የዜና ምንጮች አንዳሉት ድርጅቷ ህወሃትንና ታላቁን የአፈና ተቋም የስለላ ኦፊሰር የነበረችው የመክዳት ውጥኗ እውን የሆነላት ከስድስት ዓመት በኋላ ነው። በተደጋጋሚ ጊዚያት የዲፕሎማት ቪዛ እንዲሰጣት ፓስፖርቷን ለኢሚግሬሽን ብትልክም ያልተሳካላት ይህቺ የስለላ ኦፊሰር፣ በመጨረሻ የተሳካላት ስፔን አገር […]

The post ለዓመታት የስለላ ሠራተኛና የአዲስ አበባ ቀጠና ኦፊሰር የነበረች የህወሃት አባል መክዳቷ ታወቀ። appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ጥሩዬ ወንድ ልጅ የተገላገለችው ከትናንት በስቲያ ፣ ሃሙስ ማታ ሲሆን፣ ባለቤቷ አትሌት ስለሺ ስህን አብሯት ይገኛል። አድማስ ሬዲዮ ለጥንዶቹ እንኳን ደስ አላችሁ ሲል ፣ ህጻን ናታን ስለሺንም ያሳድግህ እያለ ነው። አትሌት ስለሺ ለአድማስ ሬዲዮ “ሁሉ በስላም ተከናውኗል – እግዚአብሔር ይመስገን” ሲል ደስታውን አካፍሏል። እስኪ ላይክ ወይም እንኳን ደስ ያለሽ በሉልን

The post ታዋቂዋ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በአትላንታ ሆስፒታል ወንድ ልጅ በሰላም ተገላገለች። appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት አርብ መጋቢት ፲፰ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፫ ሠሞኑን በትግሬ-ወያኔ፣ በግብፅ አረብ ሪፑብሊክ እና በሱዳን እስላማዊ አገዛዝ መካከል በአባይ ወንዝ የውኃ አጠቃቀም ላይ የሚያተኩር የጋራ የሥምምነት ሠነድ ተፈርሟል። የሥምምነቱ ሠነድ ለሕዝብ ይፋ የሆነው ማክሰኞ መጋቢት ፲፭ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. (Tuesday March 24, 2015) ነው። ሆኖም የሥምምነት ሠነዱ የወጣበት […]

The post ከትግሬ-ወያኔ አገዛዝ ለኢትዮጵያ በጎ ነገር ይመጣል ብሎ ማሰብ ከዕባብ ዕንቁላል እርግብ ይፈለፈላል ብሎ ማመን ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ጠ/ሚ ኃ/ደ የኤርትራ ቢሻን የወርቅ ማምረቻ በኢትዮጵያ አ/ኃ ጀቶች ተደበደበ ስለመባሉ ለማስተባበል ፍቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ፡፡

በአ/አበባ ሀ/ስብከት ሥራ አስኪያጅ ምርጫ ከረዳት ሊቀ ጳጳሱ ጋራ እንዲግባቡ የተደረገው ጥረት አልተሳካም መመሪያቸው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ኹለንተናዊ እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደሚኖረው ጠቅላይ ጽ/ቤቱ በዛሬው የቋሚ ሲኖዶሱ ስብሰባ ያቀረበውን ስጋት አጣጥለውታል በአ/አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች ምርጫ እና ሥያሜ የፓትርያርኩን የአካሔድ ስሕተት ከማረም አንጻር የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ውሳኔ እና መመሪያ እንደሚሰጥበት ይጠበቃል […]

The post ፓትርያርኩ በሕግ አፍራሽነታቸው ጸኑ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

መመሪያቸው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ኹለንተናዊ እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደሚኖረው ጠቅላይ ጽ/ቤቱ በዛሬው የቋሚ ሲኖዶሱ ስብሰባ ያቀረበውን ስጋት አጣጥለውታል በአ/አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች ምርጫ እና ሥያሜ የፓትርያርኩን የአካሔድ ስሕተት ከማረም አንጻር የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ውሳኔ እና መመሪያ እንደሚሰጥበት ይጠበቃል በሥራ አስኪያጅ ምርጫ እና ሥያሜ አለመግባባቱ አጋጣሚ፣ ፓትርያርኩ፡- ረዳት ሊቀ ጳጳስ መርጦ ከማቅረብ …

መጋቢት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በ9 የፖለቲካ ድርጅቶች ትብብር መጋቢት 20 በአዲስ አበባና በ15 የክልል ከተሞች የተጠራው የተቃውሞ ሰልፍ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን የትብብሩና የሰማያዊ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ለኢሳት ተናግረዋል። ኢ/ር ይልቃል በግብርናና ገጠር ልማት ዙሪያ በሚደረገው የምርጫ ክርክርም እንዳይሰታፉ መከልከላቸውን ገልጸዋል። 

መጋቢት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ወደ ማእቀብ እና ትብብር የመንፈግ  ሂደት መሸጋገሩን ድምጻችን ይሰማ ካስታወቀ በሁዋላ፣ አርብ መጋቢት 20 የሳንቲም መሰብሰቡ ሂደት ተጀምሯል። ምን ያክል ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ጥሪውን ተቀብለው ተግባራዊ እያደረጉት መሆኑን ለማወቅ አስቸጋሪ ቢሆንም ሙስሊሙ ከዚህ በፊት ይተላለፉ የነበሩ የድምጻችን ይሰማን መመሪያዎች ሲተገብር በመቆየቱ፣ አዲሱን መመሪያም ተግባራዊ …

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

መጋቢት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኬንያው  ዘ ደይሊ ኔሽን እንደዘገበው ኢትዮጵያውያኑ ወደ አገሪቱ በህገወጥ መንገድ በመግባታቸው እያንዳንዳቸው 2 መቶ ሺ ሽልንግ እንዲከፍሉ የኢሲዮሎ ፍርድ ቤት ወስኖባቸዋል። ሁሉ ም ስደተኞች ባለፈው ሰኞ ሳምቡሩ በተባለው ስፍራ ላይ የተያዙ ሲሆን፣ ተከሳሾች ያለፈቃድ ወደ ኬንያ መግባት እንደማይቻል ባለማወቃቸው ምህረት እንዲደረግላቸው ጠይቀዋል። ይሁን እንጅ ፍርድ ቤቱ …

መጋቢት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች እንደሚሉት ከማሃል ወደ አዋሽ በሚወስደው መንገድ ላይ ያሉ አካባቢዎች ውሃ ካጡ ረጅም ጊዜ አስቆጥረዋል። ውሃ ጀሪካን በጋሪ ላይ ጭኖ መሄድ ወይም ለውሃ ወረፋ ረጃጅም ሰልፎችን መጠበቅ የእለት ተእለት ክስተት መሆኑን ነዋሪዎች ይገልጻሉ። በተመሳሳይም በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የሚታየው የውሃ ችግር ሊቀንስ አልቻለም። …

የኢትዮጵያ እና የግብፅ የንግድ የንግድ ማህበረሰብ ልዑካን አባላት ስብሰባ ትላንት በሸራተን አዲስ ሆቴል ሲካሄድ  የሁለቱም ሃገራት የጸጥታ ሠራተኞች ጋዜጠኞችን በማስገባት ባለመስማማታቸው ተወዛገቡ፡፡       በግምት ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ገደማ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ እና የግብጹ ፕሬዚደንት አብዱልፈታህ አልሲሲ በተገኙበት የሁለቱ ሀገራት የንግድ ማህበረሰብ አባላት ባሰተፈው ስብሰባ ላይ ለመዘገብ የሄዱ የኢትዮጽያ ጋዜጠኞች በግብጽ የጸጥታ ኃይሎች ገብተው […]

The post የግብፅ እና የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ተወዛገቡ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

በጎርጎሮሲያዊ የዘመን አቆጣጠር ወር በገባ ዘወትር በመጨረሻው ዓርብ ዕለት፤ E-within የሚባለው ድርጅት አንድ የንባብ ምሽት በአዲስ አበባ ከተማ ያዘጋጃል። «የመጽሐፍት ማዕድ» በሚል መጠሪያው የሚታወቀው ይህ ምሽት፤ ለሁሉም መጽሐፍ አፍቃሪያን ክፍት ነው።

ዛሬ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በተካሄደዉ የፓርቲዎች ክርክር ሰማያዊ ፓርቲ እንዳልሳተፍ ተደረኩ ሲል አማረረ። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲግ ኮርፖሬሽን በበኩሉ የክርክር መድረኮቹ በእጣ መደልደላቸዉን ገልጾአል።

በደቡብ ፈረንሳይ በሚገኘዉ ተራራማማ አካባቢ ሰሞኑን የተከሰከሰዉ የጀርመን አዉሮፕላን በቴክኒክ ጉድለት ወይም በሌላ ምክንያቶች ሳይሆን ረዳት አብራሪዉ ሆን ብሎ የፈፀመዉ የጥፋት ርምጃ መሆኑ ተሰምቷል።

ዛሬ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በተካሄደዉ የፓርቲዎች ክርክር ሰማያዊ ፓርቲ እንዳልሳተፍ ተደረኩ ሲል አማረረ። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲግ ኮርፖሬሽን በበኩሉ የክርክር መድረኮቹ በእጣ መደልደላቸዉን ገልጾአል።

የኤርትራን የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ እንዲመረምር በተ መ የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ የተቋቋመውን ኮሚሽን በሊቀ-መንበርነት የሚመሩት Mike Smith እና ባልደረባቸው Victor Dankwa በቅርቡ የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን ጎብኝተው፥ የሪፖርታቸውን ይዘት አካፍለዋል።

ሪፖርቱ “በኤርትራ በጣም ግልጽ የሆነ የሰብፃዊ መብቶች ጥሰት እንደሚካሄድ ይታያል” ይላል።

የኤርትራ አምባሳደር ተስፋሚካኤል ጌራህቱ ለቀረበው የክስ ሪፖርት የሰጡት ምላሽም ተካቷል።

የትግሪኛ ቋንቋ አገልግሎት ባልደረባ ሚኒያ አፈወርቂ የኮሚሽኑን እንግዶች አነጋግራለች።

ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል።

 

Ali Birra. ዓሊ ቢራ

ቋንቋዎቻችን የልዩነት፣ የጥላቻና የዘረኝነት ጽኑ ግምብ ሲሆኑብን!

ኒቆዲሞስ

የኃይማኖት ሊቃውንት በጥንት ዘመን ፍጥረት ሁሉ በአንድ ቋንቋ ይነጋገር እንደነበርና ቆይቶ ግን ይህ በአንድ ቋንቋ የመግባባት ጉዳይ ብዙም ሳይዘልቅ እንደተቋረጠ ያትታሉ። ምክንያቱን ሲያብራሩም ጥንታውያኑ ባቢሎናውያን ገናና ሥልጣኔያቸው ጫፍ በነካ ማግሥት ሰማይን የሚታከክና የፈጣሪን መኖሪያ፣ ክብሩንና ልዕልናውን የሚዳፈር ረጅምና ግዙፍ የሆነ ታላቅ ግምብ ለመገንባት ተነሱ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

Sharpeville Massacreፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ነጻነት ለሀገሬ)

ደቡብ አፍሪካ እ.ኤ.አ. በ1960፣

እ.ኤ.አ መጋቢት 21/1960 ልክ ከዛሬ 55 ዓመታት በፊት ወደ 5 ሺ የሚገመቱ ሰልፈኞች (እንደ አፓርታይድ ፖሊስ የተጋነነ መረጃ ከሆነ ደግሞ 20 ሺ ሰዎች) በደቡብ አፍሪካ በሻርፕቪሌ ከተማ በትራንስቫል ግዛት (በአሁኑ ጊዜ ከደቡብ አፍሪካ 9 ግዛቶች መካከል አንዷ በሆነችው እና ጋውቴንግ እየተባለች በምትጠራው ግዛት) ፖሊስ ጣብያ ፊት ለፊት ተሰባሰቡ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩ በብአዴን/ኢህአዴግ ካድሬዎችና ደህንነቶች ከለቅሶ መባረራቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ በደሴ ከተማ ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው በዕጩነት የቀረቡት አቶ ተስፋየ ኃይሌ የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆኑ ግለሰብ የቀብር ሥነ ስርዓት ደሴ ከተማ ላይ በተፈፀመበት ወቅት በመገኘታቸው የ‹‹ሰማያዊ ፓርቲን ቲሸርትን ለብሰህ ለቅሶ ላይ መገኘት አትችልም›› ተብለው በካድሬዎችና ደህንነቶች መባረራቸውን ገልጸዋል፡፡ የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር እሁድ መጋቢት 20/2007 ዓ.ም […]

The post የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩ በደህንነቶች ከለቅሶ ቤት ተባረሩ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

The post የጀርመን ዊንግስን አውሮፕላ ረዳት አብራሪው ሆንብሎ ሣይከሰክስው እንዳልቀረ ተሠማ ፤150 ሞተዋል፡፡ (አለምነህ ዋሴ – አዋዜ ዜና) appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ፓትርያርኩ ‹‹አልመራኹትም›› በሚል ያፈኑት የረዳት ሊቀ ጳጳሱ ተደጋጋሚ ማሳሰቢያ እና የዋና ሥራ አስኪያጁ ጥያቄ በቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት አቅራቢነት ቋሚ ሲኖዶሱ ዛሬ ይወያይበታል ረዳት ሊቀ ጳጳሱ፣ ፓትርያርኩ መመሪያቸውን ከቤተ ክርስቲያን መሠረታዊ ሕግና ከሀ/ስብከቱ ዘለቄታዊ ሰላም አንጻር መዝነው የእርምት ማስተካከያ እንዲያደርጉ በድጋሚ አሳስበዋቸዋል የሀገረ ስብከቱን ጽ/ቤት በወረራ መልክ በመቆጣጠር ስለ ሥዩማን ሥራ አስኪያጆቹ ምደባ ያብራሩት እነዘካርያስ ሓዲስ፡- […]

The post ፓትርያርኩ ዛሬ በሕግ አፍራሽነት ይጠየቃሉ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

የጦቢያ ነጭ ለባሽ ከካናዳ ግራ የተጋባ ኑሮው ቋንቋ እንኳን በወጉ ሳይማር አቶ ለገሰና አላሙዲንን አቆላምጦ ቋሚ የአሸርዳጅነት ስራ የተሰጠው ቢንያም ከበደ (ቀለለ)ደግሞ ብሎ ብሎ ሄሊኮፕተራችንን መልሱ እያለ ሃገር ቆርሶ ለሰጠ የሽፍታ ቡድን ቋሚ ጠበቃ ሆኖ ሳያፍር፡ ወያኔ ተቆርቋሪ ሆኖ ፋታ ሳይሰጥ ላስገነጠላት የኤርትራ ምድር ግድ ሳይለው፡ ስለ ትግራይ የአፓርታይድ ስርዓት ንብረት ዛሬ አንደበቱ ተከፈተ።Ethiopia first, […]

The post ወይ ቤን ድኩማኑ – አምላክ ፍርፋሪ ለቃሚ ከመሆን ያውጣን! appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ፓትርያርኩ ‹‹አልመራኹትም›› በሚል ያፈኑት የረዳት ሊቀ ጳጳሱ ተደጋጋሚ ማሳሰቢያ እና የዋና ሥራ አስኪያጁ ጥያቄ በቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት አቅራቢነት ቋሚ ሲኖዶሱ ዛሬ ይወያይበታል ረዳት ሊቀ ጳጳሱ፣ ፓትርያርኩ መመሪያቸውን ከቤተ ክርስቲያን መሠረታዊ ሕግና ከሀ/ስብከቱ ዘለቄታዊ ሰላም አንጻር መዝነው የእርምት ማስተካከያ እንዲያደርጉ በድጋሚ አሳስበዋቸዋል የሀገረ ስብከቱን ጽ/ቤት በወረራ መልክ በመቆጣጠር ስለ ሥዩማን ሥራ አስኪያጆቹ ምደባ ያብራሩት እነዘካርያስ ሓዲስ፡- …

ክፍል 2 ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በዚህ ፔጅ ላይ ይለጠፋል

ጥያቄ ካላቹ ከዚህ በታች ፃፉት። የሚመለከተውን ክፍል ጠይቀን በክፍል ሶስት እናቀርባለን።

ሶደሬቲዩብ

የ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ስራዉ እየተቀላጠፈ መሆኑን እና የመጀመሪያዉ እጣ አወጣጥ ስነስርዓትም በዚህ አመት መጨረሻ እንደሚከናወን…

W/o Abeba Gebrehiwot. ወ/ሮ አበባ ገ/ህይወት Ethiopia Zare (ሐሙስ መጋቢት 17 ቀን 2007 ዓ.ም. March 26, 2015)፡- የአዲስ አበባ የኢህአዴግ ጽ/ቤት የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ የነበሩት ወ/ሮ አበባ ገ/ህይወት፣ ኢህአዴግን መክዳታቸው ተሰማ። ወ/ሮ አበባ ኢህአዴግን የከዱት በቅርቡ ለስብሰባ በሄዱባት ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ መሆኑ ታውቋል።

ሙሉውን አስነብበኝ …