አል-ሻባብ ኬንያ ውስጥ 147 ተማሪ ገደለ VOA Amharic April 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአል-ሻባብ ታጣቂዎች በሰሜን ምሥራቅ ኬንያ ሶማሊያ ድንበር ላይ በሚገኘው ጋሪሳ ዩኒቨርሲቲ ላይ ዛሬ ጠዋት አደጋ ጥለው 147 ተማሪዎችን መግደላቸውን የኬንያ የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር፤ ጆዜፍ ንካዪሴሪ አስታወቁ፡፡