ሶማልያና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ DW Amharic April 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሶማልያ የፖለቲካው ውዝግብ ገና መላ አልተገኘለትም፣ ኧል ሸባብ በበኩሉ ከዕለት ወደ ዕለት የሽብር ተግባሩን አጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ መፍትኄ ነው ብሎ ያተኮረው በአብራሪ የለሽ የጦር አይሮፕላኖች (Drones)ጭምር በሚታገዘው