የእስራኤልና አፍሪቃዉያን ስደተኞች DW Amharic April 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እስራኤል በሕገ ወጥ መንገድ ወደግዛቷ የገቡ አፍሪቃዉያን ስደተኞችን «አስተማማኝ» ወዳለቻቸዉ ሶስተኛ ሃገራት ለማሻገር መወሰኗን አመለከተች። የሀገር ዉስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣዉ መግለጫ መሠረትም ይህን አማራጭ የማይቀበሉ እስራት ይጠብቃቸዋል።