የተፈጥሮ ሀብት ፣ የሥነ ቴክኒክ ሽግግርና ዕድገት DW Amharic April 1, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዓለም ዙሪያ የተፈጥሮ ሀብት ፤ በሰፊውና በመጠኑ የታደሉ ሃገራት ጥቂቶች አ,ይደሉም፣ ከሞላ ጎደል ምንም የሌላቸውም አሉ። በማስተዋል በሚነደፍ የአጭር ጊዜና የረጅም ጊዜ እቅድ ፣ የተፈጥሮ ሃብትን ለህዝብ ጠቀሜታ እንዲውል የሚያደርጉ መንግሥታት የመኖራቸውን